Posts

ታላቋ የአፍሪካ መዲና ከትንሿ ሸበዲኖ ምን ትማር?

Image
የአፍሪካ ህብረትን ጨምሮ የበርካታ ታላላቅ አለም አቀፋዊ ድርጅቶች መናኸሪያ ነች፡፡ ከተማችን አዲስ አበባ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገች መሄዷ ቢነገርላትም በፅዳትና በንፅህናዋ ረገድ ያለችበት ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው፡፡ ዋና ዋና የከተማይቱ ጎዳናዎችና ትላልቅ አደባባዮች ሳይቀሩ የቆሻሻ ማጠራቀሚያና ዋጋ የማይከፈልባቸው መፀዳጃ ቦታዎች በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ እዚህም እዚያም እየተንጠባጠቡ የሚታዩትን እዳሪዎችን ላለመርገጥ እየዘለሉ መራመድ በብዙ የከተማዋ አካባቢዎች የተለመደ ተግባራት ናቸው፡፡ ከሶስት ሚሊዮን በላይ ህዝብ እንደሚኖርባት በሚነገርላት በዚህችው ከተማ ውስጥ የሚገኙ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች አንድና ሁለት ተብለው የሚቆጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህም ቢሆኑ በማህበር ተደራጁ ለተባሉ ቡድኖች ተሰጥተው ለተጠቃሚው አገልግሎት የሚሰጡት ገንዘብ እየተከፈለባቸው ሆኗል፡፡ ለመፀዳጃ ቤት አገልግሎቱ ገንዘብ የመክፈል አቅም የሌላቸው የጎዳና ተዳዳሪዎች፤የኔ ቢጤዎችና ከተማዋን በአግባቡ የማያውቁ እንግዳ መንገደኞች የተፈጥሮ ጥሪን የመመለስ ግዴታ አለባቸውና እዳሪያቸውን በመንገዱና በየአደባባዩ ለመውጣት ይገደዳሉ፡፡ ይህ ሁኔታ በከተማዋ እጅግ የተለመደና እንደ ባህል ሆኖ የኖረው ጉዳይ ነው፡፡ “ሐበሻ መንገድ ላይ ሲበላ እንጂ ሲፀዳዳ አያፍርም” እየተባለ ሲተረትበትም ኖሯል፡፡ በአፄ ሚኒሊክ ዘመነ መንግስት፣ ንጉሱ ህዝቡ ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት እንዲቆጠብ የሚያሳስብ አዋጅ አስነግረው የመፀዳጃ ቤትን ጠቀሜታ ለህዝባቸው ለማስተማር ጥረት አድርገው ነበር፡፡ ይህ ሁኔታ በአፄ ኃይለስላሴም ሆነ በደርግ ዘመነ መንግስታት ሲከናወን የቆየ ተግባር ነው፡፡ የህዝብ የመፀዳጃ ቤቶች በከተማው ዋና ዋና ስፍራዎች ላይ እንዲገነቡ ተደርገው ለአገልግሎት ክፍት በማድረግ ህብረተሰቡ ከመፀዳጃ ቤት ው

The Sidamo: in the heart of the coffee growing land

Image
Most trips southwards will include a stop in the Sidamo region, the very lush area of southern Ethiopia, best known for its moka coffee and selection of tropical fruits. To break our journey south, we decided to start with a relaxing stop at Aregash Lodge in Yirga Alem, about 45 minutes south of Lake Awassa. The lodge is famous for being the best run in Southern Ethiopia. Owned by an Italian-Greek couple who inherited a piece of land for having helped Hailé Sélassié and his family during the troubled times of the 1970s (or so I was told), it is a small family place with only about ten tukuls, or traditional round houses, arranged as bedrooms suites. The lodge is very comfortable in a green and secluded private park, and offers home made organic food with fruit and vegetables from their own garden. During our stay there, we met two other families we knew from Addis, who had the same idea of spending Christmas Eve at the lodge. a rural dwelling, typical of the Sidamo region The

