በሃዋሳ የምገኙ የሴካፋ ተሳታፊ ቡድኖች በደቡብ ክልል መንግስት የጻጥታ ኃይል ከፍተኛ ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑ ተነገረ
በሃዋሳ የምገኙ የሴካፋ ተሳታፊ ቡድኖች በደቡብ ክልል መንግስት የጻጥታ ኃይል ከፍተኛ ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑ ተነገረ Photo from citizentv የኬኒያውን ስትዚን ዲጅታል ጠቅሶ ወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ እንደዘጋበው በዘንድሮው ኢትዮጵያ በማስተናገድ ላይ ባለችው የሴካፋ ውድድር ተሳታፊ የሆኑ እና ውድድራቸውን ሃዋሳ ላይ በማድረግ ላይ ያሉት ብሄራዊ ብድኖች በክልሉ ጻጥታ ኃይል ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው። ዝርዝር ወሬውን ከታች ያንቡ፤ Tight security as Harambee Stars train ahead of Zanzibar clash