Posts

Environmental implications of changes in the levels of lakes in the Ethiopian Rift since 1970

Image
Abstract The Ethiopian rift is characterized by a chain of lakes of various sizes and hydrological and hydrogeological settings. The rift lakes and feeder rivers are used for irrigation, soda extraction, commercial fish farming, and recreation, and they support a wide variety of endemic birds and wild animals. The levels of some of these lakes have changed dramatically over the last three decades. Lakes that are relatively uninfluenced by human activities (Langano and Abaya) remain stable except for the usual inter-annual variations, strongly influenced by rainfall. Some lakes have shrunk due to excessive abstraction of water; others have expanded due to increases in surface runoff and groundwater flux from percolated irrigation water. Lakes Abiyata and Beseka, both heavily impacted by human activities, show contrasting lake level trends: the level of Abiayata has dropped by about 5 m over three decades because of the extraction of water for soda and an upstream diversion for irr

Lake Hawassa disturbed

Image
The routine is a familiar one at Lake Hawassa. At around six o’clock every morning, people line the shore of the lake, watching as the fishing boats return. The faces of the fishermen coming back to shore are tired after a long night’s work, but they also bear disappointment. Most days start this way – with locals counting the cost of another poor haul. The problem isn’t immediately obvious - the lake swarms with tilapia and catfish and fishing in the lake has grown massively in the last 30 years. In the early 1980s, there were fewer than 20 registered fishermen earning a living from the lake; this grew to more than 100 in the 90s and the number has stayed high, alongside many more who are unregistered. Even more dramatic is the rise in the average number of fish caught during the same period – during the early 80s, the catch was below 200 nets per day. Today it ranges between 1,000 and 1,500. 600 to 700 tonnes are landed per year and therein lies the problem – sustained over-fish

Digital Shift for Commodity Exchange

Image
The Ethiopian Commodity Exchange (ECX) is looking to expedite the process of developing technology for an online trading system, by the end of the second quarter of 2013.  After developing the technology, it is expecting to launch online trading on the exchange floor and six other remote trading sites, by the end of June 2014. The project is estimated to cost 4.1 million dollars. The 2013 deadline is part of the conditions that the Investment Climate for Africa Fund (ICF) requires the ECX to meet, in order for it to sign a revised financing agreement for the project. In a rush to meet these conditions, the ECX has started working on the technology in-house, and has extended the contract of Solomon Edossa – part of the original Ethiopian Diaspora management team that served as chief information officer for five years and had stayed back to serve as an advisor until mid 2013. Now his contract has been extended until 2014, in order for him to head the project. The ECX is also loo

