Posts

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ብቃት ያለው የሰው ኃይል በማፍራት ኢንዱስተሪዎችን ሊደግፉ ይገባል-ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም

Image
አዲስ አበባ ነሐሴ 11/2005 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብቃት ያለው የሰው ኃይል በማፍራት ረገድ ኢንዱስትሪዎችን መደገፍ እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አሳሰቡ። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምሁራን ለ20 ቀናት ሲወስዱ የቆየውን የአቅም ግንባታ ሥልጠና ዛሬ በይፋ ተጠናቋል። የትምህርት ሚኒስቴር 1 ሺህ 700 የሚሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ፕሬዝዳንቶች፣ የዩኒቨርስቲ ፋኩልቲ ዲኖችና የዲፓርትመንት ኃላፊዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር ዛሬ በአፍሪካ ኅብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በዚሁ ጊዜ እንደተናገሩት የተጀመረውን አገራዊ ዕድገት ለማፋጠንና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠልጥኖ የሚወጣው የሰው ኃይል ብቃቱ የተረጋገጠ መሆን ይገባዋል። ለኢንዱስትሪ ልማት መፋጠን እያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ በየአካባቢው ከሚገኙ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን እንዲቀረፁ በማስቻል ረገድ አስተዋፅኦ ማበርከት እንደሚጠበቅባቸውም አመልክተዋል። አገሪቱ ከድህነት ለማውጣት በሚደረገው ጥረት ፈጣንና ሁሉን አቀፍ ተጠቃሚ የሚያረጋግጥ ቀጣይነት ያለው ሥራ ለመስራት ግብርናው ወሳኝ ሚና መጫወቱን እንደሚቀጥል ጠቁመዋል። የአገሪቱን የግብርና ዘርፍ በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲሆን ለማስቻል እየታዩ ያሉትን ጅምር ዕድገቶች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በምርምርና ስርፀት አስደግፈው ሊሰሩ እንደሚገባቸው አቶ ኃይለማሪያም አስገንዝበዋል። በዚህ በኩል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያደርጉትን ጥረት ለመደገፍ መንግሥት በተቻለው አቅም ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል። በመላ አገሪቱ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ምሁራንና የመስኩ ባለሙያዎች አገራ

EU group: Ethiopia should release jailed reporters

By     KIRUBEL TADESSE, Associated Press ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — A European Union parliament delegation on Wednesday called on Ethiopia's government to release jailed journalists and activists, but in a sign the call may not be heeded the delegation was denied from visiting a prison it had been approved to see. The head of the delegation, Barbara Lochbihler, said Ethiopia is jailing journalists and activists for "exercising their legitimate right to freedoms of expression, association and religion." The group is concerned by reports of misuse of the country's anti-terrorism legislation to stifle dissent, she said. "Despite the country's excellent constitution, we note flaws in the impartiality of the judicial system," Lochbihler told journalists at a press conference Wednesday. A spokesman for the Ethiopian Prime Minister said the country doesn't have any political prisoners and that prisoners would not be released "just because s

አራት የደቡብ ክልል ውሃ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አራቱ የደቡብ ክልል ውሃ ሀብት ልማት ቢሮ ከፍተኛ ሀላፊዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኙ የመንግስት መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል፡፡ የክልሉ ውሃ ሀብት ልማት ቢሮ ምክትል ሀላፊው አቶ ውብሸት ፀጋዬ፣ የግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ሀላፊው አቶ ይገረሙ ፋሲቆ፣ የክፍያዎች ሀላፊው አቶ አቦሰጥ መብራቱ፣ መሐንዲሱ አቶ ሞገስ ዩሀንስ እና ኮንትራክተር የነበሩት አቶ ተክለወልድ ማሞ በቁጥጥር ስር የሚገኙ ሀላፊዎች መሆናቸው ታውቋል፡፡ አራቱ ባለስልጣናት በጋራ በመሆን በሲዳማ ዞን በበንሳ ወረዳ በመካሄድ ላይ በነበረ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ከፍተኛ የሆነን ገንዘብ ለግል ጥቅም በማዋል በሚል መታሰራቸው ተገልጿል፡፡ ባለፈው ወር አስራ አራት የሚሆኑ የኦሮሚያ ውሃ ሀብት ልማት ቢሮ ከሙስና ጋር በተያያዘ መታሰራቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በተያያዘ ዜና ከታሰሩ ዘጠና ቀናት የሞላቸው የኢትዮጵያ ጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣናት በመጪዎቹ አስራ አምስት ቀናት ክስ እንደሚመሰረትባቸው ታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ መስሪያ ቤት ዋና ሀላፊ አቶ መላኩ ፈንታና ስልሳ ሶስት የጉምሩክ ሀላፊዎች በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በምርመራ ላይ የሚገኙ ሲሆን ምርመራቸው በመጠናቀቁ ክስ ማሰማት ሂደቱ  በሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚጀመር ይጠበቃል፡፡ የኢንተር ኮንቲኔታል ባለቤት አቶ ስማቸው ከበደ፣ የአቶ ስዬ አብርሃ ወንድም የሆኑት አቶ ምህረተአብ አብርሃ እና የበርካታ የንግድ ድርጅቶች ባለቤት የሆኑት አቶ ከተማ ከበደ በቁጥጥር ስር ከሚገኙት 63 ሰዎች መካከል ናቸው፡፡ http://ethsat.com/amharic/%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%89%A1%

