Posts

Why did police block the premiere of an Ethiopian film produced by Angelina Jolie?

Image
[Awramba Times Exclusive]    – Why did police block the premiere of an Ethiopian film produced by an American Oscar-winning actress and filmmaker, Angelina Jolie? Awramba Times presents the banning letter of the federal high court. According to the court warrant, the sole reason behind the banning drama of the premiere is that because of a lawsuit filed by the story owner, Aberash  Bekele. Click here to read

Marley Coffee will contribute one cent for every capsule sold to fund the creation of "vetiver wetland" sites in the Sidama region of Ethiopia

Marley Coffee to Put Innovation Pipeline on Display at Natural Products Expo East in Baltimore Company to Showcase EcoCup(TM) and WaterWise Initiatives and Sample Full Line of RealCups(TM) at East Coast's Largest Trade Show for Organic and Sustainable Products DENVER, Sept. 8, 2014 (GLOBE NEWSWIRE) -- Marley Coffee (OTCQB: JAMN ) ( www.marleycoffee.com ), the sustainably grown, ethically farmed and artisan-roasted gourmet coffee company, will exhibit at the Natural Products Expo East trade show at the Baltimore Convention Center in Baltimore, MD from September 18 to 20. The Company will have an array of new product innovations for visitors to interact with, including a preview of EcoCup™ single-serve capsules, which Marley Coffee will be launching in April 2015, via educational displays located at Booth #427, and in the New Products Showcase arena in the Level 300 Pratt Street lobby. Marley Coffee is the first specialty coffee brand to market with EcoCup technology, a susta

Ethiopian Activists Fight US-Backed Land Seizures

Image
Ethiopians of the Oromo ethnic group stage a protest against the ruling government. (Reuters/Darrin Zammit Lupi) This article is a joint publication of TheNation.com and  Foreign Policy In Focus . Yehun and Miriam have little hope for the future. “We didn’t do anything and they destroyed our house,” Miriam told me. “We are appealing to the mayor, but there have been no answers. The government does not know where we live now, so it is not possible for them to compensate us even if they wanted.” Like the other residents of Legetafo—a small, rural town about twenty kilometers from Addis Ababa—Yehun and Miriam are subsistence farmers. Or rather, they were, before government bulldozers demolished their home and the authorities confiscated their land. The government demolished fifteen houses in Legetafo in July. The farmers in the community stood in the streets, attempting to prevent the demolitions, but the protests were met with swift and harsh government repression. Many oth

ከዋሳ (ቆጮ) የሚገኘውን ስታርች ለውጭ ገበያ ማቅረብ የሚያስችል ምርምር በመካሄድ ላይ ነው

Image
Photo from http://letsdrivethere.wordpress.com/2013/04/18/enset-the-false-banana/ አዲስ አበባ መስከረም 3/2007 የእንሰት /ቆጮ/ ምርት ጥራትን በመጠበቅ ከውስጡ የሚገኘውን ስታርች ለተለያዩ አገልግሎቶች ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ምርምር እየተካሄደ መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ። ተመራማሪዎቹ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት የእንሰት ምርቷማነትን በማስፋት ቆጮን ከባህላዊ ምግብነት በተጨማሪ ለተለያዩ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለኢንዱስትሪ ግብአት ሊውል ይችላል። ቆጮ ከፍተኛ ስታርች ስላለው በሳይንሳዊ ዘዴ ቢመረት አገሪቱ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ከምታደርገው ሽግግር አንጻር በተለይ ለምግብ ኢንዱስትሪው ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው የሚሉት በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥነ-ምግብ ተመራማሪ የሆኑት አቶ ተመስገን አወቀ ናቸው። በአገሪቱ የተለያዩ የምግብና የመድኃኒት ፋብሪካዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፉ በመምጣታቸው የእንሰትን ምርት አቅርቦትና ጥራት በማሳደግ ከምርቱ የሚገኘውን ስታርች ለኢንዱስትሪዎች በግብአትነት በማቅረብ ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል አስታውቀዋል። በዚህም ለተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ከውጭ የሚገባውን የስታርች አቅርቦት ለመተካት እንሰትን በሳይንሳዊ ዘዴ ማምረት ያስፈልጋል ያሉት ተመራማሪው ከምግብነት በተጨማሪ ለመድኃኒት ፋብሪካዎችና ለሌሎችም ኢንደስትሪዎች ግብአትነት መጠቀም  እንደሚቻል አብራርተዋል። በኢንስቲትዩቱ የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው የእንሰት ምርት ለኢንዱስትሪ ግብአትነት ካለው ጠቀሜታ አንጻር ተፈላጊነቱ እጅግ ከፍተኛ ነው። ለወደፊት የምርቱን አቅርቦት ከአገር ፍጆታ በተጨማሪ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ሥራ መከናወን እንዳለበት ጠቁ

