Posts

Sidama Buna Female Football Club

Image
Sidama Buna Female ( Football Club Photo @  http://sidamacoffeefc.com/ )

ድህነትን ለመዋጋት የወይን ኢንዱስትሪ ማስፋፋት

Image
Proposal to Establish a Poverty ­Fighting Wine Industry within Ethiopia  Background  With 85% of its employees working in the farming sector and an estimated $900 of GDP per capita,  Ethiopia is one of the poorest countries in the world. 1 As a result, 70% of Ethiopians earn less than  $2 per day, while almost 50% survive on less than $1 per day.  This project was conceived following discussions during which Prime Minister Meles Zenawi  expressed an interest in the creation of an economically and socially beneficial wine industry within  Ethiopia; one that might expand upon its recent successes with high‐quality coffee.  At the request of the International Society of Africans in Wine (ISAW), a 501(c)3 based in Atlanta, a  team of six students and one professor from Emory University’s Goizueta Business School (see  Appendix A) traveled to Ethiopia to analyze the feasibility of encouraging the development of a  commercial wine industry in and around Addis

የኢትዮጵያን ቡና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ለውጪ የሚያቀርብ ድርጅት ስራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ.)  የኢትዮጵያን ቡና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ለውጪ ገበያ የሚያቀርብ ድርጅት በይፋ ስራ ሊጀምር ነው። ''ሜላንዥ ኮፊ ሮሰተር'' የተባለው ይህ ድርጅት የተፈጨ የኢትዮጵያ ቡና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ለዓለም ገበያ የሚያቀርብ ሲሆን፥ በቅርቡ በይፋ ስራ እንደሚጀምርም ነው የተነገረው። በሙከራ ደረጃ ባለፈው ዓመት  ወደ ስራ መግባቱን የሚናገሩት የድርጅቱ መስራችና ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ካሳ፥ ስታርባክሰ በሚባለው አለም አቀፍ የቡና ገዢ ድርጅት ለበርካታ አመታት በሀላፊነት ሲሰሩ መቆየታቸውን ገልፀዋል። ድርጅቱ የአገሪቱን ጥራቱን የጠበቀ ቡና በመግዛት እ.ኤ.አ. የ2013 ምርት በሆኑ ዘመናዊ የመቁያና የመፍጫ መሳሪያዎች በመጠቀም አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ቡና ወደ ውጭ አገራት እየላከ ይገኛልም ብለዋል። በተለይም ለበርካታ አመታት ከኢትዮጵያ ተጓጉዞ በስታርባክስ ድርጅት ውስጥ የሚገዛው የኢትዮጵያ ቡና መጠን በግዢ ከሌሎች አገራት ያነሰ መሆኑ ድርጅቱን ለሟቋቋም እንዳነሳሳቸው ተናግረዋል። ወደ አገራቸው በመምጣትም በ3 ሚሊዮን ብር ሜላንዥ ኮፊ ሮስተር የተባለ ድርጅት መስረተዋል። አቶ ሰለሞን ደርጅቱ በአመት 20 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ ለመላክ እቅድ እንዳለውና ባለፉት ስድስት ወራት 5 ሺህ ቶን  ቡና መላኩን አስታውቀዋል። ድርጅቱ ለአገሪቷ የውጭ ምንዛሪ በማምጣትና ቡናን በአለም ገበያ ሽያጭ ከፍ በማድረግ አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ የጠቆሙት ዳይሬክተሩ፥ ቡናን ከማቅረብ በተጨማሪም የቡናውን ጣእም ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ ለተጠቃሚዎች እንዲቀርብ ስልጠና እየሰጠ ነው ብለዋል። ዳይሬክተሩ አክለውም ድርጅቱ የፊታችን ሀሙስ ስራውን  ለህዝብ እንደሚያስተዋውቅ ተ

ይታሰብበት!

