Posts

ኢትዮጵያዉያን ለምን ይሰደዳሉ?

ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ከሚያስመዘግቡ የአፍሪቃ ሃገራት አንድዋ መሆንዋ እየተነገረ ነዉ። በሃገሪቱ ሰላምና መረጋጋት ከሰፈነ በርካታ ዓመታት ማስቆጠሩን የሃገሪቱ መንግሥትና ደጋፊዎቹ ይናገራሉ። ይሁንና የኤኮኖሚዉ እድገትም ሆነ ሰፈነ የተባለዉ ሰላም ለዜጎች በተለይም ለወጣቶች ትርጉም ያለዉ ለዉጥ ያመጣ አይመስልም። አውዲዮውን ያዳምጡ። 28:52 ዉይይት-አደገኛዉ የስደተኞች ጉዞ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ወጣቶች በገፍ ወደ ተለያዩ ሃገራት እየተሰደዱ ነዉ። የተመድ እና ሌሎች የስደተኞች ጉዳይን የሚከታተሉ ዓለም አቀፍ ማኅበራት እንደሚሉት ኢትዮጵያዉያን ወጣቶች ጦርነት እንዳፈረሳት ሶማልያ ወይም ከፍተኛ ጭቆና ይፈጸምባታል ተብላ እንደምትወቀሰዉ ኤርትራ ሁሉ ኢትዮጵያም በርካታ ዜጎችዋ እየተሰደዱ ነዉ። ወደ አዉሮጳ ደቡብ አፍሪቃና ሃረብ ሃገራት ለመግባት የሚሰደዱ ኢትዮጵያዉያን በየአካባቢዉ የሚደርስባቸዉ ግፍና በደል ዘግናኝ መሆኑን በህይወት የተረፉ ስደተኞች ይናገራሉ። ሌሎች ደግሞ በየበረሃዉና በየባህሩ ሞተዉ ይቀራሉ። ለኢትዮጵያዉያን ወጣቶች በገፍ መሰደድ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ለማወቅ በየጊዜዉ የሚደረጉ ጥናቶች እና ዉይይቶች ቢኖሩም እስካሁን ድረስ ወጥ ስምምነት ላይ የሚያደርሱ ስምምነቶች የሉም። ወጣቶቹም መሰደዳቸዉን አላቋረጡም። በቅርቡ የሜዲተራንያን ባህር ለማቋረጥ ሲሞክሩ ሰምጠዉ ከሞቱት 500 ያህል ስደተኞች መካከል ከግማሽ የሚበልጡት ኢትዮጵያዉያን ናቸዉ ተብሎ ይታመናል። በዚሁ በያዝነዉ ሳምንት የዛንብያ ፖሊስ 34 ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ግዛቱን አቋርጠዉ ለማለፍ ሲሞክሩ ይዞ ማሰሩ ይታወቃል። ይህ በቅርቡ የሰማነዉና በምሳሌ የምንጠቅሰዉ ብቻ ነዉ። ኢትዮጵያዉያን ለምን ይሰደዳሉ? የዛ

በኣሜርካ ትልቁ የኣልባሳት ኣምራች የሆነው PVH በዚህ ክረምት ምርቶቹን ከሃዋሳ ማምረት ይጀምራል

Image
በኣሜርካ ትልቁ የኣልባሳት ኣምራች የሆነው እና Tommy Hilfiger እና Calvin Klein ምርቶች ባለቤት ፒ..ቪ.ኤች ከኣዲሱ የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ዞን ምርት ልጀምር መሆኑ ተሰማ። ዝርዝር ወሬውን ከ just-style   ድረጋጽ ያንቡ

የሲዳማ ቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ በመስራት ላይ ነን ኣሉ

Image
የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ከቴክኖሰርቪ ድህረ ገጽ ላይ ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ ወደ 200 መቶ ሺ የምቆጠሩ የሲዳማ ቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች በኣለም ደረጃ ጥራት ያለውን ቡና የምያመርቱ ቢሆንም ከቡና ምርት ማግኘት ያለባቸውን ያህል ገቢ ባለማግኘታቸው የተነሳ በድህነት ኑሮኣቸውን በመግፋት ላይ ይገኛሉ። እንደድረገጹ ትንተና ከሆነ እነዚሁ የሲዳማ ቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች በድህነት ኑሮኣቸውን እንድገፉ ምክንያት የሆናቸው ኣነስተኛ የመሬት ይዞታ ባለቤት ከመሆናቸው በተጨማሪ ከዚሁ ዝቅተኛ ምርት ስለምያመርቱ ነው። ለዚሁም እንደ ፈሬንጆቹ ዘመን ኣቆጣጠር ከ 2 ሺ 13 ጀምሮ ቴክኖሰርቪ ከኣይዲኣች፤ኔስትል እና ከሌሎች መሰል ድርጅቶች ጋር በመተባበር የሲዳማ ቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች ገቢን ለማሳደግ እየሰራሁ ነኝ ይላል። ዝርዝርመረጃ ከታች ይጫኑ 

Ethiopian Family Searching for Meskerem Qedel Adopted from Sidama Zone in 2011

Female named Meskerem Qedel sent in for adoption in September, 2001 E.C, 2009 Western Calendar. She came from the Sidama Region, Alta-Chiko Woreda, Gunde Kebele. Ethiopian family member is Degife. Ethiopian family received photos and a letter through the agency in 2011. A neighbor’s phone number is available.  For more Information

Ethiopians celebrate Easter despite drought

Image
ADDIS ABABA ( Minasse Wondimu Hailu - Anadolu Agency ) Thousands of Ethiopian Christians are defying tough conditions caused by a dangerous drought to celebrate Easter. The predominantly Orthodox community celebrates Easter Sunday on May 1 this year – later than the Western Christian calendar – after a 55-day fast from meat, milk, butter and eggs. Lent in Ethiopia lasts longer than the 40-day period for which Jesus Christ fasted in the wilderness at the start of his ministry, according to Christian theology. Ethiopians see an extended 15 days during which the clergy and faithful pay homage to kings, heroes and saints, including the nine saints of ancient times who had come from Asia Minor and responsible for expanding the Orthodox across the country. The country is said to have embraced Christianity in the 4th century CE. However, this year latest data from the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA), suggests more than 10 million Ethio