Posts

Sidaama-Amharic-English Dictionary Part 1 (AA---Geeshshaano)

Image
Sidaama Amharic English Dictionary

ደኢህዴን የሲዳማን ህዝብ ፍላጎት እና ጥቅም ካላስጠበቀ ለሲዳማ ህዝብ ምኑ ነው?

( የሲዳማ ተወካዮች እነማናቸው ?) ካለፈው የቀጠለ ለመሆኑ በተለይ በዚህ ሳምንት ያወጡት የኣቋም መግለጫም ሆነ ወሳኔዎቹ በርግጥ የሲዳማን ህዝብ ይጠቅማሉ ? ወይስ የሲዳማን ህዝብ ጥቅም ባያስጠብቁም የደኢህዴን ፖሊስ ለማስፈጸም ያህል የተወሰዱ እርምጃዎች ናቸው ? ይህ የሃዋሳን ከተማ ኣስተዳደር ከሲዳማ ተወላጆች ለመንጠቅ ታስቦ የተዘጋጀው ጽሁፍ ሆነ እቅድ በቀላሉ ልሳካ እንደማይችል ኣዛጋጆቹ ጠንቅቀው ስለምያውቁ ነበረ ሃሳቡን ለውይይት ኣዘጋጅተውት የነበሩት። ብዙዎቻችን እንደምናውቀው ደኢህዴን የዛሬ ሶስት ወራት በፊት የሃዋሳን ከተማ ኣስተዳደር በጋር ለማስተዳደር በምል ያዘጋጀው የውይይት ጽሁፍ ከሰፊው የሲዳማ ህዝብ እጅ ቀድሞ ገብቶ ለእቅዳቸው ኣለመሳካት ለጊዜውም ብሆን ሳንካ ሆኗል። በጊዜው የክልል ባለስልጣናት ስለ የውይይት ጽሁፉ የተለያዩ መግለጫዎችን መስጠታቸው የምታወቅ ሲሆን በደቡብ መገናኛ ብዙሃን ቀርበው የበሬ ወለደ ወሬ ነው በማለት ህዝብ ለመዋሸት መሞከራቸው እንዲሁ የምታወስ ነው። በወቅቱም ብሆን ኣንዳንድ ውስጥ ኣዋቂ ምንጮ እንዳሉት የክልሉ ባለስልጣናት በሬ ወለደ ወሬ ነው በማለት ያስወሩት የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር የመበረዝ ኣካሄድ ድርጅቱ ጊዜ ወስዶ ተዘጋጅቶበት መክሮ እና ዘክሮ ያዘጋጀው የውይይት ጽሁፍ መሆኑን ነበር። ይህ የሃዋሳን ከተማ ኣስተዳደር ከሲዳማ ተወላጆች ለመንጠቅ ታስቦ የተዘጋጀው ጽሁፍ ሆነ እቅድ በቀላሉ ልሳካ እንደማይችል ኣዛጋጆቹ ጠንቅቀው ስለምያውቁ ነበረ ሃሳቡን ለውይይት ኣዘጋጅተውት የነበሩት። ታዲያ ያን ጊዜ የሲዳማ ህዝብ ባሳየው ህዝባዊ ንቅናቄ ተደናግጠው ሀሳቡን ለማድበስበስ ጥረት ኣድርገው ህዝቡን በማረጋጋቱ ረገድ ተሳክቶላቸው ማለት ይቻላል። ነገር ግን የወቅቱ የሲዳማ ህዝብ

