Posts

ደኢህዴን ሲአንን ከሰሰ

Image
በደቡብ ክልል በመጪው ግንቦት በሚካሄደው ምርጫ ለመወዳደር የጋራ ምክር ቤት የመሰረቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ዛሬ በሃዋሳ ከተማ አካሄዱ፡፡ ምክር ቤቱ ሲአን መድረክ አወጣ በተባለው መግለጫ ላይ መልስ እንዲሰጥ በወሰነው መሰረት መልስ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ መጋቢት አስር ቀን 2007 በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር አስቸኳይ ስብሰባ ሲአን መድረክ የጋራ ምክር ቤቱን መተዳደሪያ ደንብና የምርጫ ህጉን በመጣስ ህዝብን በህዝብ ላይ የሚያነሳሳና ጭብጥ የሌለው መግለጫ አውጥቷል በሚል በደኢህዴን ኢህአዴግ ክስ አቅርቦ እንደነበር የሚታወስ ነው፡፡ በዛሬው ስብሰባ ደኢህዴን ኢህአዴግ የሲዳማ ብሄር ተወላጅ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለግጭት ሊያነሳሳ የሚችል የሚስጥር ደብዳቤ አውጥቷል በሚል ተጨማሪ ክስ በደኢህዴን የከተማ ህዝብ ፖለቲካና አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በአቶ አብርሐም ማርሻሎ ለጋራ ምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ በሰብሰባው የሲአን መድርክ ዋና ጸሀፊ አቶ ለገሰ ላንቃሞ በጽሁፍ በሰጡት መልስ እንዳሉት ተከሳችኋል የተባልንበት ክስ ጭብጥ በከሳሽ ደብዳቤና ፊርማ ያልደረሰን በመሆኑ በጋራ መድረኩ የወጣው መግለጫ የምርጫ ስነምግባር አዋጅ ጥሰት መፈጸሙን ያረጋገጠበትን ለፓርቲያችን በግልጽ ባለማሳወቁ የጋራ መድረኩ ክሱን ተመልክቶ የምርጫ ስነምግባር አዋጅ ጥሰት መኖሩን አረጋግጦ ክሱ በጽሁፍ እንዲደርሰን በመጠየቅ ምንም ክርክር ባልተሰማበት ጉዳይ በተሰጠብን የጥፋተኝነት ውሳኔ ላይ ምላሽ መስጠት አንችልም ብለዋል፡፡ ከጋራ መድረኩ አባል ፓርቲዎች መካከል የኢዴፓ የደቡብ ክልል ምክትል ሰብሳቢ አቶ ወልዴ ካሳ እንዳሉት የሲአን መድረክ መግለጫ ከምርጫ ጋር የማይገናኝና የመንግስት ጉዳይ በመሆኑ መሰረተ ቢስና በአቋራጭ ምርጫ ትርፍ ለማግኘት ብሎ

ሁለት ወራት የቀሩት ምርጫና የፓርቲዎቹ የቅስቀሳ ዘመቻ

ከ ሪፖርተር ጋዜጣ አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ልክ የዛሬ ሁለት ወር በመላው አገሪቱ ይከናወናል፡፡ ከዚህ አንፃር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የፖለቲካ ፓርቲ ዕጩዎች ምዝገባ፣ የመራጮች ምዝገባና የመሳሰሉት ጉዳዮች ተፈጽመዋል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ውድድር እንቅስቃሴም በይፋ ተጀምሮ በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሌላው የጊዜ ሰሌዳው አካል ነው፡፡  ከየካቲት 14 ቀን 2007 ዓ.ም. አንስቶ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የፓርቲዎችና የዕጩዎች የምርጫ ውድድር የተለያዩ ገጽታዎች ነው ያሉት፡፡ ከእነዚህም መካከል የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለሥልጣን ባወጣው የፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ ዓምድ ድልድል መሠረት፣ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያሉዋቸውን የፖሊሲና የስትራቴጂ አማራጮችን የተመለከቱ እንቅስቃሴዎቻቸውን እንዲያስተላልፉ የተሰጠው አሠራር አንዱ ነው፡፡  የፖለቲካ ፓርቲዎቹ የተሰጣቸውን የአየር ሰዓትና የጋዜጣ ዓምድ ድልድል በአግባቡ እየተጠቀሙበት እንዳልሆነ የሚመለከታቸው አካላት በተደጋጋሚ ይገልጻሉ፡፡ በዚሁ ልክ ደግሞ የተወሰኑ ፓርቲዎች እንዲሁ ልናስተላልፍ ያቀረብነው የቅስቀሳ ጽሑፍ ወይም ፕሮግራም አላግባብ ሳንሱር እየተደረገ ውድቅ ሆኖብናል በማለት መልሰው ይከሳሉ፡፡ በሁለቱ ጽንፎች መካከል እየተካሄደ ባለው የፖለቲካ ፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ ወቅት፣ ፓርቲዎቹ ለሕዝብ የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ ሞቅ ባለ ሁኔታ በየከተማው የተለያዩ ሥፍራዎች የሚከናወኑ የምረጡኝ ዘመቻዎችና እንቅስቃሴዎች ግን እምብዛም የሚስተዋሉ አልሆኑም፡፡ አስተያየት ሰጪዎች ይህን መሰሉ እንቅስቃሴ ከምርጫ 97 ጋር አብሮ መጥፋቱን ያወሳሉ፡፡   ከዚህም ባሻገር ፓርቲዎች ከምረጡኝ ቅስቀሳና ዘመቻ በተጨማሪ፣

በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦዴግ ልዑካን መንግሥት ሊያነጋግረው ባለመቻሉ መመለሱን ገለጸ

Image
ከ ሪፖርተር ጋዜጣ ‹‹አዲስ አበባ ገብተው እንደነበር አላውቅም››  አቶ ሽመልስ ከማል ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የተቋረጠውን ድርድር ለማስጀመር መጋቢት 9 ቀን 2007 ዓ.ም.  አዲስ አበባ እንደገባ የሚገልጸው በቀድሞው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር የሚመራው፣ የአሁኑ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ልዑካን ቡድን ከመንግሥት ወገን የሚያነጋግረው በማጣቱ ወደ ካናዳ መመለሱን ገለጸ፡፡ የኦዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መጋቢት 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ከመንግሥትና ከገዥው ፓርቲ ኃላፊዎች ጋር በስልክ ከመነጋገር ባለፈ በአካል መገናኘት ባለመቻሉ ማዘኑን ገልጿል፡፡ ነገር ግን ወደ ተነሳበት ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ከመጓዝ ተስፋ እንደማያስቆርጠው አስገንዝቧል፡፡  በተለያዩ የማኅበራዊ ድረ ገጾችና የተለያዩ ጦማሮች መንግሥት አቶ ሌንጮ ለታንና የልዑካን ቡድኑን አባላት ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት እንደመለሳቸው ሲናፈስ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ግንባሩ ባወጣው መግለጫ ከፍተኛ የልዑካን ቡድኑ አዲስ አበባ ከገባ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ቆይታው ከመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በአካል መገናኘት ባለመቻሉ መጋቢት 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ወደ ካናዳ መመለሱን ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከኦዴግ ጋር እንዲደራደር ለማሳመን ለሁለት ዓመት ግንባሩ ከውጭ በመሆን ጥረት ሲደረግ መቆየቱን፣ በስተመጨረሻም በግንባሩ ውሳኔ ፕሬዚዳንቱ አቶ ሌንጮ ለታ የሚመሩት የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ እንዲጓዝ መደረጉን ይገልጻል፡፡ ኦዴግ ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል በማድረግ የኦሮሞ ሕዝብ መብትና ነፃነት የማስከበር፣ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲና ብልፅግናን ለማቀዳጀት እንደሚሠራ አስታውቋል፡፡ 

Hawassa:Project shows link between healthy soils and healthy people

Image
A unique project is improving nutrition and incomes through better farming practices The Asemo family has seen improvements in their diet and income following the introduction of chickpeas.  Photo:  Laura Rance Source: manitobacooperator.ca A little yellow seed is sprouting big changes for farming families here in the Great Rift Valley, within reach of the Hawassa University extension services. Chickpeas grown as a double crop after maize are boosting families’ nutrition, providing extra income and helping improve the soils. Farmers here have traditionally grown one crop of maize, tef and sometimes haricot beans per year on their plots, which are often one hectare or less, with hopes of harvesting enough of these staples to keep the family fed. But researchers and extension agronomists have been working with families since 2010 to add a double crop of chickpeas to the mix. The chickpeas are sown in August right after the maize is harvested. Hawassa University soil s

Who will take over power in Ethiopia after EPRDF?

Image
Who will take over, if and when the ruling party relinquish power, willingly or unwillingly in Ethiopia? Lessons from the past for future ‘General Elections’: By Samuel Ayele Bekalo Part I (of II) I am cognisant that [‘who will assume power, if and when the ruling party relinquish power, willingly or unwillingly ?’] could be viewed by some as a million dollar hypothetical question, but at the same time it is a critical issue? It is critical, for a number of reasons, not least a large nation such as Ethiopia needs a viable alternative political entity. There is a wider consensus on this amongst politicians and the wider public. Even the current Ethiopian ruling party says there is a need for and supports the idea of viable opposition party in principle; although there is little or no evidence I came across of genuine practical support rendered to realise such alternative political force within the country. Why is this not the case outside the county is one of the intriguing ques