Posts

የስምንት ሚኒስትሮች ሹመት ሰሞኑን ይፀድቃል

 የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ዛሬ ግምገማ ያካሂዳል የኢህአዴግ 36 ከፍተኛ መሪዎችን ያካተተው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አመታዊ ግምገማ ለማካሄድ ዛሬ የሚሰበሰብ ሲሆን የስምንት ሚኒስትሮች ሹም ሽርና ሽግሽግ በሚቀጥለው ሳምንት ለፓርላማ ቀርቦ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል፡፡ ለሹመት የሚቀርቡት ባለስልጣናት፤ የፍትህ ሚኒስትር፣ የከተማና ኮንስትራክሽን ልማት ሚኒስትር፣ የግብርና ሚኒስትር፣ የትራንስፖርት ሚኒስትር፣ የገቢዎች ሚኒስትር የደህንነትና መረጃ ሚኒስትር፣ የደንና አካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር እንዲሁም በፓርላማ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ናቸው ተብሏል፡፡ አንዳንዶቹ ሹምሽር እርምጃዎች ሲሆኑ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ወደ አዲስ አበባ አስተዳደር እንዲዛወሩ በተደረጉ ባለስልጣናት ምትክ የሚካሄድ ሽግሽግ ነው፡፡ ይሁን እንጂ የእጩ ተሿሚዎችን ማንነት ለማወቅ ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም፡፡ ዛሬ የሚካሄደው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ከሹምሽሩ ጋር የተያያዘ እንደሆነ ቢታሰብም፣ የሰብስባው ዋና ርዕሰ ጉዳይ አመታዊ ግምገማና አመታዊ እቅድ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመሩት አስፈፃሚ አካል የመቆጣጠር ስልጣን ያለው የአገሪቱ ፓርላማ ጠንካራ የቁጥጥር ሃላፊነቱን በተግባር ማሳየት እንደጀመረ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጭምር ቢናገሩም፤ በሚኒስትሮች ሹመት ዙሪያ ግን የቀድሞው አሰራር አልተሻሻለም፡፡ በተለያዩ ዲሞክራሲያዊ አገራት ውስጥ የእጩ ሚኒስትሮች ማንነት በይፋ ታውቆ ለበርካታ ሳምንታት በፓርላማና በዜጐች ዘንድ ውይይት የሚካሄድበት ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ ግን የተሿሚዎች ማንነት የሚገለፀው ሹመታቸው በሚፀድቅበት እለት ነው፡፡ የስራ አስፈፃሚው ኮሚቴ ዛሬ ስብሰባ እንደሚያካሂድ የገለፁት የኢህአዴግ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን፤ የስብሰባው ዓላማ የዓመቱን የስራ አፈፃፀ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሶስት ፖለቲካ ፓርቲዎች አገደ

የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ደንብን ተላልፈው በመስራት አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን  አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የ 11 ወራት የስራ አፈጻፀም ሪፖርቱን  ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበበት ወቅት ነው የፖለቲካ ድርጅቶቹ ህግን ተላልፈው አግኝቻቸውለሁ በሚል  ቦርዱ እርምጃ መውሰዱን ያስታወቀው፡፡ በዚህ መሰረትም የኦሮሞ ነጻነት ፓርቲ( ኦነፓ)፡የኢትዮጵያ ፓን ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኢፖኦፓ)፡የኢትዮጵያ ሱማሌ ልማት ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኢሱልዴፓ) የታገዱ ሲሆን የሸኮና አካባቢው ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ሾአህድድ) የመጨረሻ ማስጠንቀቅያ እንደተሰጠው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገልጿል፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና እንደተናገሩት ሶስት አዳድስ የፖለቲካ ፓርቲዎች  እውቅና ተሰጥተዋል፡፡አንድ የግንባር እና የውህደት ጥያቄዎችም አዎንታዊ ምላሽ እንዳገኙም ገልጸዋል፡፡ በ2005 በተካሄደው የአካባቢ፣ የአዲስ አበባና የድሬደዋ ከተሞች ምክርቤቶች ምርጫ የሴቶች ተሳትፎ 48 በመቶ መደርሱም በሪፖርቱ ቀርቧል፡፡ ቦርዱ ለምርጫው ማስፈጸሚያም ከአራት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ጥቅም ላይ አውሏል፡፡ ከቀረበው ሪፖርት በመነሳትም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት  አባላት ለነሷቸው  የተለያዩ ጥቄዎች ቦርዱ ምላሽ ሰጥል፡፡ በዚህም ቦርዱ በአመቱ ለመስራት አቅዶ ያልተገበረው  የዳታ ቤዝ መረጃ አያያዝ ስርአት በአፋጣኝ ሊተገበር እንደሚገባ  ምክርቤቱ አሳስቧል፡፡

Environmental implications of changes in the levels of lakes in the Ethiopian Rift since 1970

Image
Abstract The Ethiopian rift is characterized by a chain of lakes of various sizes and hydrological and hydrogeological settings. The rift lakes and feeder rivers are used for irrigation, soda extraction, commercial fish farming, and recreation, and they support a wide variety of endemic birds and wild animals. The levels of some of these lakes have changed dramatically over the last three decades. Lakes that are relatively uninfluenced by human activities (Langano and Abaya) remain stable except for the usual inter-annual variations, strongly influenced by rainfall. Some lakes have shrunk due to excessive abstraction of water; others have expanded due to increases in surface runoff and groundwater flux from percolated irrigation water. Lakes Abiyata and Beseka, both heavily impacted by human activities, show contrasting lake level trends: the level of Abiayata has dropped by about 5 m over three decades because of the extraction of water for soda and an upstream diversion for irr

Lake Hawassa disturbed

Image
The routine is a familiar one at Lake Hawassa. At around six o’clock every morning, people line the shore of the lake, watching as the fishing boats return. The faces of the fishermen coming back to shore are tired after a long night’s work, but they also bear disappointment. Most days start this way – with locals counting the cost of another poor haul. The problem isn’t immediately obvious - the lake swarms with tilapia and catfish and fishing in the lake has grown massively in the last 30 years. In the early 1980s, there were fewer than 20 registered fishermen earning a living from the lake; this grew to more than 100 in the 90s and the number has stayed high, alongside many more who are unregistered. Even more dramatic is the rise in the average number of fish caught during the same period – during the early 80s, the catch was below 200 nets per day. Today it ranges between 1,000 and 1,500. 600 to 700 tonnes are landed per year and therein lies the problem – sustained over-fish

Digital Shift for Commodity Exchange

Image
The Ethiopian Commodity Exchange (ECX) is looking to expedite the process of developing technology for an online trading system, by the end of the second quarter of 2013.  After developing the technology, it is expecting to launch online trading on the exchange floor and six other remote trading sites, by the end of June 2014. The project is estimated to cost 4.1 million dollars. The 2013 deadline is part of the conditions that the Investment Climate for Africa Fund (ICF) requires the ECX to meet, in order for it to sign a revised financing agreement for the project. In a rush to meet these conditions, the ECX has started working on the technology in-house, and has extended the contract of Solomon Edossa – part of the original Ethiopian Diaspora management team that served as chief information officer for five years and had stayed back to serve as an advisor until mid 2013. Now his contract has been extended until 2014, in order for him to head the project. The ECX is also loo