Posts

የሀዋሳ መስፋፋትና የሲዳማ ህዝብ ፈተና

Image
ከማህበራዊ መረብ ላይ የተገኘ ጽሁፍ ተጻፈ በደሳለኝ መሳ  ምንጭ፦  Desalegne Mesa ከቅርብ ዓመታት (1950ዎቹ) ወዲህ ከተመሰረተቱት ከተሞች አንፃር ሐዋሳ ጥሩ የሚባል እድገት ጎዳና ላይ እንዳለች የሚታወቅ እውነታ ነው፡፡ በተለይም ተፈጥሮ በለገሰቻት ውበት ምክንያት ሁሉም ሰው ለማለት በሚያስችል መልኩ ልቡ ወደ ሀዋሳ ሽፍተዋል፡፡ ነጋዴዎች ፣ ጎብኝዎች የመንግሥትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ምርጫና መሰብሰቢያ አየሆነች መታለች አዳሬ-ሐዋሳ፡፡ ይህንን የህዝብ ፍልሰትንና ፍላጎት ለማስተናገድና ለማርካት ይመስላል የተለያዩ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች(የማን ናቸው?) መበራከት ጀምረዋል፡፡ የተጠቀሱት ሁሉ የከተማዋን ተጨማሪ ውበት ስለምሰጡ ጥሩ ናቸው፡፡ ከዚህም ያለፈ የተለያዩ ፀሐፊዎች ስለ ሀዋሳ ውበት፣ ሳቢነት፣ ሳብነቱን ተከተሎ እየተከሰቱ ያሉትን ወጣ ያሉ ተግባራትንና የሀዋሳ ሂሊውና የሆነው የሀዋሳ ሀይቅ ብክለትና ስለተደቀነበት ፈተና ጽፈዋል፤ ለሚመለከታቸው ይጠቅማል ያሉትን አስተያየቶችንም ለመሰንዘር ጥረት አድርገዋል፤ የሚሰማ ከተገኘ፡፡ ነገር ግን የዚህ ፅሑፍ አዘጋጅ ትኩረት ለመስጠት የሚፈልገው የከተማውን ያልተጠና መስፋፋትን ተከትሎ እተጎዳ ስላለው ህብረተሰብና ስለተደቀነበት አደጋ ይሆናል፡፡  ከላይ የተጠቀሱት የከተማይቱ መሳጭ ጎኖች ቢኖሩትም በዛው ልክ ደግሞ የህዝብ መከራ የሚያበዙ፣ ከአካባቢ ወጣ ያሉና የምዕራባውያን ባህል መበራከትና ነባሩን የአካባቢውን ባህልና ትውፍት በመዋጥ ረገድ ከፍተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራሉ፡፡ ይህ ወጣ ያለ ነገር እንዳይከሰት ለህዝብና ባህሉ የሚቆረቆር ስርዓት መገንባትና ስርዓቱን የሚመሩ ሰዎችም የአካባቢውን ባህልና ትውፍት በሰለጠነ መልኩ ለጎብኝዎችና ለአዲስ ከታሚ ህዝብ በማቅረብ የባእድ

በኣላሙራ እና ታቦር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተነሱ ጥያቄዎችን እንደምደግፉ ኣንዳንድ የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ኣስታወቁ፤ የሲዳማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኃይል እርምጃውን ኣለማውገዛቸው እንዳዛዘናቸው ገለጹ

