Posts

የአለታ ወንዶ- ዳዬ 51 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

Image
አዲስ አበባ ሚያዝያ 15/2007 በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን ከ426 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የአለታ ወንዶ- ዳዬ 51 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ በይፋ ሰራ ጀመረ። በዚህም መሰረት የሲዳማ ቡናን ወደ ማዕከላዊም ሆነ ወደ ዓለም ገበያ በማውጣት የአርሶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል፣ የንግድ ግንኙነትን ለማሳለጥ፣ የገበያ ትስስርን ለመፍጠርና በወረዳዎች መካከል ያለውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር አስተዋጽኦ የጎላ ነው፡፡ መንገዱ ኣምስት የሲዳማ ወረዳዎችን በተለይም የሁላ፣ የቦናን እና የበንሳ ወረዳዎችን ከዞኑ ዋና ከተማ ሃዋሳ ጋር ለማገናኘትም ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። በዕለቱም  በ"ዳዬ" ከተማ ለሚገነባው የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዳዬ ካምፓስ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። የካምፓሱ መገንባት የቡና ምርታማነትን ለማሳደግና ጥራቱን ይበልጥ ለመጨመር የሚያስችሉ ምርምሮች እንዲካሄዱ ዕድል ይፈጥራል። ለዝርዝር ዜና

ኢትዮጵያ በአይ ኤስ ላይ ወታደራዊ ዘመቻ ማካሄድ ትችል ይሆን?

Image
( ኤፍ.ቢ.ሲ ) በየማህበራዊ ድረ ገፁ አይ ኤስ በኢትዮጵያዊያን ላይ የፈፀመውን የሽብር ጥቃት አስመልክቶ የተለቀቁ ምስሎችም ሆኑ ፅሁፎች ስር “በቀል እንፈልጋለን”፣ “ወታደራዊ እርምጃ ይወሰድልን” እና የመሳሰሉ አስተያየቶች ይነበባሉ። በእርግጥ ለኢትዮጵያ ወታደራዊ እርምጃ አማራጭ መሆን ይችላል ወይ? አለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታውን በቅርበት የሚከታተሉ ባለሙያዎችስ ስለ ጉዳዩ ምን ይላሉ? የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ ጦርነትና ጦር መሳሪያን በተመለከቱ አለም አቀፍ ስምምነቶች ላይ የሰሩትን ዶክተር ምፅላል ክፍለኢየሱስ በጉዳዩ ላይ አናግረናቸዋል። ባለሙያዋ በመንግስታቱ ድርጅትም 3ኛ ዲግሪያቸውን በሰሩበት ዘርፍ በአማካሪነት ያገለገሉ የወታደራዊ ሳይንስ ባለሙያ ናቸው። አይ ኤስ በዚህ ወቅት ኢትዮጵያውያንን ለማጥቃት ለምን መረጠ? የወታደራዊ ሳይንስ ባለሙያዋ እንደሚያነሱት አይ ኤስ ኢትዮጵያውያን ላይ ይህን ዘግናኝ ድርጊት  የፈፀመው በአጋጣሚ አይደለም። ቡድኑ ከመነሻው በቀጣይ ግዛቱን አስፍቶ ስለሚመሰርተው አገር እቅዱን ሲያስቀምጥ ኢትዮጵያ በዚያ ካርታ  ውስጥ  ትገኛለች፤ አሁን የፈፀመውም ድርጊት ይህን ህልሙን ማሳኪያ አንዱ መንገድ ነው ብለው ያምናሉ። ኢትዮጵያውያንን በእንደዚህ መልኩ ሲገድል አገሪቱ በወሳኝ የፖለቲካ ምእራፍ ላይ መሆኗን ያምናል የሚሉት ዶክተር ምፅላል፥ ከወር በኋላ የሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ነው ይህ ታላቅ የፖለቲካ  ምእራፍ ይላሉ። እናም ይህ ኢትዮጵያን መዳረሻው  ለማድረግ የተነሳ አሸባሪ ቡድን ይህንን ወሳኝ ምእራፍ ተጠቅሞ በቀላሉ የኢትዮጵያውያንን እና የመሪዎቿን አትኩሮት ለመረበሽ ፈልጎ ሊሆን እንደሚችል ትንታኔያቸውን አስቀምጠዋል።

ETHIOPIA: POLICE FORCEFULLY DISPERSE ANTI ISIS PROTESTS

Image
( ecadforum.com ) Police in Addis Ababa forcibly dispersed thousands of protestors who came out to the streets to protest the Killing of Ethiopians by ISIS in Libya. Addis Standard reported “According to a facebook statement from the government communication affairs office, the program ended in peace although a few people who wanted to advance their political causes using the opportunity tried to disrupt it unsuccessfully.”

Ethiopia mourns victims of Islamic State killings

Image
Thousands of Ethiopians - such as these mourners in Addis Ababa - are demanding justice for the victims ( BBC ) Ethiopia has started three days of national mourning following the killing by Islamic State of more than 20 migrant workers - most thought to be Ethiopian Christians - in Libya. The Libyan branch of IS on Sunday released videos of the men being beheaded and another group being shot. The killings have been condemned in Ethiopia and throughout the world. IS and other jihadist groups are active in many towns in Libya, which has been torn by civil conflict since last year. The brother of one of those killed described the killers as "animals... outside of all humanity". Ethiopia's government has confirmed that the people shown being killed in the IS videos were Ethiopian migrant workers. However  the Jerusalem Post reported  that three of those killed were Eritreans who had previously sought asylum in Israel. The killings have left many Ethiopians fe

Crowds gather at Meskel Square in Ethiopia's capital Addis Ababa to protest Islamic State killings

Image