Posts

BEHIND THE FISHing LINES:The price for a kilo of Ambaza is 17 Br in Koka, 13 Br in Zway and 25 Br in Hawassa

Image
Fasting period reels in big business for fishing industry Two days into Lent,Tsiginesh Fish & Special Kitfo No. 2 – a restaurant known mainly for its fish dishes – was teeming with customers at lunch time on Tuesday, February 25, 2014. This is one of the two restaurants that go by the same name, both owned by Tsiginesh Yilma, 34, and her husband. The No. 2 restaurant opened in 2010, along Sahle Selassie Street, down from St. Mary’s Church at Amist Kilo, and it has always been busy, Tsiginesh says. Tsiginesh came into the fish business after she married her husband, who was already a fish supplier, and now manages the No. 1 restaurant.She gave up her former business, which she had been doing for 10 years, before getting married in 2000. The couple decided to start a restaurant of their own when they noticed how business was booming for the eateries they were supplying. They had their first restaurant in 2006, which has now moved from its original location to the compo

የእርግዝና ወቅት መድኃኒቶች አግባባዊ አጠቃቀም

በምግብ፣ መድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ወራት ሀምሳ ከመቶ በላይ የጸነሱ እናቶች በእርግዝና በሽታ (Morning Sickness) ይሰቃያሉ፡፡ በሽታው ከእርግዝና ጋር በተያያዘ ከሚከሰት የሆርሞኖች መጠንና ዓይነት መለዋወጥ ጋር ተያይዞ የሚከሰት ችግር መሆኑን በዘርፉ የተሠሩ ምርምሮችና የተጻፉ መረጃዎች ያስረዳሉ፡፡ በሽታው አብዛኛውን ጊዜ የጎላ የጤና ችግር በጽንሱም ሆነ በእናትየዋ ላይ የማያስከትል ቢሆንም የብዙ እናቶችን ምቾት ግን ይነሳል፡፡ የበሽታው ክብደትና ቅለት ከእናት እናት የሚለያይ ሲሆን በአንዳንድ እናቶች በአጭር ጊዜ በቀላሉ ታይቶ የሚጠፋ ሲሆን፣ በአንዳንዶች ደግሞ የምግብ ፍላጎት በማሳጣት፣ የተመገቡትንም በተደጋጋሚ በማስመለስ በከፍተኛ ደረጃ ሊያውክ ይችላል፡፡ የበሽታው ምልክቶች በአብዛኛው ጠዋት ጠዋት ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስና የምግብ ፍላጎት መቀነስ ናቸው፡፡ ይህ ዓይነት ችግር በአብዛኛው ጠዋት ጠዋት ይታይ እንጂ በማንኛውም ሰዓት ሊከሰት ይችላል፡፡ የማቅለሸለሽና የማስመለስ ስሜት በተለያዩ ጊዜያትና ሁኔታዎች የሚወሰንም ነው፡፡ በተለይም መጥፎ ሽታ ባለበት፣ ምግብ ሲያበስሉ፣ በጉዞ ወቅት ወዘተ ሊነሳና ሊባባስ ይችላል፡፡ እናቶች በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ማቅለሽለሽና ማስመለስን ለመከላከል እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ለምሳሌ በጉዞ፣ በካንሰር፣ በቀዶ ሕክምና ወዘተ የሚመጣ ማቅለሽለሽና ማስመለስን ለመከላከል የሚያግዙ መድኃኒቶችን (Antiemetic) ከመድኃኒት ቤቶች ገዝተው በራሳቸው ሲጠቀሙ ይስተዋላል፡፡ እናቶች ያለሐኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ ማቅለሽለሽንና ማስመለስን ለመከላከል የሚያግዙ መድኃኒቶችን በራሳቸው ገዝተው ከመጠቀም እንዲቆጠቡ ይመከራል፡፡ የመጀመሪያው ምክንያት በእርግዝና ወቅ

Forget the BRICs; Meet the PINEs

Image
While many emerging markets are taking a beating, a fantastic growth story in the developing world is widening and drawing in new countries Emerging markets are taking a beating these days, most of all the famous BRIC economies ­— Brazil, Russia, India and China. These four once seemed poised to dominate a post-American world. Not anymore. Brazil and India are posting growth rates that are only a fraction of what they were a couple of years ago. Russia’s prospects, already hampered by an overbearing state, are unlikely to improve as its aggressive moves into Ukraine could force Europe and the U.S. to impose economic sanctions. Even mighty China, while still notching admirable growth, must confront rising debt and a distorted financial system. The supremacy of the emerging world suddenly seems very far off. MORE China Exports Boom Suggests Economic Recovery Global Investors Got High on Emerging Markets: Now for the Comedown Here's An Updated Tally Of All The People Who Ha

Fichchee- The New Year of Sidama- The Sidama people celebrate the festival en mass in their sacred place called Gudumale which is located on the beautiful city of Hawassa

Image
http://commons.wikimedia.org/wiki/File:Fichchee-_The_New_Year_of_Sidama-_The_Sidama_people_celebrate_the_festival_en_mass_in_their_sacred_place_called_Gudumale_which_is_located_on_the_beautiful_city_of_Hawassa-_2013-12-18_17-37.jpg

ሆሬ _የሲዳማ ብሄረሰብ ልጃገረዶች የዘፈን ውዝዋዜ በጋዜጠኛ ቦጋሌ ጥላሁን

Image
በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ዉስጥ ከሚገኙ አስራ ሶስት ዞኖች መካከል እጅግ በርካታ የሆነ የህዝብ ቁጥር ያለዉ የሲዳማ ዞን ነዉ። በያዝነዉ አመት በተደረገ የጥናት መረጃ የሲዳማ ዞን 3.2 ሚሊዮን ህዝብ መያዙ ተነግሮአል። የለቱ የባህል ጥንቅራችን የሲዳማ ብሄረሰብ ባህላዊ ገጽታዎችን ይቃኛል። በደቡብ ኢትዮጽያ በይርጋለም ከተማ ነዋሪ የሆነዉ ጋዜጠኛ ቦጋለ ጥላሁን የረጅም ግዜ አድማጫችን ብቻ ሳይሆን ተሳታፊም ነዉ። በኢትዮጽያ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦችን አቅፎ በሚገኘዉ በደቡብ ዞን አጓጓጊ የሆኑ የተፈጥሮ መስቦችን አሉት የሚለን ጋዜጠኛ ቦጋለ ከአዲስ አበባ 320 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘዉ በይርጋለም ከተማ ነዋሪ ሲሆን ስለ ሲዳማ ብሄረሰብ ባህል በተለይም ሆሪ ተብሎ ስለሚታወቀዉ ያላገቡ የሲዳማ ልጃገረዶች የዘፈን ዉዝዋዜ፤ ስለ ቋንቋዉ፣ ስለ ሰርግ፣ እንዲሁም ሌሎች የባህል ገጽታዎች ያጫዉተናል። በሌላ በኩል በሲዳማ ዞን ባህልና እስፖርት ማዕከል ድምጻዊ የሆነችዉ ትብለጽ ተከስተ በሲዳማ ቋንቋ በምታዜመዉ ዘመናዊ ሙዚቃዋ በአካባቢዉ ተወዳጅነትን ማትረፍዋ ነገርላታል። የሲዳማ ዞን የተፈጥሮ መስቦች ያሉበት በቱሪስቶች የሚወደድ ድንቅ የተፈጥሮ ጸጋ ያለዉም አካባቢ ነዉ መረሃ ግብሩን ያድምጡ የሲዳማ ዞን የተፈጥሮ መስቦች