Image
ሪፖርተራችን ሚሊዮን ማቲያስ በጉዳዩ ላይ ያናገራቸው በቱላ ክፍለ ከተማ በንግድ ስራ ላይ የሚተዳደሩ ካላ ማርቆስ ሪብሳ በሰጡት ኣስተያየት መንግስት በተለያዩ ጊዜት የተለያዩ የመብት ጥያቄ ያነሱ ተማሪዎች ላይ የኃይል እርምጃ መውሰዱን ኣስታውሰው፤ በተማሪዎቹ ለተነሱት ጥያቄዎች በኣግባቡ ምላሽ ከመሰጠት ይልቅ የኃይል እርምጃ መውሰድ መልካም ኣስተዳደር እና ዴሞክራሲን ኣሰፍናፈው ከምል መንግስት የምጠበቅ ኣይደልም ብለዋል። ኣክለውም መንግስት የመብት ጥያቄ በምያነሱት ላይ የኃይል እርምጃ በመውሰድ የማይቀለበሰውን የመብት ጥያቄ ለመቀልበስ ከመሞከር ሌላ ሰላማዊ ኣማራጭ መንገዶችን መምረጥ ኣለበት ብለዋል። በሃዋሳ ከተማ ኣረብ ሰፈር ነዋሪ የሆኑት እና ስማቸውን እንድጠቀስ ያልፈለጉት ሌላው ኣስተያየት ስጪ በበኩላቸው ሰሞኑን የኣላሙራ እና ታቦር ትምህር ቤቶች የሲዳማ ተማሪዎች ያነሳቸውን ጥያቄዎችን እንደምደግፉ ገልጸው፤ በከተማው በምገኙ ትምህርት ቤቶች ለሲዳምኛ ቋንቋ ትኩረት እንድሰጠው መጠየቅ ስህተት ኣለመሆኑን ኣስረድተዋል። እኝሁ ኣስተያየት ሰጪ ኣንዳብራሩት፤ የኣገሪቱ ህገ መንግስት ብሄር፤ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መማር መብት ከደነገገበት ወቅት ጅምሮ በመላው ኣገሪቷ ትምህርት በኣከባቢው ቋንቋ በመሰጠት ላይ ሳለ እዚህ ሃዋሳ ከተማ ተግባራዊ ኣለመደረጉ ኣግባቢነት የለውም። በሃዋሳ ከተማ ሰፈረ ሰላም ያገኛናቸው ሌላዋ ኣስተያየት ሰጪ በበኩላቸው የተማሪዎቹ ጥያቀ የእርሳቸውም ጥያቄ መሆኑን ጠቁመው፤ ሃዋሳ ከተማ በምገኙ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ብቻ ሳይሆን በግል ትምህርት ቤቶችም ጭምር በሲዳምኛ ቋንቋ ትምህርት ላይ ትኩረት እንድሰጥ እንደምፈልጉ ተናግረዋል። በተያያዘ ዜና የሲዳማ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰሞኑን የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች

Ethiopia: Two Side to Ethiopia - the Plea for Press Freedom

Image
OPINION There are two Ethiopias. Or better said there two narratives about Ethiopia. On one side, there is the Ethiopia as celebrated by the international aid community and the European Union : a country which is growing fast and seriously fighting poverty, a country which wisely uses the considerable international assistance that it receives to channel it towards sustainable development. On the other side there is the Ethiopia as criticized by press freedom and human rights groups. A country ruled by an authoritarian regime, the second largest jailer of journalists in Africa, a country which misuses laws on anti-terrorism and civil society regulation to chill speech and prevent journalists from doing their legitimate watchdog work. Press freedom groups do not deny the economic and social realities of Ethiopia, but they also warn about the negative effects and features of the current model that Ethiopia's sycophants do not want to address. "In Ethiopia," wr

Proliferation of Political Organizations Does Not Address the Sidama National Question

Image
Press Release by United Sidama Parties for Freedom and Justice (USPFJ) April 4, 2014 ...At the time when political opposition of the oppressed nations has been significantly weakened in Ethiopia due to disagreements over political objectives, the union of the three independent Sidama political institutions under one umbrella was indeed a significant success and was an envy of many. Nonetheless, to the shock and dismay of many Sidama compatriots, we have witnessed in this last two months an attempt by certain individuals to create a new political organization in the name of the Sidama people: the “Sidama National Democratic Movement”.  ...This is not the time for duplication of political organizations in the name of the Sidama society. This is the time for consolidation of efforts to galvanize the limited resources to harness the struggle of our society for self-determination. We warn the individuals behind the botched attempt to form a new political organizat

The enset (Ensete ventricosum) gardens of Sidama: composition, structure and dynamics of a traditional poly-variety system

Image
Bizuayehu Tesfaye SIDAMA RESEARCH AND DEVELOPMENT FORUM Abstract The composition and structure of 300 enset gardens from 10 different locations in Sidama were examined. Average size of the gardens was 0.74 ha. The gardens are composed of mixtures of various named enset varieties and different groups recognisable on the basis of ‘sex’ (male and female) and use (cooking and processing). The gardens exhibit high diversity, with a given garden containing up to 24 varieties (mean = 8.2). However, the components are not represented equally. Typically, the gardens consisted of one or two very abundant varieties and a much larger number of less common ones. Enset gardens are dynamic because the number and composition of varieties and different types changed from garden to garden, from location to location and across time. Their composition, structure and dynamics have been influenced by human, socio-e