Posts

Fero Cooperative Sidama

Image
New

GeoCertify Road from Sidama 2010

Image
New

Sidama Supplies 54 mln kg Coffee to Central Market

Image
Hawassa, January 16 (WIC) – Sidama zone supplied 54 million kilogram of coffee to the central market during the first half of the budget year. According to Burka Bulasho, head of the zone’s marketing and cooperatives union, over 39 million kilogram is supplied to private investors. The remaining, 15.6 million kilogram is supplied to different cooperative unions operating in the zone. Burka expects the country to generate good revenue as the coffee is supplied at a rate of international market price. At present, in the Sidama zone of the SNNP region, 314 private and 48 cooperative unions are engaged in the processing and supply of the internationally renowned coffee brand. Due to its excellent soil, ideal climate and high elevation ranging from 1,750-2,100 meters, the Sidama region has become known for producing world-class coffee. Sidama produces approximately 35,000 tons of high quality Organic Arabica beans per year. By the end of this budget year, around 290 unions

በደቡብ ክልል በሐዋሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የመሬት አስተዳደር ሠራተኞችና ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር እየዋሉ መሆኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡

Image
  ፕሬዚዳንቱን ሊገድሉ ሞክረዋል በሚል ዕድሜ ልክ የተፈረደባቸው ተለቀቁ   በደቡብ ክልል በሐዋሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የመሬት አስተዳደር ሠራተኞችና ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር እየዋሉ መሆኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡ ፡ ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ የመሬት አስተዳደር ሠራተኞችንና ግለሰቦችን ጨምሮ 20 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ቢሆንም፣ ሁለት ግለሰቦች ግን በዋስ መለቀቃቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡   አሥራ አንዱ ግለሰቦች በተለይ ኃላፊዎቹ አላግባብ በሆነ መንገድ መሬት በራሳቸውና በቤተሰቦቻቸው ስም ተከፋፍለዋል በሚል ተጠርጥረው የታሰሩ መሆናቸውን፣ ሰባቱ ግን ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ፈቃድ ሳይኖራቸው ያላቸው አስመስለው ሲሠሩ የተገኙ መሆኑን ምንጮቹ ገልጸዋል፡፡    ሁሉም ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት እየቀረቡና ጊዜ ቀጠሮ እየተጠየቀባቸው ምርመራው እየተካሄደ መሆኑንም ምንጮች ተናግረዋል፡፡   በሐዋሳ ከተማ ከመሬትና ከተለያዩ አስተዳደራዊ ሥራዎች ጋር የሚገናኝ ሙስና ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የሚውሉት ግለሰቦች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡   ከሁለት ወራት በፊት የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ በስፋትና በጥልቀት ውይይት የተደረገበት ጉዳይ የሙስና ወንጀል መስፋፋት ሲሆን፣ በተለይ ከመሬት ጋር በተያያዘ ባለሥልጣናት ሥልጣናቸውን ተገን በማድረግ ዘመዶቻቸውንና ራሳቸውን ባለሀብት እያደረጉ መሆናቸው ተነስቶ እንደነበር ምንጮች አስታውሰዋል፡፡   በተያያዘ ዜና ከሁለት ዓመታተ በፊት የክልሉን ፕሬዚዳንት አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ለመግደል ታስረዋል በሚል ክስ ተመሥርቶባቸው በዕድሜ ልክ እሥራት እንዲቀጡ የተወሰነባቸው ግለሰቦች ይቅርታ ጠይቀው መለ

በደቡብ ክልል የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥን ለማጠናከር የተጀመረው የለውጥ አሰራር መሻሻል አሳይቷል

የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ጉዬ በበኩላቸው በስራቸው በሚገኙ 19 ወረዳዎችና ሀዋሳን ጨምሮ በሁለት የከተማ አስተዳደሮች አዲሱ የለውጥ አሰራር ተግባራዊ ተደርጓል ሃዋሳ, ጥር 5 ቀን 2004 (ሃዋሳ) - በደቡብ ክልል የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥን ለማጎልበትና ለማጠናከር የተጀመረው የለውጥ አሰራር መሻሻል ማምጣቱን አስፈፃሚ መስሪያ ቤቶችና ባለጉዳዮች ገለጹ፡፡ ዘንድሮ በክልሉ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ለሚበልጡ ሰዎች የህግ ግንዛቤ የሚያሳድግ ትምህርት እንደሚሰጥም ተመልክቷል፡፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ኮሎኔል እንዳሻው ስመኖ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ተከትሎ የመጣው አዲሱ የውጤት ተኮር የምዘና ስርዓት ፕሮግራም በክልሉ ከፍተኛ ለውጥ አምጥቷል፡፡ በዚህም ቀደም ሲል ፍርድ ቤቶች፣ ዐቃቢያነ ህግ፣ ማረሚያ ቤቶችና ፖሊስ በተናጠል የሚያካሄዱትን የተበታተነ አሰራር በማስወገድ በአንድ ላይ ተቀናጅተው እንዲሰሩ ተደርጓል ብለዋል፡፡ በተለይ የምርመራና የክስ፣ የህግ ጥናት ረቂቅ ዝግጅትና ግንዛቤ መፍጠር፣ የጠበቆችና ሲቪክ ማህበራት ፍቃድ ውልና ምዝገባ ክትትል ከተገኙት ለውጦች መካከል የሚጠቀሱ መሆናቸውን አመልከተዋል፡፡ በዚህም የፍትህ አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ለህብረተሰቡ ተደራሽ በማድረግ ቀደም ሲል ከስድስት ወር በላይ የሚፈጀው አሁን በሰዓታት፣ በቀናት ቢበዛ እስከ አንድ ወር ባለው ጊዜ ውሳኔ እያገኙ ናቸው ብለዋል፡፡ ከወንጀልና ከፍትሃብሄር ክሶች ጋር ተያይዞ ንፁሃን እንዳይጎዱና አጥፊዎች እንዳያመልጡ የተቀመጠው ግብም ውጤታማ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የፍትህ አካላቱ ተቀናጅተው መስራታቸው ፈጣን ፍትህ ለተጠቃሚው ለመስጠት ትል