Posts

Electoral Politics and Power Strategies in Ethiopia

Image
By Elise Dufief International democracy promotion is challenged by the global retreat of democracy. The case of Ethiopia demonstrates how political space can be narrowed, a hegemonic regime strengthened, and election observer missions constricted in their capacity to influence outcomes. Election monitoring can deepen the contradictions between regime practices and democratic objectives. * Why does the Ethiopian government regularly organize elections and invite election observers only to reject their findings? How did the governing party come close to losing the 2005 election yet triumph in 2010 with 99.6% of the vote? Why do international actors such as the EU Observer Mission continue to participate in these processes where their credibility is likely to be tarnished? Such questions must be answered about the manipulation of democracy promotion instruments by a non-democratic regime. Continue reading  →

Ethiopia Aleta wondo bamboo work and garden of the new school.wmv

Structure and performance of Ethiopia’s coffee export sector

Image
Structure and performance of Ethiopia’s coffee export sector  ለተጨማሪ ንባብ   http://ebrary.ifpri.org/cdm/ref/collection/p15738coll2/id/128188

ጥቂት ስለ ሆማቾ ዋኤኖ የሲዳማ ቡና

Image
ምንጭ፦ ቡሉ ቦትል ኮፊ

ተጨባጭ ሁኔታዎችን ማገናዘብ የተሳነው የወጪ ንግድ ዕቅድ

አገሪቱ ከወጪ ንግድ የምታገኘውን ገቢ ለማሳደግ መንግሥት በየዓመቱ የተለያዩ ሁኔታዎችን መሥፈርት በማድረግ ዕቅድ ይይዛል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለያዩ የወጪ ንግድ ምርቶችን ወደተለያዩ የዓለም ገበያ መዳረሻዎች ለማቅረብ በማሰብ ዕቅዶችን ለጥጦ ማቅረብም እየተለመደ ነው፡፡ በዓመቱ መጨረሻ ላይ ዕቅድና አፈጻጸም ሲነፃፀሩ ግን መዛነፎች እየታዩ ናቸው፡፡ እነዚህ መዛነፎች እየታዩ ያሉት ደግሞ ተጨባጭ ሁኔታዎችን ማገናዘብ ባለመቻሉ ምክንያት ነው፡፡  ለምሳሌ በ2005 ዓ.ም. ከወጪ ንግድ ይገኛል ተብሎ የተያዘው ዕቅድ አራት ቢሊዮን ዶላር ሲሆን፣ የተገኘው ግን 3.1 ቢሊዮን ዶላር ነበር፡፡ ይህ አፈጻጻም ባያመፃድቅም ብዙም ሳያስከፋ ያለፈ ነው፡፡ በ2006 ዓ.ም. ዕቅዱ ተለጥጦ አምስት ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ቢፈለግም፣ ያለፉት አሥር ወራት የወጪ ንግድ ገቢ 2.6 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው፡፡ በሁለት ወራት ውስጥ የተቀረውን 2.4 ቢሊዮን ዶላር ማግኘት ተዓምር ካልሆነ በስተቀር የማይታሰብ ነው፡፡  ከአገሪቱ የወጪ ንግድ ምርቶች መካከል በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ የሆነው ቡና አሁንም ትልቁ የገቢ ምንጭ ቢሆንም፣ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ ነው፡፡ እየተጠናቀቀ ባለው በጀት ዓመት 822 ሚሊዮን ዶላር ይገኝበታል የተባለው ቡና የአሥር ወራት አፈጻጸሙ ሲታይ ከ429 ሚሊዮን ዶላር አልዘለለም፡፡ ከ2003 እስከ 2005 ዓ.ም. በነበሩት ሦስት ዓመታት በአማካይ 806 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል፡፡ ዘንድሮ ዕቅዱ ይሳካል ተብሎ ቢጠበቅም የሚታዩት ተጨባጭ ሁኔታዎች ግን ይህንን አያመላክቱም፡፡  በአንድ ወቅት የአገሪቱ የኢኮኖሚ ዋልታ ይባል የነበረው ቡና ባለቤት የሌለው ይመስል ከፍተኛ ችግር እየተፈጠረበት ነው፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዋጋው እያ