Posts

INFANT MORTALITY IN THE RURAL SIDAMA ZONE, SOUTHERN ETHIOPIA: EXAMINING THE CONTRIBUTION OF KEY PREGNANCY AND POSTNATAL HEALTH CARE SERVICES

Summary Objectives: This study is aimed at examining the contribution of selected pregnancy and postnatal health care services to Infant Mortality (IM) in Southern Ethiopia. Method: Data were collected from 10 rural villages of the Sidama Zone, Southern Ethiopia, using a structured interview schedule. The 1,094 eligible women respondents were selected using a combination of simple random and multi-stage sampling techniques. The main outcome variable of the study (IM) was measured by reported infant deaths during the twelve months preceding the survey, and was estimated at 9.6% or 96 infant deaths per 1,000 births. Pregnancy and health care variables were used as the main explanatory variables along with other household and individual characteristics. Results: The predicted probabilities, using three models of logistic regression analysis, have shown that four pregnancy and postnatal health care variables (antenatal care, immunisation, exclusive breast feeding and wantedness of

USPFJ Wishes the Best of 'Fichche' to all Sidamas!

Image
The Sidama nation has got vibrant cultures that distinctively characterize them. One of the major cultures that uniquely characterize the nation is its New Year known as Fichche. Fichche makes the Sidama nation one of the unique nations in Ethiopia and beyond for having its own calendar that is 100% different from others. It also has got its own week days, weeks & 13 calendar months. The Sidama nation celebrated 'Fichche' its New Year since the time immemorial. Despite the fact that the Sidama nation had lost its sovereignty to Abyssinian king Menelik II's invading army since 1890s- whose settlers attempted imposing their own culture and ways of lives including religion; the Sidama nation emphatically resisted such imposition. By doing so the Sidama maintained its ways of lives and cultural heritages. The Sidama's new generation is highly indebted for the precious sacrifices of lives the Sidama martyrs, who were mercilessly massacred by the successive Ethio

ዛሬ ተከብሮ የዋለውን የሲዳማ ኣዲስ ኣመት የፊቼ በኣል የሚያሳይ ቪዲዮ

Image
ዛሬ የተከበረውን የሲዳማ ኣዲስ ኣመት የፊቼን በኣል ውሎ የሚያሳይ ቪዲዮ

በሲዳማ ዞን ከ220 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

Image
ሃዋሳ ነሐሴ 9/2004 በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ220 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የዞኑ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃለፊ አቶ ተሻለ ቡላዳ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ከተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከንግድ ስራ ገቢ ከማዘጋጃ ቤት፣ ቀጥታና ቀጥታ ካልሆነ ታክስና ከሌሎች የገቢ ርእሶች የተሰበሰበው ገቢ ከእቅዱ በ6 በመቶ በላይ ብልጫ አለው፡፡ ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በተደረገ ውይይትና በግብር አከፋፈል ዙሪያ በተሰጠ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እንዲሁም ቀደም ሲል ወደ ግብር ስርዓቱ ያልገቡ ነጋዴዎችን በመመዝገብ ግዴታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ማድረግ በመቻሉ ከዕቅድ በላይ ሊሰበሰብ መቻሉን ገልጸዋል። ከወረዳና ከከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ጋር ተቀናጅቶ ለመስራት የሚያስችሉ ስተራቴጅክ ዕቅድ በማዘጋጀት ተቀራርበው መስራታቸውም ለተገኘው ውጤት አስተዋጽኦ ማበረከቱን አስታውቀዋል፡፡ አዳዲስ ግብር ከፋዮች ወደ ታክስ ስርዓቱ እንዲገቡ ለማድረግ በተከናወነ ተግባር ከ300 በላይ ግብር ከፋዮች ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነትና 500 የሚጠጋ ግብር ከፋዮች ደግሞ ለንግድ ትርፍ ግብር መመዝገባቸውን አቶ ተሻለ ተናግረዋል፡፡ ባለፉት 12 ወራት በቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከ66 ሚሊዮን ብር በላይ ብልጫ እንዳለው ገልፀዋል፡፡ አብዛኞቹ ግብር ከፋዮች ወቅታዊ ሂሳባቸውን በማሳወቅ ግዴታቸውን በወቅቱ መወጣት በመቻላቸውና የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ሰራተኞች አገልግሎት አሰጣጣቸውን በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጡ መሰረት በማከናወናቸው ገቢው ማደግ መቻሉን ገልጸዋል።

በአንዳንድ የሲዳማ ወረዳዎች በርካታ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መታሠራቸውና ቀጥለው ባሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ እነሽፈራው ሊፈጽሙ ያሉት ክህደትና በህዝባችን በኩል መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች

የዚህ መልዕክት በጣም አጭር የሆነው ክፍል ከጉዳዩ አንገብጋቢነትና አጣዳፊነት አንጻር አስቀድሞ በጣም ባጠረ መልክ በ 2 ገጽ ተለቋል፡፡ ነገር ግን 2 ቱ ገጽ የተፈለገውን መልዕክት አሟልቶ ማስተላለፍ ስለማይችል ይህ ጽሁፍ እንዲዳረስ ለማድረግ ተወስኗል፡፡ የተከበራችሁ አባቶቻችን ( ሽማግሌዎች ) ፣ የተወደዳችሁ ተማሪዎች፣ የተከበራችሁ ነጋዴዎችና አርሶአደሮች፣ ውድ ምሁራን አሁን ያለንበት ወቅት ከምን ጊዜውም በላይ ፈታኝ መሆኑ የማይታበል ሀቅ ነው፡፡ ያለነው ከምን ጊዜውም በላይ መብታችን ተረግጦ፣ ህገ - መንግሥታዊ ጥያቄያችንንና ክልል ለመሆን ያስተላለፍነው ውሳኔያችንን ተከልክለን ባለንበት ሁኔታ ነው፡፡ የህዝብ ቁጣ ተባብሶ ባለበት ሁኔታ አሁንም የባሰ ክህደት ሊፈጽሙ እየሠሩ መሆኑ ስለተደረሰበት ይሄንን መልዕክት ማስተላለፍ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በቀጣይ ጥቂት ቀናት ውስጥ እነሽፈራው ከየወረዳው ሁሉም ቀበሌዎች ቢቻል የራሱ ዘመድ የሆኑና ታማኝ የሆኑ ሽማግሌዎችን ካልተቻለም የዋህ የሆኑና ለማታለል የሚመቹ ሰዎችን ወደ ሐዋሳ ጠርተዋል፡፡ ዋና የማደናገሪያ አጀንዳቸው፡ - የህዝብ ጥያቄው ተመልሷል፡፡ በከተማው በሁሉም የሹመት ቦታዎች የሲዳማ ተወላጆች ተሹመውበታል፡፡ የክልል ጥያቄ ለማንሳት ግን አሁን ጊዜው አይደለም አይጠቅመንም፡፡ ስለዚህ ተውት የሚል ነው ፡፡ እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ይሄንን ሴራ የጠነሰሱት ከሁሉም ቀበሌያት ያን ሁሉ አመራርና የተገኘ ሽማግሌ ሁሉ ጠርተው ሲዳማን የሚወክል ሰፊ ህዝብ የተስማማ ለማስመሰል የተለያዩ የዜና አውታሮችን ( የመገናኛ ብዙሃንን ) ጠርተው የተለመደውን ውሸታቸውን ሊያስተጋቡ ተዘጋጅተው ነው፡፡ እዚህ ጋ ልብ ልንል የሚገባው ተሰብሳቢዎች የተናገሩት ሳይሆን የሚተላለፈው በዋናነት የውሸትና