Posts

Moves to twin Bath with Ethiopian city of Hawassa

Image
Bath City  the city of Hawassa A proposal to twin Bath with a city in Ethiopia has been discussed by councillors. The Ethiopian ambassador Berhanu Kebede visited the city this week to meet the Mayor of Bath and discuss the possibility of a twinning arrangement with the city of Hawassa. ​ He was taken to Fairfield House, in Newbridge, which was the home of Ethiopian Emperor Haile Selassie during an exile in the UK between 1936 and 1941. It is this historic link which is the driving force behind the proposal to secure a formal bond between Bath and the African city. Mr Kebede said: "We know this history of this city and how our emperor used to live here and we want to establish a relationship with this historic city. "I have heard from people that the emperor was thankful to the people of Bath during his time of trials and the people of Bath gave him full hospitality and support." He added that there were common links between Hawassa

ይድረስ ለአቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ የኤፌዴሪ ምክትል ጠ/ሚ/ር ና የውጭ ጉዳይ ሚ/ር

መ/ር ቀለሙ ሁነኛው Kelemhun@yahoo.com አቶ ኃ/ማርያም የገፅታዎ ወዘና ሲታይ በእውነቱ ወንበሩ የተመችዎት ይመስላል፡፡ እነ አቶ መለስ ደደቢት በረሀ መሽገው ሲዋጉም ሆነ ደርግን ድል አርገው ቤተመንግስት ሲገቡ ርስዎ በትግል ማህፀን ውስጥ አልተፀነሱም ነበር፡፡ ከወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ርቀው ባህር ማዶ በትምህርት ላይ እንደነበሩ ወዳጄ ተመስገን በፍትህ ጋዜጣ ላይ አስነብቦናል፡፡ መቼም እደለኛ ነዎት ይህም ከዕድል ከተቆጠረ፤ ህወሓት /ኢህአዴግ ሕዝብን በብሔረሰብ ከፋፍሎ የመግዛት ፖሊሲውን በመላው አገሪቱ ሲተገብር በወላይታ ብሔር ተወላጅነታችሁ ርስዎና አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የአቶ መለስ ቀኝ እጅ በመሆን ብቅ አላችሁ፡፡ የሁለታችሁ ፍፁም ታዛዥነት ለስልጣን ማማ አበቃችሁ፡፡ ክቡር አቶ ኃ/ማርያም የርስዎ መሰላል ግን የሚገርም ነው፡፡ ከስልጣን ወደ ስልጣን ለመሸጋገር ከመፍጠንዎ የሀላፊነትዎ መደራረብ ከበረሀ ጀምሮ ለ17 ዓመታት በፅናት የታገሉት አቶ አዲሱ ለገሠና አቶ ስዩም መስፍን በተናጠል የያዙትን የሥልጣን ቦታ ርስዎ በግልዎ ሲጠቀልሉት ምን አይነት ደስታ ተስማዎት ይሆን? የተደራረበልዎት ሥልጣን የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበር፣ የኤፌዲሪ ም/ጠ/ሚ/ር፣ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፣ የሕዳሴ ግድብ አስተባባሪ ብሔራዊ ኮሚቴ የበላይ ጠባቂ የ. . .ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ . . . አቤት የስልጣንዎ ብዛት! መቼም ስልጣንም “የቁጩ” ባይሆን ኖሮ ምድር የሚበቃዎት አይመስለኝም፡፡ አቶ መለስም መተካካት በሚል ለፈጠሯት የሥልጣን ዕድሜ ማራዘሚያቸው ከ2002 ዓ.ም ምርጫ በኋላ ርስዎ ብርሃንዋ በደበዘዘ ባትሪ ተፈልገው ተገኙ፡፡ “ከአብሮ አደግ አትሰደድ” በሚል ውስጠ ሚስጥር የሕይወት መስዋዕትነት እየከፈለ የመጣውን ጀግናውን የ

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ የሚነጋገር የምክክር መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው

Image
አዲስ አበባ፣ግንቦት 13 2004 (ዋኢማ)  - የኢትዮጵያን የልማት እቅድ ለማሳካት በተዘጋጀ አዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ የሚነጋገር የምክክር መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ ላይ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አቶ ደሴ ዳልኬ እንደገለጹት አዲሱ የሳይንስ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ረቂቅ ፖሊሲ የሀገሪቱን ውስን ሀብት በአግባቡ ለመጠቀምና ሊፈጠር የሚችለውን አለም አቀፍ ተጽእኖ ለመቋቋም የሚያግዝ ነው። በውድድር ማእቀፍ ውስጥ በሚካሄደው እንቅስቃሴ ግንባር ቀደም ለመሆን እንደሚያስችልም ተናግረዋል። ፖሊሲው ሀገሪቱ የተያያዘችውን ፈጣንና ዘላቂ የእድገት ጉዞ በአስተማማኝ ሁኔታ ወደፊት በማራመድ ለልማት እቅዱ ተግባራዊነት የሚረዱ የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም ለማገዝ እንደሚያስችል መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