የደቡብ ክልል ውሃ ሃብት ልማት ቢሮ ከፍተኛ ሃላፊዎች ላይ ምርመራ ተጀመረ ;የክልሉ መንግስት በሲዳማ ዞን በበንሳ ወረዳ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሁሮ ጡሙሮ የተሰኘ የውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ያስጀምራል። ጨረታውን ደግሞ አቶ ተክለወልድ ማሞ የተሰኙ የውሃ ስራዎች ተቋራጭ ያሸንፋሉ ግለሰቦቹ 40 በመቶ ብቻ የተከናወነውን ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል በማለት ያለ አግባብ ክፍያ እንዲፈጸም በማድረጋቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል።

Image
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ውሃ ሃብት ልማት ቢሮ  ምክትል ሃላፊ አቶ ውብሸት ጸጋዬን ጨምሮ አራት የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ ተጀመረባቸው። በደቡብ ክልል  ሰሞኑን የክልሉ ውሃ ሃብት ልማት ቢሮ ምክትል ሃላፊው አቶ ውብሸት ጸጋዬ ፣ የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ሃላፊው  ይገረመው ፋሲቆ ፣  የክፍያዎች ሃላፊው አቶ አቦሰጥ መብራቱ ፣ መሃንዲሱ አቶ ማገሳ ዮሃንስ እና ኮንትራክተሩ አቶ ተክለወልድ ማሞ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የክልሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን  ኮሚሽነር ገበየሁ ገብሬ እንዳሉት ፥ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በመተባበር የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል በሚል በመጠርጠራቸው ነው።  የክልሉ መንግስት በሲዳማ ዞን በበንሳ ወረዳ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሁሮ ጡሙሮ የተሰኘ የውሃ ፕሮጀክት ግንባታ  ያስጀምራል። ጨረታውን ደግሞ አቶ ተክለወልድ ማሞ የተሰኙ የውሃ ስራዎች ተቋራጭ ያሸንፋሉ ግለሰቦቹ 40 በመቶ ብቻ የተከናወነውን ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል በማለት ያለ አግባብ ክፍያ እንዲፈጸም በማድረጋቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል።  ግለሰቦቹ  በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እንዲጀመርባቸው የሚያስችል በቂ ማስረጃ መገኘቱንም ነው አቶ ገበየሁ የተናገሩት። የፈደራል ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን የጸረ ሙስና ትግሉን ሃገራዊ ለማድረግ ከክልሎች ጋር በመቀናጀት በጋራ እየሰራ ነው የሚገኘው። በፈደራል ተፈጽሞ መሸሸጊያውን ክልል ሊያደርግ  የሚሞክር የሙስና ተግባር መግቢያ እንዲያጣ ለማድረግ ይህ የፌደራልና የክልሎች ቅንጅታዊ ስራ ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ነው እየተነገረ ያለው። በፌደራል ደረጃ በቅርቡ በገ

The USPFJ Strongly Condemns the Sabotage of the Sidama New Year ‘Fichchee’ by Ethiopian Government!

Press Statement By United Sidama Parties for Freedom and Justice (USPFJ) August 15, 2013 The current ‘Tigray People’s Liberation Front (TPLF) led Ethiopian regime continually denies the basic rights of Sidama nation to exercising their constitutional privileges enshrined in the supreme law of the country since it’s assumed power in June 1991. The regime uses a few dozens of handpicked Sidama cadres who are meticulously selected by the regime for their ability of implementing anti-Sidama policies of the regime in Sidama land whilst the regime expropriates its resources. The Sidama cadres are also selected for their capacity in obliviously torturing, arresting, killing and totally silencing the Sidama nation whenever the regime orders them to do so. Therefore, the Sidama people and its region remain the most marginalized in the country characterized by high unemployment, abject poverty and severe deprivation despite its lucrative economic contribution to the federal gov