Posts

Ethiopia, IMF, Africa's Richest Countries

Image
Africa’s top 10 richest countries INSPIRATIONAL STORIES  |  FEBRUARY 6, 2015  BY  HOMECOMING REVOLUTION  | Africa is home to some of the richest countries in the world, in part due to its oil-rich soil and human capital. According to statistics provided by the  International Monetary Fund , these are currently the top 10 richest countries in Africa. Nigeria: GDP – $594.257 billion The most populous country in Africa is a major contender on this list, its manufacturing sector being the third largest in Africa while it contributes a considerable share of the world’s oil. Taking into account this country’s population of 170 million, Nigeria is on track to becoming one of the 20 largest economies in the world by 2020. South Africa: GDP – $341.216 billion South Africa is one of the world’s youngest and most progressive democracies, a multi-faceted country with its diverse cultures and languages. It is a country undergoing continual and unprecedented changes and has a ra

New ISIS video purportedly shows shooting, beheading of 28 Ethiopian Christians

Image
http://www.jpost.com/ The Islamic State terrorist group released a video on Sunday purporting to show its operatives shooting and beheading what it claims are 28 Ethiopian Christians in Libya. Addressed to the "nation of the cross," the 29-minute long video, uploaded on Sunday and produced by the Islamic State's media wing, al-Furqan, details the schisms that occurred in the Christian faith and which led to the formation of the Ethiopian Orthodox church, and shows the self-styled Caliphate's destruction of churches and Christian symbols throughout the regions under its control. Footage is then shown of two groups of dark-skinned captives led by armed militants. One group, numbering 12, is held by militants on Libya's northern coast and the other, numbering 16, held by a fighters in Libya's southern desert interior. A fighter, speaking in American accented English then addresses Christians, whom he calls the "nation of the cross" and

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የሚወዳደሩት የመድረክ ዕጩ ራሳቸውን ከምርጫው አገለሉ

‹‹ቅጽ አራት ከተሞላ በኋላ ራስን ማግለል አይቻልም››  ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በወላይታ ዞን በቦሎሶሶሬ 2 የምርጫ ክልል ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር ለውድድር ከቀረቡት ዕጩ ተወዳዳሪዎች መካከል፣ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)ን ወክለው ለውድድር ቀርበው የነበሩት አቶ ተስፋዬ ኃይሌ ራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸውን ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡ ‹‹ከምርጫው ራሴን ለማግለል ስወስን ምንም ዓይነት ተፅዕኖ አልደረሰብኝም፤›› ያሉት አቶ ተስፋዬ፣ በገጠሙዋቸው አንዳንድ የግል ጉዳዮችና የገንዘብ እጥረት ምክንያት ከምርጫው ራሳቸውን እንዳገለሉ ገልጸዋል፡፡  የመድረክ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጥላሁን እንደሻው በበኩላቸው፣ ‹‹አባላችን ራሳቸውን ከምርጫ ያገለሉት በገጠማቸው ማስፈራርያና ማባበያ ምክንያት ነው፤›› በማለት በደረሰባቸው ጫና ከምርጫው ራሳቸውን እንዳገለሉ አመልክተዋል፡፡  ከዚህ ቀደም በየካቲት ወር እኚሁ ዕጩ ተወዳዳሪ ለእስር ተዳርገው እንደነበር ያስታወሱት አቶ ጥላሁን፣ ነገር ግን መድረክ ባቀረበው ተደጋጋሚ አቤቱታ ከእስር እንደተፈቱ ገልጸዋል፡፡  አቶ ተስፋዬ ከእስር ከተፈቱ በኋላ ከምርጫው ውድድር ራሳቸውን ማግለላቸውን ለፓርቲው አሳውቀው፣ ከፓርቲው ጋር የነበራቸውን ግንኙነት እንዳቋረጡ ገልጸዋል፡፡  ዕጩ ተወዳዳሪው ራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸውን ለመድረክ ከማሳወቅ በዘለለ ያቀረቡት ምንም ዓይነት ምክንያት እንደሌለ የገለጹት አቶ ጥላሁን፣ ግለሰቡ ከዕጩነት እንጂ ከፓርቲው ራሳቸውን ማግለል አለማግለላቸው እስካሁን ድረስ እንደማይታወቅ ጠቁመዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ ለሪፖርተር ማብራሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

4ኛው የጣና ፎረም በባህር ዳር ተጀምሯል፤ መሰል ኣህጉራዊ ጉባዔዎች በሲዳማዋ መዲና ሃዋሳ የምስተናገዱበት ጊዜ መቼ ይሁን?