Sidama to Sidamo to Sidama

Image
Tiny changes are sometimes the most significant. The  Ethiopian Commodity Exchange  recently  renamed  one of that country’s most iconic products: Sidamo Coffee, long one of the best-recognized coffee brands in the world, will now be officially traded as Sidama Coffee. The switcharoo has passed with little fanfare, and many American roasters continue to offer their customers Sidamo—though this trend does seem to be changing. What’s the story here? Ethiopia’s Sidama zone (also formerly Sidamo) occupies the southwestern corner of that country, spreading out across a landscape of green hills from the great Rift Valley lakes of Abaya and Awasa. Coffee originated not far from here—the  details are debated , but the northern Rift Valley and the Horn of Africa are generally recognized as the ancestral, wild homeland of  arabica  coffee. The  Sidama people  have lived here for longer than any tradition can recall, part of the Kushitic cultural patchwork that extends from Sudan south

ኪንናማ

Image
New ኪ ን ናማ ት ረ ካ በአበበ ከበደ ኣርትኦት በመልካም ኪ ን ናማ ብዙ ፍየሎች የነበሯት የሲዳማ እረኛ ልጃገረድ ነበረች፡፡ ኪ ን ናማ ትኖር የነበረው በአንድ በጣም ግዙፍ የአለት መዝግያ በነበረው ትልቅ ዋሻ ውስጥ ነበር፡፡ ፍየሎቿን ወደ ግጦሽ ይዛ ስትሄድ ሁለት ከባድ ችግሮች ነበሩባት፡፡ አንደኛው ሁልግዜ ልጆቿን እየሰረቀ የሚያስቸግራት ነብር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ሁልጊዜ የሚያስቸግራት ጅብ ነበር፡፡ ነገር ግን ዋነኛው ጠላቷ ነብሩ ስለነበረ ሁልጊዜ ልታሞኘው ትሞክር ነበር፡፡ ጠዋት ትነሳና ፍየሎቿን ከዋሻ ውስጥ “ግዙፉ ዋሻዬ ሆይ ! በርህን ክፈተው !” እያለች የዋሻው መዝጊያ አለት ሲከፈት ልጆቿን ይዛ ትወጣለች፡፡ ከዚያም በግሩም ድምጿ ጮክ ብላ “ዛሬ ፍየሎቼን ወደ ዲጋሬ ይዣቸው እሄዳለሁ፡፡” ብላ ትናገራለች፡፡ ሆኖም ወደ ዲጋሬ ሳይሆን ወደ ተመዴ ትሄዳለች፡፡ በሌላ ቀን ደግሞ ጠዋት ትነሳና “ዛሬ ወደ ተመዴ ነው የምሄደው፡፡” ብላ ተናግራ ወደ ዲጋሬ ትሄዳለች፡፡ እናም በየቀኑ በዚህ ዓይነት ነብሩን እያታለለች  ፋጎ ፋጋግ    “ግዙፉ ዋሻዬ ሆይ ! በርህን ክፈት፡፡ ክቦ ክቢብ  ግዙፉ ዋሻዬ ሆይ ! በርህን ዝጋ፡፡” እያለች ትኖር ነበር፡፡ ሁልጊዜም ማንም እንዳይሰማት በማድረግ ስትኖር ነብሩ የሚያማምሩትን ልጆቿን እያየ በመጎምዠት እርሷንም እንዴት ሊያታልላት እንደሚችል ያስብ ነበር፡፡ ታዲያ ከእለታት አንድ ቀን ነብሩ ከዋሻው አናት ላይ ካለ ዛፍ ላይ ተደብቆ ሳለ ኪና ን ማ ከዋሻው ወጥታ ስትመለከት ማንንም ስላላየች በተለመደው ቆንጆ የድምጽ ቃና ጮክ ብላ “የኔ ዋሻ ሆይ ! በርህን ዝጋ !” ካለችው በኋላ ፍየሎቿን ይዛ ሄደች፡፡ በዚህ ጊዜ