በኢትዮጵያ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የደቡብ ኢትዮጵያ ህብረት ጽህፈት ቤት ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሀዋሪያት ቤተክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት፣ የሀዋሣ ጐተራ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ጽህፈት ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ፡፡
በኢትዮጵያ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የደቡብ ኢትዮጵያ ህብረት ጽህፈት ቤት ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሀዋሪያት ቤተክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት፣ የሀዋሣ ጐተራ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ጽህፈት ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰትሩ የሀገራችን የልማት ሀዋሪያ፣ የምን ጊዜም ጀግና ፣ የፍሪካ ኩራት ናቸው፡፡ በሞት ቢለዩንም ህያው ሥራዎቻቸው በኢትዮጵያውያን ልብ ሲታወሱ ይኖራሉ ብለዋል፡፡ ለሀይማኖት መስፋፋት፣ ነፃነትና እኩልነት የተጉ መሪ እንደነበሩ ያመለከቱት መግለጫ ሰጪዎች በክልሉ የሚገኙ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች እጅ ለእጅ ተያይዘን የተጀመሩ የልማት ተግባራትን ከዳር ለማድረስ ቆርጠን እንሠራለን ብለዋል፡፡ http://www.smm.gov.et/_Text/21NehTextN604.html