Life in Sidama

Image
In the 1980s, the Ethiopian Tourism Commission published several books. The text that follows is from one of those books, titled  Ethiopians and The Houses They Live In , written and illustrated by Jill Last. The book is broken up into various regions of Ethiopia. I've copied the section on Sidamo, as that is where most children from Sele Enat are from. ___________________________________________________ Sidamo Region, stretching from Lake Abaya to Lake Awassa, is the deep south and the name instantly conjures up a picture of green coffee-growing country. The huge shady forest trees dense on the mountain slopes, and the brighter green of the ubiquitous ensete plant which surrounds every smallholding, fades gradually to the brown and sand of the semi-desert near the Kenya border. Ensete actually exists as a wild plant throughout tropical Africa but the sixty-eight cultivated varieties grow exclusively in Ethiopia. Ensete is a root tuber, the same sort of thing as a yam, an

Bamboo roundhouse by the Sidama people of Ethiopia

Image
ፎቶ ከፌስቡክ This is a traditional split bamboo plaited roundhouse by the Sidama people of Ethiopia. The dome, with its pointy top, is designed to shed heavy rainfall where a circular dome would have a flat region prone to leaks. Bamboo once played an important role in the rural economies of East Africa but indiscriminate clearing of natural bamboo forests have resulted in losing natural resources and many of the traditional building skills. You can find out more about traditional bamboo construction at  The International Network for Bamboo and Rattan .  የቀርካሃ እንዴት ማልማት እንደምገባ የምተርከውን መጽሀፍ ከታች ያንቡ ቀርካሃን እንዴት ማልማት ይቻላል

ሲዳማን ጨምሮ ከመላው ኣገሪቱ የተወጣጡ የህብረት ስራ ማህበራት የተሳተፉበት ጉባሴ ሰሞኑን በኣዋሳ ተካህዷል

Image
አዋሳ ሐምሌ 04/2005 በግብርና የህብረት ስራ ልማት ዘርፍ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት መንግስት በሰጠው ትኩረት ሀገር አቀፍ ስተራቴጂ ተነድፎ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ በሀዋሳ ከተማ ሰሞኑን በተከበረው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ቀን በዓል ላይ የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይግዛው ዳኘው እንደገለጹት ግብርና ለኢትዮጵያ እድገት መሰረት፣ ለውጪ ምንዛሬና የአብዛኛው መተዳደሪያ ገቢ ምንጭ መሰረት በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቷል፡፡ ስለሆነም ስትራቴጂው የህብረት ስራ ማህበራት ከተለምዶ አሰራር ተላቀው በአደረጃጀት፣ በአሰራር ስርአታቸውና በሰው ሀይላቸው ይበልጥ ጎልበተው የአርሶና አርበቶአደሩን ምርትና ገበያ ማሻሻል ነው ብለዋል፡፡ የግብርና ህብረት ስራ ዘርፍ ልማት ስትራቴጂ በግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል ባለፈው አመት ጸድቆ በ2005 በጀት አመት መተግበር ጀምሯል ብለዋል፡፡ ስትራቴጂው ቅድሚያ መተግበር የጀመረው በትግራይ ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብና በአማራ ብሄራዊ ክልሎች የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ተግባራዊ ባደረጉ የተመረጡ ወረዳዎች እንደሆነም ገልጸዋል፡፡ በስትራቴጂው ትግበራ የመጀመሪያው ዓመት ከተመዘገቡ ውጤቶች መካከል የህብረት ስራ ማህበራት የላቀ ዕውቅና የመስጠትና የልቀት ማዕከል የማቋቋም ስራ መጀመሩ፣በአራቱ ክልሎች ለሚገኙ ለ9 የህብረት ስራ ዩኔየኖች ከአባላቶቻቸው ምርት በማሰባሰብ ግብይት እንዲፈጽሙ ከ354 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር እንዲያገኙ መደረጉ እንደሚገኝበት ተናግረዋል፡፡ ከዚህም ሌላ የማህበራት ግብይት ሰንሰለት ለማሰጠር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ያሉት ዳይሬክተሩ በሰሊጥ፣ በቡና፣ በስንዴ፣ በጤፍ በገብስና በሽምብራ ግብይት የተሰማሩ የህብረት ስራ ዩኒየኖችና የህብረት ስራ ማስፋፊያ አ