Posts

ሲኣን/ መድረክ በኣዲስቷ ሲዳማ ታሪክ ልዩ ቦታ ያለው የሎቄ ሰማዕታት ቀን በኣዲስ ኣበባ እና ሃዋሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ለማሰብ መዘጋጀቱ ተሰማ

Image
የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ / መድረክ በኣዲስቷ ሲዳማ ታሪክ ልዩ ቦታ ያለው 12 ኛውን የሎቄ ሰማዕታት ቀን በኣዲስ ኣበባ እና በሃዋሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ለማሰብ መዘጋጀቱ ታውቋል። ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ እንደዘገበው፤ የሲዳማ ልዑላዊ ግዛት መደፈርን በተቃዎሙ እና የመልካም ኣስተዳደር ጥያቄን ባነገቡ ንጽሃን ሲዳማውያን ላይ ከ 12 ኣመታት በፊት ግንቦት ቀን 16 የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች በግፍ በፈጸሙት የጅምላ ግዲያ ህይወታቸውን ያጡትን የሲዳማ ሰማዕታትን ለማሰብ ዝግጅት በማድረግ ላይ ነው። የመታሰቢያው ሰነስርኣቱ በኣገር ኣቀፍ ደረጃ እና በሃዋሳ ከተማ ለማካሄድ የታሰበ ሲሆን፤ ግንቦት 16 በኣዲስ ኣበባ ከተማ በኣንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ / መድረክ ኣዘጋጅነት በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሲኣን በተወካዮቹ ኣማከይነት በሰልፉ ላይ በመገኘት የሎቄ ጥቃት ሰለባዎችን እንደሚያስታውስ ታውቋል። ከዚህም በተጨማር የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ በእለቱ ማለትም ግንቦት ቀን 16 በሃዋሳ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ የከተማዋን ኣስተዳደር በጽሁፍ የጠየቀ ሲሆን፤ የከተማ ኣስተዳደሩን ምላሽ በመጠባበቅ ላይ መሆኑ ዘጋባው ያመለክታል። የሎቄ ሰማዕታት ቀን በኣዲስቷ ሲዳማ ታሪክ ካለው ፋይዳ የተነሳ እለቱን በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ ለማክበር የሲኣን ኣመራሮች መወሰናቸውን ተከትሎ፤ የዝግጅቱ ኣስተባባር ኮሚቴዎች ተመርጠው ወደ ስራ መግባታቸውን ጥቻ ወራና ዘግቧል። 

በአዲስ አበባ ሊካሄድ የነበረው የምስራቅ አፍሪካ የታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሰረዘ

አዲስ አበባ ግንቦት 08/2006 በመጪው ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ ሊካሄድ የነበረው የምስራቅ አፍሪካ የታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሰረዘ። ውድድሩ መቼ እንደሚካሄድ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ገልጿል። ውድድሩ የተሰረዘው ተወዳዳሪዎች በቦትስዋና ጋቦሮኒ ለሚካሄደው የወጣቶች ሻምፒዮና ዝግጅት ለማድረግ ጊዜው እንዲቀየር በመጠየቃቸው ነው። የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ዱቤ ጂሎ እንደገለጹት የምግብ እና የመጠለያ ወጪ በአዘጋጅ ሀገር፣ የትራንስፖርት ትኬት ወጪ ደግሞ በራሳቸው ይሸፈናል። ተሳታፊዎቹም በውድድሮች መደራረብና የበጀት እጥረት አጋጥሞናል የሚል ምክንያት ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አቅርበዋል፡፡  አትሌቶቹ ቦትስዋና ለሚካሄደው የወጣቶች ሻምፒዮና ውድድር በመመረጣቸው የሰው ሀይል እጥረት እንዳጋጠማቸውም ገልፀዋል፡፡ ሻምፒዮናው በሩጫ፣ በውርወራና ዝላይ ሁሉንም የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ሲያሳትፍ በተለይም በሩጫው ዘርፍ ኢትዮጵያ እና ኬኒያ ትልቅ ግምት ይሰጣቸዋል፡፡ ምንጭ

The “Tree Against Hunger” Enset-Based Agricultural Systems in Ethiopia

Image
The  “Tree Against  Hunger” Enset-Based Agricultural Systems in Ethiopia Read more here...

Visit Sidama: Hawassa

Image

Sidama de Cali

Image
S i dama  de  Cali  is track 01 from the album " Footprints " which is available on  Jazz  &  Milk .  [ DIRECT  DOWNLOAD]& nbsp ; [ITUNES]  [ARTIST CHANNEL]  [ NEXT TRACK >>]  This is an official audio stream from Jazz & Milk. Distributed by  Kudos .  About This  Release :  Jazz & Milk is back with a brand new compilation series featuring previously unreleased tracks by international label artists, friends & family!  Everyone  familiar with Jazz & Milk probably knows about the importance of musical diversity to the label's spirit. However, once you listen closer you will definitely hear the connecting force, a rhythmic and soulful foundation of these 15 tracks.  The sum  of the album's musical influences lead back to  Africa  and its long lasting impact on numerous modern music genres throughout the world. A good many times such musical footprints are shining through on this record ranging from Jazz,  Funk , Afrobeat, Cumbia, Ethio-Ja