Posts

«ግጭቱ ከመከሰቱ በፊት ብናመለክትም እርምጃ አልተወሰደም» - የሃዲቾ ጎሳ አባላት «አስፈላጊው እርምጃ ተወስዶ ችግሩ በቁጥጥር ስር ውሏል» - የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽንና የወንዶገነት ወረዳ አስተዳደር

Image
ዜና ሐተታ ከደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን ወንዶገነት ወረዳ የሃዲቾ ጎሳ አባላት አቶ ዘሪሁን ሰንበቶና አቶ ሰለሞን አለሙ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባስገቡት ቅሬታ  « በሲዳማ ዞን የተለያዩ ቀበሌዎች ችግሩ ተፈጥሮ የአንድ ሰው ህይወት ከማለፉና ከ 60  ቤቶች በላይ ከመቃጠሉና በርካታ ንብረት ከመውደሙ በፊት ከወረዳ እስከ ክልል በየደረጃው ላሉ ተቋማትና ኃላፊዎች ችግሩ እንዳይፈጠር ብናመለክትም ሁሉም አካላት ምላሽ ባለመስጠታቸው ጉዳት ደርሷል »  ብለዋል። ቅሬታ አቅራቢዎቹ የግጭቱ መንስኤ የወላቢቾ ጎሳ አባል የሆነችው ወይዘሪት መብራቴ ገልገሎ የተባለች ወጣትና የሃዲቾ ጎሳ አባል የሆነ አቶ ቢኒያም ብርሃኑ ተዋደው በመጋባታቸው የወላቢቾ ጎሳ አባላት  « የሃዲቾን ጎሳ ልጅ እንዴት ያገባል። እኛ ምርጥ ዘር ነን »  በሚል የጎሳው አባላት ተሰባስበው በሃዲቾ ጎሳ ላይ ጥቃት በማድረሳቸው ጉዳት መድረሱን ጠቁመዋል። የወላቢቾ ጎሳና አባላት በሃዲቾ ጎሳ አባላት ላይ ጉዳት ከማድረሳቸው በፊትና በዝግጅት ላይ እያሉ  « ለወንዶገነት ወረዳ፣ ለሲዳማ ዞን አስተዳደር፣ ለደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንና ለሚመለከታቸው ተቋማት ሁሉ ግንቦት  3  ቀን  2007  ዓ . ም አቤቱ ታችንን ብናቀርብም በወቅቱ ምላሽ ባለመስጠታቸው ጉዳቱ ተፈጥሯል »  ብለዋል። በተፈጠረው ችግር የአንድ ሰው ህይወት አልፏል፣ ሌሎችም ቆስለዋል፣ ከ 60  በላይ ቤቶች መቃጠልና ዘረፋ ደርሷል፣ ቋሚ ተክሎች በገጀራ መጨፍጨፍና ሌሎች ጉዳቶችን እንዳደረሱባቸው ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅትም ለሚመለከታቸው አካላት ችግራቸውን ቢያስረዱም ከጥቃቱ ሙሉ በሙሉ መፍትሄ አለማግኘታቸውን ይናገራሉ።የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ ገብቶ አጥፊዎችን እንዲያርምላ ቸውና በህገ መንግሥቱ የተሰጣቸውን መብት እንዲከበርላቸውም ይጠይቃሉ ። በተ