Image
ከዘረፋ ያልዳነው ሀዋሳ ከተማና እና እድለኛ ያልሆነው የሲዳማ ቡና ክለብ ከማህበራዊ መረብ ከ ላይ የተገኘ በ Hagerselam Haroressa ስለሀዋሳ ስነሳ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ውበት ብቻ አይደለም የሚነሳው፡፡ ተፈጥሮ የለገሰቻትን ውበት ምክንያት በማድረግ በህጋዊ መንገድ ወደ ከተማይቱ ከምተመው ኢትዮጵያዊ ህዝብ በላቄ መልኩ በህገ ወጥ መንገድ ሾልኮ በመግባት ከተማይቱንና የአካባቢውን ህብረተሰብ እረፍት የሚነሳ ከጊዜ ወደ ጊዜ መጠኑ እያሻቀበ መተዋል፡፡ ለዚህ የመንግሥት አካላት በተለይም የከተማው ማዘጋጃ ጽ/ቤት እና ከንቲባው ጽ/ቤት ይህ ነው የሚባል የማስተካከል እርምጃ ስወስዱ አይታዩም፡፡ ይልቁንም ከሌቦች ጋር በመተባበር የከተማውን ወረራ ያፋጥናሉ እንጂ፡፡  አሁን ደግሞ በያዝነው ሳምንት ተመሳሳይ የዘረፋ ተግባር በሀዋሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤትና እሱን ከላይ ሆኖ ከሚቆጣጠሩት እራሳቸውን መርጦ ባለሥልጣን የሆኑ አካላት የ ከተማይቱን የዘረፋ ሂደት እየተፋፋሜ ነው የሚል ነገር በስፋት ይነገራል፡፡ የከተማሞችን ”አዲሱ ሊዝ አዋጅ” ህብረተሰቡን ለወጉ እንኳን ሳያወያይ በፍጥነት ተግባራዊ በማድረግ የንግድና የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ የማግኘት እድል መካከለኛ ገቢ ላለው ማኅበረሰብ ክፍል በተለይም ለጭቁኑ መንግስት ሰራተኛ ዝግ በማድረግ እየተሻረከና እየነገደ ያለው የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ለ34 ወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ተጫዋቾች በሀዋሳ ከተማ ውስጥ ቦታ ጀባ ማለቱ ተሰምተዋል፡፡  ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ደረጃ ለሚገኙ ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ተጫዋቾች መኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ እንዲሰጣቸው ተወስኖ የነበረ ቢሆንም የከተማ አስተዳደር ፍቃደኛ ሳይሆን መቅረቱ ይታወሳል፡፡ የሀዋሳ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ብሩ ወልደ ለ

ኢትዮጵያና ኬንያን ከሚያገናኘው የሐዋሳ ሞያሌ መንገድ የተወሰነው ተጠናቀቀ

Image
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25፣ 2006  (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ኢትዮጵያና ኬንያን ሚያገናኘው የሐዋሳ ሞያሌ የመንገድ ፕሮጀክት የተወሰነው በመጠናቀቀቅ ላይ ነው። በአጠቃላይ የአዋሳ ሞያሌ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በ5 ነጥብ 3 ቢሊዮን የሚገነባ ሲሆን ፥ ስድስት ተቋራጮችም እየተሳተፉበት ይገኛል ። የሀዋሳ-ሞያሌ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ኢትዮጵያን ከጎረቤት ሀገራት ጋር በየብስ ለማገናኘት እየተገነቡ ካሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ነው። ለአብነትም ለመንገዱ አምስተኛ ክፍል የሆነው የያቤሎ ሜጋ ፕሮጀክት ግንባታ የተጠናቀቀ ሲሆን ፥ ከሃገረ ማሪያም እስከ ያቤሎ ያለው የመንገዱ አራተኛ ክፍልም በቀጣይ ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ ነው የሚጠበቀው። ሌሎቹ የመንገዱ ክፍሎች በዚህ ዓመት ግንባታቸው የተጀመሩ ሲሆን ፥ በቀጣዩ ዓመት የሚጀመሩም እንዳሉ ነው በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ወንድሙ የሚናገሩት ። የፕሮጀክቶቹ የጊዜ መራራቅ የተከሰተው በተቋራጮች በቶሎ ወደ ስራ አለመግባት መሆኑን የሚናገሩት አቶ ሳምሶን ፥ 186 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የሀዋሳ-ሀገረ ማርያም መንገድም ለሶስት ተቋራጮች ተከፍሎ በዚህ ዓመት ግንባታው መጀመሩን ገልፀዋል ። ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያገናኘውና  በሶስት አመታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው የመንገዱ የመጨረሻ ክፍልም በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ግንባታው የሚጀመር ሲሆን ፥ ሙሉ መንገዱ ተጠናቆ ወደ ስራ ሲገባም የሁለቱን ሀገራት የንግድ ትስስር ይበልጥ  እንደሚያጠናክረው ሃላፊው ገልፀዋል ። ኢትዮጵያም ለኬንያ ከምትልካቸው ምርቶቿ የምታገኘው ገቢ ዝቅተኛ የሚባል የነበረና በአንፃሩ ኬንያ በምስራቅ አፍሪካ ካላት ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ ያለው አናሳ መሆኑ ነው የሚነገ