Posts

Feeding patterns and stunting during early childhood in rural communities of Sidama, South Ethiopia

Image
Masresha Tessema 1 , Tefera Belachew 2,& , Getahun Ersino 1,3 1 Institute of Nutrition, Food Science and Technology, Department of Applied Human Nutrition, Hawassa University, Hawassa, Ethiopia,  2 College of Public Health and Medical Sciences, Department of Population and Fam. Health, Jimma, University, Jimma, Ethiopia,  3 College of Pharmacy & Nutrition, University of Saskatchewan 110 Science Place, Saskatoon SK CAN S7N 5C9, Canada. & Corresponding author Tefera Belachew, College of Public Health and Medical Sciences, Department of Population and Fam. Health, Jimma, University, Jimma, Ethiopia. Abstract Introduction:  The period from birth to two years of age is a "critical window" of opportunity for the promotion of optimal growth, health and behavioral development of children. Poor child feeding patterns combined with household food insecurity can lead to malnutrition which is a major public health problem in developing countries like

Nutritional status and cognitive performance of mother-child pairs in Sidama

Image
Abstract The purpose of this study was to assess the nutritional status and cognitive performance of women and their 5-year-old children using a cross-sectional design. Cognitive performance of mothers and children was assessed with Raven's Colored Progressive Matrices (CPM) and Kaufman Assessment Battery for Children-II (KABC-II). Demographic characteristics, food consumption patterns and anthropometry were also measured. Four rural districts in Sidama, southern Ethiopia served as the setting for this study. Subjects were one hundred women and their 5-year-old children. Mean ± standard deviation age of the mothers was 29 ± 6 years and family size was 7.0 ± 2.6. Maternal body mass index (BMI) ranged from 15.3 to 29.0 with 14% of the mothers having BMI < 18.5. Anthropometric assessment of children revealed 29% to be stunted (height-for-age z-score < -2) and 12% to be underweight (weight-for-age z-score < -2). Mothers' education significantly contributed to predic

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት መካከል ጥቂት የሲዳማ ተወካዮች

Image
1. ሃይለማርያም ደሳለኝ 2. አቶ ሙደር ሰማ 3. አቶ አለማየሁ አሰፋ 4. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ 5. አቶ ሃይለብርሃን ዜና 6. አቶ ሬድዋን ሁሴን 7. አቶ መኩሪያ ሃይሌ 8. ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል 9. አቶ ሳኒ ረዲ 10. አቶ ታገሰ ጫፎ 11. አቶ ተስፋየ በልጅጌ 12. አቶ መለሰ አለሙ 13. አቶ ሲራጅ ፈጌሳ 14. ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ 15. አቶ አብርሃም ማርሻሎ 16. ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም 17. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ 18. አቶ ምትኩ በድሩ 19. አቶ ካይዳኪ ገዛኸኝ 20. አቶ ደበበ አበራ 21. አቶ ደሴ ዳልኬ 22. አቶ ክፍሌ ገብረማርያም 23. አቶ አስፋው ዲንጋሞ 24. አቶ ተክለወልድ አጥናፉ 25. አቶ ኑረዲን ሃሰን 26. አቶ ማቲዎስ አኒዮ 27. አቶ ጥላሁን ከበደ 28. ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት 29. አቶ ኢዮብ ዋኬ 30. ወይዘሮ አልማዝ በየሮ 31. አቶ ሁሴን ኑረዲን 32. አቶ ያዕቆብ ያላ 33. ዶክተር መብራቱ ገብረማርያም 34. አቶ ይገለጡ አብዛ 35. አቶ አባስ መሃመድ 36. አቶ ሞሎካ ውብነህ 37. አቶ ዮናስ ዮሴፍ 38. አቶ ዴላሞ ኦቶሮ 39. ወይዘሮ አበባየሁ ታደሰ 40. አቶ ታገሰ ኤሮሞ 41. አቶ ተመስገን ጥላሁን 42. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ 43. አቶ ቃሬ ጫዊቻ 44. ወይዘሮ አስቴር ዳዊት 45. ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ 46. አቶ ሞገስ ባልቻ 47. አቶ መሃመድ አህመድ 48. አቶ ተስፋየ ይገዙ 49. ዶክተር ዘሪሁን ከበደ 50.አቶ ገሌቦ ጎልቶሞ 51. አቶ አማኑኤል አብርሃም 52. አቶ ሰማን ሽፋ 53. አቶ ሰለሞን ተስፋየ 54. አቶ

በደቡብ ክልል ሐሰተኛ የብቃት ማረጋገጫ አቅራቢዎች ተበራክተዋል

ከተለያዩ ተቋማት በመመረቅ ሥራ ለመቀጠር ወሳኝ ለሆነው የብቃት ማረጋገጫ ሐሰተኛ ማስረጃ የሚያቀርቡ ግለሰቦች እየበዙ መሆናቸውን፣ አንዳንድ ቀጣሪ ድርጅቶች ሲገልጹ፣ የደቡብ ክልል ልቀት ማዕከል ችግሩን ለመቅረፍ ድረ ገጽ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በተደጋጋሚ ምዘናውን ወስደው ብቁ መሆን ያልቻሉ በቢዝነስና በጤና ዘርፎች በተለይም የደረጃ ሦስትና አራት ዲፕሎማ የተወሰኑ ተመራቂዎች ነን የሚሉ፣ ሐሰተኛውን ሰነድ በማሠራት መጠቀም እንደ አማራጭ መውሰዳቸውን ድርጅቶቹ ጠቁመው፣ ትክክለኛውንና ሐሰተኛውን ለመለየት መቸገራቸውን ይናገራሉ፡፡ የደቡብ ክልል የልቀት ማዕከል በበኩሉ ሐሰተኛ የብቃት ማረጋገጫ ለሥራ ውድድር የሚያቀርቡ ግለሰቦች መኖራቸውን አምኖ፣ በርካታ ቀጣሪ መሥርያ ቤቶች እንዲጣራላቸው በሚልኩት ጥያቄ መሠረት ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሐሰተኛ ማስረጃዎችን አጣርቶ ለሚመለከታቸው አካላት ማሳወቁን አስረድቷል፡፡  በትምህርት፣ በቢዝነስ፣ በጤናና በሌሎች ተያያዥ የትምህርት ዘርፎች ለመጠርጠር አስቸጋሪ የሆኑ የምዘና ብቃት ማረጋጫዎች እንደሚቀርቡና ለማዕከሉ ካልተላከ በስተቀር መለየት ከባድ እንደሆነ በሐዋሳ ከተማ ሪፖርተር ያነጋገራቸው አንዳንድ ቀጣሪ ተቋማት ይገልጻሉ፡፡ “ለሥራ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥተን ካልተጠራጠርን መለየት የማይቻሉ የሲኦሲ መረጃዎች ይቀርባሉ፡፡ ሐሰተኛ መሆናቸውን ማዕከሉ አጣርቶ ሲልክልን ብቻ ነው ምናውቀው፡፡ በተለያዩ ጊዜያት ችግሮቹን ካየን በኋላ ስንቀጥር ወደ ማዕከሉ ለመላክ ተገደናል፤” በማለት የሚናገሩት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የአንድ የግል ድርጅት አስተዳደር ኃላፊ ናቸው፡፡ አንዳንድ ጊዜ አስቸኳይ ቅጥር ለማድረግ እንኳ እምነት ማጣታቸውን ተናግረዋል፡፡  “ለሦስትና ለአራት ዓመታት በአግባቡ የሠለጠ