ባለስልጣኑ ሃዋሳን ጨምሮ የስምጥ ሸለቆ ሀይቆችን ከደለልና ከብክለት ለመከላከል እየሰራ ነው

Image
ሀዋሳ ሰኔ 12/2007 የስምጥ ሸለቆ ሀይቆችን ከደለልና ከብክለት ለመከላከል ማህበረሰብ አቀፍ የተፈጥሮ ሀብትና የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን በውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የስምጥ ሸለቆ ሀይቆች ተፋሰስ ባለስልጣን አስታወቀ ። በባለስልጣኑ የስምጥ ሸለቆ ሀይቆች የተቀናጀ የተፋሰስ ልማትና እንክብካቤ ፕሮጀክት የ2007 የበጀት አመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና አውደ ጥናት  በሃዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ፕሮጀክቱ በ2004 በደቡብና ኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ  ዘጠኝ ዞኖችና 21 ወረዳዎች የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ስራን በማጠናከር በስምጥ ሸለቆ ሀይቆች ላይ እያንዣበበ ያለውን አደጋ ለመከላከል ወደ ስራ መገባቱ ተገልጧል ። በዚህም በክልሎቹ ያሉ ሐይቆች፣ ወንዞችና ለተለያዩ አገልግሎቶች የተገነቡ ሰው ሰራሽ ግድቦችን ከደለል በመጠበቅ ዘላቂነት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን የባለስልጣኑ ዳይሬክተር ዶክተር ከበደ ካንቹላ አስታውቀዋል ። ፕሮጀክቱ ተግባራዊ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በጎርፍ እየታጠበ ወደ ሀይቆቹ የሚገባውን የደለል አፈር በመከላከል ረገድ የየአካባቢው ህብረተሰብ እያደረገ ያለው ተሳትፎም  ውጤት  እያስገኘ ነው ብለዋል ። በተለይ የሃዋሳን ሀይቅ ከብክለት ለመከላከል በተያዘው ጥረት ከከተማውና በዙሪያው ካሉ አካባቢዎች በጎርፍ ታጥቦ የሚመጣውን ኬሚካልና ደረቅ ቆሻሻ አጣርተው የሚያስቀሩ ሁለት ሰው ሰራሽ ኩሬዎችን በመገንባት እየተካሄደ ያለው የሙከራ ስራ አበረታች መሆኑ ተገልጧል ። በተጨማሪም ባለስልጣኑ በሀይቆቹ የሚገኙ ለምግብነት ያለደረሱ አሳዎችን ከጥፋት ለመታደግ በአሳ ማስገር ስራ ላይ ለተሰማሩ ማህበራት አባላት ስልጠና  በመስጠት በሃላፊነት መንፈስ እንዲንቀሳቀሱ እየተደረገ መሆኑን አ

The humanitarian situation in Sidama Zone

Ethiopia - Humanitarian situation Thu, 11/06/2015 - 01:03 The humanitarian situation in Ethiopia is quickly deteriorating due to an expanding drought following poor belg/gu/ganna/sugum raining season. Increasing water and pasture shortages were reported in parts of the country, leading to deteriorated livestock production and productivity, deepening food security and raising levels of malnutrition. Areas of particular concern are Afar; Waghimra zones of Amhara region; Arsi, West Arsi, Bale, East and West Hararge zones of Oromia region; Gurage, Hadiya, Halaba, Kembata Tembaro, Siltie, Sidama and Wolayeta zones of Southern Nations, Nationalities, and Peoples' Region (SNNPR); and Harshin woreda in Fafan zone and Site zone of Somali region. Large number of drought displaced families moved to areas that received rain. This will cause over-grazing of the areas, which may damage the resiliency and the coping mechanisms of the host communities during the next dry season and can dim

Why Christians Are Fleeing One of Africa's Oldest and Largest Christian Homelands

Image
Image: Marc Veraart / Flickr April was a terrible month for Ethiopian migrants. Tescma Marcus and his brother Alex were  burned alive  during xenophobic attacks in South Africa. One week later, Eyasu Yekuno-Amlak and his brother Balcha were  dramatically executed  in Libya by ISIS, along with 26 others. One reason Ethiopians were involved in high-profile tragedies at opposite ends of the continent: Their nation is the second-most populous in Africa as well as the second-poorest in the world (87 percent of Ethiopia's 94 million people are impoverished ). Roughly  two-thirds  of Ethiopians are Christians. The majority of these belong to the ancient Ethiopian Orthodox Tewahedo Church; the rest primarily to Protestant denominations such as the Ethiopian Evangelical Church Makane Yesus (which recently  broke ties  with the Evangelical Lutheran Church in America over theological concerns). The Orthodox and Protestants have long had in common the search for a better life. Incr

Ethiopia: Candidate Killed, Opposition Claims ‘Politically Motivated’

Image
The opposition Blue Party (Semayawi) reported the killing of a candidate in the last parliament elections in the city of Debre Markos, in north-west Ethiopia. According to party officials, two unidentified persons fatally attacked Samuel Awoke with knives and clubs on his way home after an evening with friends. “We are conducting an investigation into the identity of the attackers and motives, which appears politically motivated”, said Samuel Tesfaye, Blue party spokesman. Local authorities announced the arrest of a suspect, indicating that the motive may have been “a legal dispute”. The victim already during the election campaign had reported threats and attempted assaults. The May 24 elections were won by a landslide by the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF), and allies that won all 442 federal seats on 547 announced so far by the electoral commission. To read more