Posts

Major Animal Health Constraints of Market Oriented Livestock Development in Sidama Dale District Southern Region Ethiopia

Image
Photo  Source Abstract  Background: Knowing the status of major problems that constrain livestock development no doubt contributes to initiating projects that can help improve productivity and market success of Ethiopian farmers; aiming at contributing to reduction in poverty of the rural poor through market oriented agricultural development. The objective of this study is to characterize the livestock production system and investigating the major livestock health problems in the area. Methodology: Purposive sampling method was used to select 60 households from four peasant association (PA). A structured questionnaire was prepared and the heads of selected households were interviewed to collect data on production system characteristics and the importance of livestock health problems. Focus group discussion was also made with key respondents from each PA and the participants described the major husbandry problems in their area. Results: The results revealed that mixed crop

በሀዋሳ ከተማ ከ34 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሊገነቡ ነው

Image
የወሬው ምንጭ ኢዜ ኣ ነው በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ማዕከል በሆነው ሀዋሳ ከተማ   ከ34 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እንደሚገነቡ የክልሉ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ሰፋፊ ይዞታ ያላቸውና ለኪራይ የሚሆን ቤት ለሚገነቡ ግለሰቦች የብድር አገልግሎት የሚውል ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ መመቻቸቱም ተመልክቷል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስቻለው ካሳዬ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደገለጹት በከተማዋ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለማቃለል ግንባታው የሚካሄደው ከመጪው ዓመት ጀምሮ ነው፡፡ "የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች የገቢ አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት የሚገነቡ ሲሆን ከ34 ሺህ ቤቶች ውስጥ 20 በመቶ የሚሆኑት በአስር ዘጠና መርሀ ግብር የሚገነቡ ናቸው" ብለዋል፡፡ በአስር ዘጠና መርሀ ግብር ለሚገነቡት  ስቱዲዮ ቤቶች የሚመዘገቡ ቤት ፈላጊዎች በወር 199 ብር ሄሳብ ለሶስት ዓመት መቆጠብ አለባቸው፡፡  " ለባለ አንድ መኝታ ቤት 368 ብር ለባለ ሁለት መኝታ 575 ብር እና ለባለሶሰት መኝታ ቤት ደግሞ  739 ብር በወር ለሰባት ዓመት የቆጠበ የቤት ባለቤት መሆን ይችላል " ሲሉ  ስራ አስኪያጁ አስታውቀዋል፡፡  ለግንባታው የቦታ ፣ የገንዘብና ሌሎች አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸውን  ጠቁመው ለቤት ፈላጊዎች ምዝገባው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንደሚጀመር ተናግረዋል፡፡ ተመዝጋቢዎች ከተመዘገቡበት ጊዜ ጀምሮ በየወሩ መቆጠብ ያለባቸውን ገንዘብ እየቆጠቡ 10 እና 20 በመቶ የሚሆነውን ቆጥበው እንዳጠናቀቁ ቤቱን በዕጣ እንደሚያገኙና በአንድ ጊዜም መክፈል እንደሚቻል ገልጸዋል፡፡ " የመኖሪያ ቤት እጣው በሚወጣበት ጊዜ መንግስት በሰጠ