ኢቦላ ወደ ሌሎች 15 የአፍሪካ አገራት ሊሰራጭ ይችላል ተባለ

Image
ኢትዮጵያም ተጠቅሳለች           ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እስካሁን የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተባቸው አገራት በተጨማሪ ሌሎች 15 የአፍሪካ አገራት ከእንስሳት ወደ ሰዎች ለሚተላለፍ የኢቦላ ቫይረስ የመጋለጥ እድል እንዳላቸው ሰሞኑን ባወጣው የጥናት ውጤት ማረጋገጡን ዋሽንግተን ፖስት ዘገበ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለበሽታው የመጋለጥ እድል አላቸው ብሎ የጠቀሳቸው የአፍሪካ አገራት:- ናይጀሪያ፣ ካሜሩን፣ መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ጋና፣ ላይቤሪያ፣ ሴራሊዮን፣ አንጎላ፣ ቶጎ፣ ታንዛኒያ፣ ኢትዮጵያ፣ ሞዛምቢክ፣ ብሩንዲ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ማዳጋስካር እና ማላዊ ናቸው፡፡ በሽታው መኖሩ ከታወቀበት ጊዜ አንስቶ በአፍሪካ ውስጥ በሚገኙ አገራት 51 የተለያዩ አካባቢዎች በኢቦላ ቫይረስ የተጠቁ እንስሳት መገኘታቸውን ያስታወሰው ዘገባው፤ ከእንስሳቱ መካከልም ዝንጀሮዎችና ፍራፍሬ ተመጋቢ የሌሊት ወፎች እንደሚገኙበትና እነዚህ እንስሳት ቫይረሱን ወደ አገራቱ ያስፋፉታል ተብሎ እንደሚገመት አስታውቋል፡፡ በተያያዘ ዜና የአፍሪካ ህብረት ባለፈው ሰኞ በአዲስ አበባ በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ፣ በአህጉሪቱ ምዕራባዊ ክፍል የተከሰተውን የኢቦላ በሽታ ለመግታትና ወደሌሎች አገራት እንዳይዛመት ለማድረግ፣ የተቀናጀ አህጉራዊ ስትራቴጂ ነድፎ መንቀሳቀስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክሯል፡፡በሽታው በተከሰተባቸው የምዕራብ አፍሪካ አገራት እየደረሰ ካለው ከፍተኛ ሰብዓዊና ማህበራዊ ጥፋት በተጨማሪ በአገራቱ ኢኮኖሚ ላይ የከፋ ጉዳት ማድረሱ በስብሰባው ላይ የተገለጸ ሲሆን የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽንም በበሽታው ሳቢያ በጊኒ፣ ላይቤሪያና ሴራሊዮን የአገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት ላይ ከፍተኛ መቀነስ ሊፈጠር እንደሚችል ግምቱን ሰንዝሯል፡፡ ምንጭ፦ ኣዲስ ኣድማስ