በብአዴን እና በህወሃት ያገረሸው የውስጥ ሽኩቻ የሃይል አሰላለፍ

Image
በገዢው ሰፈር ጎራ ለይቶ ከተለኮሰው የቡድን ፖለቲካዊ ፍጥጫ እና ሴራ ጀርባ አገር እና ህዝብን የሚጎዳ አደገኛ ተግባር በግልጽ እና በስውርእየተካሄደ እንዳለ ከተለያዩ የፓርቲው ምንጮች የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይ በብአዴን እና በህወሃት ቱባ አመራሮች መካከል ስር ሰዶ የቆየው እና የአቶ መለስን ህልፈት ተከትሎ ያገረሸው የውስጥ ሽኩቻ ሁለት ቡድኖች የሃይል አሰላለፋቸውን ለማጠናከር «ይረዱናል » የሚሏቸውን የሌሎች ፓርቲ ሹማምንት እና የመከላከያ የጦር አዛዦች ከጎን የማሰለፉን ተግባር ቀጥለውበታል።ለግንዛቤ እንዲረዳ የሃይል አሰላለፉን በጥቂቱ በመዳሰስ ወደ ዋናው ነጥብ እናምራ። ከበረከት እና ዓዜብ ጎን በመሰለፍ ቀዳሚ የሆኑት አቶ ተፈራ ዋልዋ እና አዲሱ ለገሰ ናቸው።አቶ አዲሱ በይፋ ከሚታወቀው የአየር መንገድ የቦርድ ሃላፊነታቸው ባሻገር ኮተቤ መስመር በሚገኘው እና «የአቢዮታዊ ዲሞክራሲ ማኔጅመንት ት/ቤት »ተብሎ በተከፈተው ተቋም ዋና ሃላፊ እና ለባለስልጣናት እንዲሁም ካድሬዎች መምህር ጭምር ናቸው። ከመለስ መታመም ወዲህ የህወሃት ካድሬ ላልሆኑ በአቶ አዲሱ እየተሰጠ ያለው ፖለቲካዊ ትምህርት ሳይሆን የበረከትን አቋም የሚያቀነቅን እና ህወሃትን የሚያጥላላ ቅስቀሳ ሆኖአል። በሌላ በኩል ዓዜብ ከጎኗ ማሰለፍ የቻለችው ጄነራል ሰአረ መኮንን እና እንዲሁም በእርሳቸው የሚመራውን ጦር ነው ።በተጨማሪም ቴዎድሮስ ሃጎስ ይገኛሉ ።የዓዜብ አስገራሚ “አቋም” በሶፊያን አህመድም ላይ ተንጸባርቋል።”ለኤርትራ ካሳ “በሚል 2.1 ቢሊዮን ብር ለሻብያ በሚስጥር እንዲሰጥ በፊርማቸው ጭምር ከወሰኑት መካከል አቶ መለስ ዜናዊ፣ሙሉጌታ አለም ሰገድ ፣ሟቹ አቃቤ ህግ መስፍን እና ሶፊያን አህመድ ይገኙበታል።ዓዜብ ከዚህ በመነሳት “መለስን የማይክዱ ታማኝ “ካለቻ

ጥቅት ስለ ይርጋዓለም ከተማ

Image
Irgalem  (also spelled  Yrgalam ,  Yrgalem  and  Yrga Alem ; alternate names include  Abosto ,  Dalle ) is a town in southern  Ethiopia . Located 260 kilometers south of  Addis Ababa  and 40 kilometers south of  Awasa  in the  Sidama Zone  of the  Southern Nations, Nationalities, and Peoples Region  (or  kilil ), the town has a latitude and longitude of 6°45′N   38°25′E  /  6.75°N 38.417°E  and an elevation of 1776 meters. It is the largest settlement in  Dale  woreda. Postal service is provided by a main branch; electricity and telephone service are also available. History Irgalem was occupied by the Italians 1 December 1936 during their campaign against the remaining Ethiopian Army of Sidamo under  Ras   Desta Damtew . The town was capital of  Sidamo Province  until after the 1975 takeover by the Derge regime, when it was moved to  Awassa . Around 1957 there was no telephone landline connecting Irgalem; telecommunications were provided by a radio station. The next ye

Postgraduate Scholarship Grant Announcement of IDRC Project

Image
Postgraduate Scholarship Grant Announcement of IDRC Project College of Agriculture at Hawassa University (HwU) announces full scholarship for 12 female and 8 research grants for female and male MSc students in  Human Nutrition, Soil Science and Plant Breeding  as part of the collaborative project entitled: " Improving Human Nutrition in Ethiopia through Plant Breeding and Soil Management " with University of Saskatchewan, Canada. The MSc research work will be carried out on farmers' fields and Professors from Hawassa University and University of Saskatchewan jointly supervise the students. The project is financed by International Research Center (IDRC) and Canadian International Development Agency (CIDA) through Canadian International Food Security Research Fund (CIFSRF). Deadline Date  - Until October 7, 2012 Hawassa University, School of Graduate Studies http://www.hu.edu.et/hu/index.php/85-hawassa-university/events/announcements/243-postgraduate-scholars