‹‹የሲዳማ ዘመን መለወጫ በዓል ከብሔረሰቡ ተወላጅ አልፎ የዓለም በዓል መሆኑ አስደስቶናል››

Image
ከሪፖርተር ጋዜጣ የተወሰደ ወ/ሮ ምሕረት ገነነው፣ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የባህል፣ ቱሪዝምና ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ሐዋሳ የቱሪስት መዳረሻና የመዝናኛ ከተማ እየሆነች የመጣች ሙደ ነች፡፡ ይህች ከተማ በአገር ውስጥ ቱሪስትም እየጎበኛት ይገኛል፡፡ በ1991 ዓ.ም. የነበረው ጠቅላላ የአገር ውስጥ ጎብኚ 19.136 ሲሆን፣ በ2008 ዓ.ም. እስከ ግንቦት ወር ደግሞ 150,000 ጎብኝተዋታል፡፡ ጠቅላላው የአገር ውስጥም የውጭ ጎብኚ ደግሞ በ1991 ዓ.ም. 21.668 የነበረ ሲሆን በዘንድሮው ዓመት እስከ ግንቦት 2008 ዓ.ም. 195,000 ሆኗል፡፡ ሌላው የሲዳማ የዘመን መለወጫ የጫምባላላ በዓል በዚህ ዓመት በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት ተመዝግቧል፡፡ ይህም ለከተማዋ የቱሪስት መዳረሻነት አስተዋጽኦ ይኖረዋል ተብሎ ይታመናል፡፡ በዚህና በተያያዥ ጉዳዮች የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የባህል፣ ቱሪዝምና የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ወ/ሮ ምሕረት ገነነውን  ታምራት ጌታቸው  አነጋግሯቸዋል፡፡ ሪፖርተር ፡- የጨንባላላ በዓል በቅርቡ በዩኔስኮ ተመዝግቧል፡፡ ይህ ምን ፋይዳ ይኖረዋል? ወ/ሮ ምሕረት ፡-  በመጀመሪያ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ፡፡ የጫንባላላ በዓል የሲዳማ የዘመን መለወጫ በዓል ሲሆን ዘንድሮም በአገር አቀፍ ደረጃ ይከበራል፡፡ ከሌሎች በዓሎች የሚለይበት የራሱ የሆነ ነገሮች አሉት፡፡ ለምሳሌ ቀኑ የፍቅር የመቻቻል ቀን ነው፡፡ በዛን ቀን ከብት የማይመታበት ሕፃን ልጅን እንኳ የማይቆጣበት ሲሆን፣ ሰዎች ቢያስቀይሙህ እንኳን ምንም ዓይነት ዕርምጃ የማትወስድበት፣ የተጣላ የሚታረቅበት ነው፡፡ በበዓሉም ቀን ጉርሳሜ የሚባል ምግብ ነው የሚቀርበው፡፡ ይህ ከብሔሩ ተወላጅ በተጨማሪ ለመላው ዓለም አስተማሪነቱ ትልቅ ነው በዓሉ ጉድ

Survey on honeybee pests and predators in Sidama and Gedeo zones of Southern Ethiopia with emphasis on control practices

Image
ABSTRACT A survey study was carried out to identify the pests and predators of honey bee in Sidama and Gedeo zones during the year 2005 to 2006E.c in Dale and Shebedino woreda of Sidama zone and Kochere and Dilla zuria districts of Gedeo zone, and to asses indigenous control measures. Accordingly 20 beekeepers households per woreda were used for the structured questioner interview. Therefore a stratified random sampling method was used to select total 80 respondent households for the study. From the total of 80 sample households interviewed to generate qualitative and quantitative data on beekeeping, about 85.75% were male headed and the rest 14.5% were female headed with the average family size of 6 persons, with maximum and minimum family size of 7 and 2 persons, respectively. The experience of the respondents rests between 5-10 years (33.5%), greater than ten years (19.75%) and less than five years is (49.5%). This result shows that beekeeping can be performed by economically acti

የፍቼ ጨምበላላ በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ በሀዋሳ ይከበራል

Image
( ኤፍ.ቢ.ሲ ) የሲዳማ ብሔር ፍቼ ጨምበላላ የዘመን መለወጫ በዓልን በተለየ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው። በዓሉ በአለም ቅርስነት ከተመዘገበ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፊታችን ሰኔ 23 እና 24 በዋናነት በሃዋሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል፡፡ ይህን ተከትሎም በሲዳማ ዞን በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች በዓሉ ለሁለት ሳምንት እንደሚከበር ተመልክቷል። የደቡብ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ለማ መለሰ እንደገለጹት፥ ቀደም ሲል በብሔሩ ተወላጆች ብቻ ይከበር የነበረው በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገር አቀፍ  ይዘት እንዲኖረው አድርጎ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ የፍቼ ጨምባላላ በሃገሪቱ በማይዳሰስ ቅርስነት ከተመዘገበው የመስቀል በዓል ቀጥሎ ሁለተኛ ሆኖ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ማዕከል (ዩኔስኮ) የተመዘገበው ባለፈው ህዳር ወር መሆኑ ይታወሳል።