አንድነት የፀረ-ሽብር አዋጁን ለማሰረዝ የ1ሚ. ሰዎችን ፊርማ ያሰባስባል

ዶ/ር ነጋሶ የመጀመሪያው ፈራሚ ሆነዋል “የአገሩን በሬ በአገሩ ሰርዶ እንጂ በውጭ ተቋማት መተማመንይቅር” - ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ከትላንት በስቲያ በይፋ የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ የፀረ-ሽብር አዋጁን ማሰረዝ ዋነኛ አላማው እንደሆነ ገለፀ፡፡ ለዚህ ዓላማውም የአንድ ሚሊዮን ሰዎችን የድጋፍ ፊርማ (ፒቲሽን) በዕለቱ ማስፈረም የጀመረ ሲሆን የመጀመሪያው ፈራሚ የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ሆነዋል፡፡ ፓርቲው የፀረ-ሽብር ህጉን ለማሰረዝ ከሚንቀሳቀስባቸው ምክንያቶች አንዱ ህገ-መንግስቱን በእጅጉ የሚጥስና የኢትዮጵያን ዜጐች በማጥቃት የሚጀምር በመሆኑ ነው ብሏል - የህዝባዊ ንቅናቄው ኮሚቴ በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡፡ ፓርቲው “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” በሚል መሪ ቃል የጀመረው የሶስት ወር ንቅናቄ የአንድ ሚሊዮን ህዝቦችን ድምፅ በማሰባሠብ የአገሪቱን ዜጐችና ተቋማትን በማጥቃት፣ በሀይማኖት ጣልቃ በመግባት፣ ከአባትና እናት የተወረሠን ንብረትና ሀብት በሽብርተኝነት ስም የሚገፈውን አዋጅ ለማሰረዝ ጥረት እናደርጋለን፤ ወደ ክስም እንሄዳለን” ብሏል፡፡ “ይህ ማለት ግን ኢትዮጵያ ካላት ተፈጥሯዊ ሀብትና መሠል ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የፀረ-ሽብር ህግ አያስፈልጋትም ማለት እንዳልሆነ የገለፁት የንቅናቄው ኮሚቴ አባል አቶ ትዕግስቱ አወል፤ አሁን ስራ ላይ ያለው የፀረ ሽብር አዋጅ ግን ሰዎችን እና ተቋማትን የሚያጠቃ ነው ብለዋል፡፡ ከተጠቁት ተቋማት ውስጥ አንድነትና መድረክ ዋነኞቹ እንደሆኑ፣ ጋዜጠኞችና የፖለቲካ ሰዎችም የዚሁ አዋጅ ሠለባ መሆናቸውን፣ እንዲሁም ከህገ መንግስቱ ጋርም በከፍተኛ ሁኔታ ስለሚቃረን ትኩረት አድርገንበታል ሲሉም አክለዋል፡፡ “ምንም እንኳን በፍትህ ተቋማቱ ላይ ያለን እምነት የተሸ

የሐዋሳ ስታዲየም ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል

Image
የስታዲየሙ ግንባታ በአሁኑ ወቅት  23  በመቶ ያህል የተጠናቀቀ ሲሆን ከተያዘለት የጊዜ ገደብ አስቀድሞ እንዲጠናቀቅ ሥራው እየተፋጠነ ይገኛል፤ በቀድሞ አጠራሩ  « ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ስታዲየም »  በአሁኑ ደግሞ  « አዲስ አበባ ስቴዲየም  »  የአፍሪካ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ መዲና ለሆነችው አዲስ አበባ የአገሪቱንና የክለቦችን ዓለም አቀፍ ውድድሮች የምታስተናግድበት ብቸኛው ስፍራ ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል። ሠላሳ አምስት ሺ ተመልካቾችን የመያዝ አቅም እንዳለው የሚነገርለት የአዲስ አበባ ስቴዲየም በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ 1940  እንደተገነባ የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። ስታዲየሙ በአውሮፓውያኑ  1962 ፣  1968 ና  1976  የተካሄዱ ሦስት የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ተስተናግደውበታል። ኢትዮጵያ ካስተናገደቻቸው ከእነዚህ ሦስት የአፍሪካ ዋንጫዎች መካከል ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ባለድልም ሆናበታለች። አዲስ አበባ ስታዲየም የአፍሪካ የወጣቶች ሻምፒዮናና  16 ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮናም በብቃት ተስተናግደውበታል። ይህ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠረውና በመዲናዋ በብቸኝነት ደከመኝ ሰለችኝ ሳይል ከአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ውድድሮች በተጨማሪ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች የሚካሄዱበት ስታዲየም  « አንድ ለእናቱ  »  እየተባለ የሚጠራበት ጊዜ ማብቂያ የተቃረበ ይመስላል። ለዚህ ማሳያው ደግሞ በአማራ፣ በትግራይ፣ በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች በባሕር ዳር፣ በመቀሌ፣ በነቀምትና በሐዋሳ ከተሞች በመገንባት ላይ የሚገኙት ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ስታዲየሞች ማሳያ ሊሆኑ ይችላሉ። ከእነዚህ ስታዲየሞች መካከል ግንባታው ከተጀመረ የአንድ ዓመት እድሜ ያስቆጠረው የሐዋሳ ስታዲየም ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል። የጋዜ