Image
(ኤፍ.ቢ.ሲ) አራተኛው የጣና ፎረም በባህርዳር ከተማ ተጀምሯል። ጉባኤው “ሴኩላሪዝም እና ፖለቲካ ጠቀስ የሃይማኖት እንቅስቃሴ” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ ያለው። ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ የ ማሊ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ሩዋንዳ መሪዎችን ጨምሮ የታንዛኒያና ቦትስዋና የቀድሞ ፕሬዚዳንቶችና ሌሎች እንግዶች የጉባኤው ተሳታፊዎች ናቸው።  ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም  በፎረሙ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። የተለያዩ ሀገራት ምሁራንም በእምነት ላይ በተመሰረቱ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ጥናታዊ ጽሁፎች እየቀረቡ ነው። በጉባኤው የመላው አለም የሰላም እና ፀጥታ ፈተና የሆነው አክራሪነት ዋና መወያያ ርእስ ይሆናል። የሴኩላሪዝም ብያኔ፣ ሴኩላሪዝም መከባበርንና ህበረ ብሄራዊነትን ከማስተናገድ አንፃር ያለው ሚና፣ የውጭ ሃይሎች የፖለቲካ ሽፋን ያለው የሃይማኖት እንቅስቃሴን የማራገብ ሁኔታ በጉባኤው ይዳሰሳሉ። ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት በሚዘልቀው ፎረም የዜጎች የሃገር ፍቅር ግንባታ እና ማህበራዊ ለውጥ በአፍሪካም ይገመገማል።

19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡናም ደደቢትን በይርጋለም ይገጥማል

Image
( ኤፍ.ቢ.ሲ ) 19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ እና ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች  ይቀጥላል። መከላከያ ከአዳማ  ዛሬ ይጫወታሉ። ነገ የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጰያ ቡና 10 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያደርጉት የሸገር ደርቢም ትልቅ ግምት አግኝቷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ኔይደር ዶስ ሳንቶስን፤ ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ጥላሁን መንገሻን በተመሳሳይ የውጤት ማጣት ምክንያት ማሰናበታቸው ይታወሳል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስን ምክትል አሰልጣኝ በነበሩት ፋሲል ተካልኝ እና ዘሪሁን ሸንገታ እየተመራ ታላቁን ድርቢ የሚያደርግ ይሆናል፡፡  ኢትዮጵያ ቡናም በተመሳሳይ ምክትል አሰልጣኝ በነበረው አንዋር ያሲን መሪነት ጊዮርጊስን ይገጥማል፡፡  ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ18 ጨዋታዎች 35 ነጥብ በመያዝ በሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል፡፡ ቡና ደግሞ ከተመሳሳይ 18 ጨዋታዎች በ7 ነጥብ ዝቅ ብሎ በሊጉ አራተኛ ደረጃ ይገኛል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉን በሁለተኝነት እየተከተለ ያለው ሲዳማ ቡናም ደደቢትን በይርጋለም ይገጥማል። የወራጅ ስጋት ያለባቸው ዳሽን እና ሙገር ሲሚንቶ ደግሞ ነገ በአሰላ 9 ሰዓት ላይ የሚገናኙ ይሆናል። የፊታችን ሰኞ ኤሌክትሪክ በወራጅ ቀጠና ከሚገኘው ወልዲያ ከነማ ሲጫወት፤ ወላይታ ዲቻ ሀዋሳ ከነማን ያስተናግዳል።