Posts

በይርጋለም ከተማ በተደረገው የሲዳማ ቡናና የኤሌክትሪክ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኤሌክትሪክን ሁለት ለአንድ ኣሽነፈ

Image
በሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ጨዋታ ሃዋሳ ከነማ፣ሲዳማ ቡናና አርባ ምንጭ ከነማ ድል ሲቀናቸው ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ወላይታ ዲቻና መብራት ሀይል ተሸነፉ፡፡ በሃዋሳ ስታዲዮም ዛሬ በተካሄደ የፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ግጥሚያ ሀዋሳ ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ለ ለባዶ በሆነ ውጤት አሸነፏል። በመጀመሪያው ግማሽ ሁለቱም ክለቦች ካለምንም ግብ እረፍት ቢወጡም በሁለተኛው አጋማሽ ሃዋሳ ከነማ አጥቅቶ በመጫወት ታፈሰ ሰለሞን በ75ኛው እንዲሁም ደስታ ዮሀንስ በ86ኛው ደቂቃ ባስቆጠሩት ሁለት ጎሎች ሊያሸንፍ ችሏል፡፡ በይርጋለም ከተማ በተደረገው የሲዳማ ቡናና የኤሌክትሪክ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኤሌክትሪክን ሁለት ለአንድ፣ አርባምንጭ ላይ አርባ ምንጭ ከነማ ወላይታ ዲቻን አንድ ለባዶ አሸንፈዋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ መሸነፍን ተከትሎ መሪነቱን ሲዳማ ቡና በ31 ነጥብ ሲረከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ28 ነጥብ ሁለተኛ፣ወላይታ ዲቻ በ25 ነጥብ ሶስተኛ ናቸው ተብሏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ዶስ ሳንቶስ ተጨዋቾቻቸው ያገኙትን አጋጣሚ መጠቀም ባለመቻላቸው ለሽንፈት መዳረጋቸውን ገልፀው የነበረባቸውን ችግር በማስወገድ በቀጣይ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡ የሃዋሳ ከነማ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ችግሮቻችን ፈትሸን በመግባታችን ከመጀመሪያው አጋማሽ በሁለተኛው የተሻለ በመንቀሳቀስ ማሸነፍ ችለናል በማለት ካለን የጨዋታ ብልጫ አኳያ ተጨማሪ ግቦችን ማስቆጠር እንችል ነበር ብለዋል፡፡ ምንም እንኳን  ከጨዋታ ብልጫ ጋር የዛሬውን ጨዋታ ብናሸንፍም በመጀመሪያው ዙር ከነበረው የውጤት ቀውስ ለመላቀቅ ትኩረታችን ቀጣይ በሚኖሩን ጨዋታዎች ላይ ነው ብለዋል፡፡ ምንጭ ኢዜኣ

ሃዋሳ ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2-0 አሸነፈ

Image
Photo from Social media በሃዋሳ ስታዲየም  ዛሬ  በተካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሃዋሳ ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2-0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በጨዋታው በመጀመሪያው ግማሽ ሁለቱም ክለቦች ካለምንም ግብ እረፍት ቢወጡም በሁለተኛው አጋማሽ ሃዋሳ ከነማ አጥቅቶ በመጫወት ታፈሰ ሰለሞን በ75ኛው እንዲሁም ደስታ ዮሀንስ በ86ኛው ደቂቃ ባስቆጠሩት ሁለት ጎሎች ሊያሸንፍ ችሏል፡፡ በሌሎች ጨዋታዎች ሲዳማ ቡናና አርባ ምንጭ ከነማ ድል ሲቀናቸው፥ ወላይታ ዲቻና መብራት ሀይል ተሸንፈዋል፡፡   የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት ሲዳማ ቡና በ31 ነጥብ ሲረከብ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በ28 ነጥብ 2ኛ፣ ወላይታ ዲቻ በ25 ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። FBC

U.S. Government Inaugurates New Regional Public Health Laboratory in Hawassa

Image
The newly constructed  lab provides external quality assurance services for the entire region’s hospitals and health center laboratories   SNNPR, Hawassa- March 19, 2015:  The third state-of-the-art regional referral public health laboratory in Ethiopia, constructed by the U.S Government with technical assistance from the Centers for Disease Control and Prevention (CDC) with funding from the U.S. President’s Emergency Plan for AIDS Relief (PEPFAR), was formally inaugurated and handed over to the Southern Nations Nationalities and Peoples Regional State. Dr. Kesetebirhan Admasu, Minister for Health, Dr. Jeffery Hanson, Country Director, CDC Ethiopia, and Kifle Gebremariam, Vice President and Regional Health Bureau Head of the State of Southern Nations, Nationalities and Peoples, attended the inauguration ceremony. The regional public health laboratory was constructed at a cost of USD $ 3.1 million (60 million Eth birr) and will serve a population of approximately 18 million in SNN

Hawassa fish market- a man is cleaning fish and a Marabu bird is waiting for leftovers

Hackers attack US reporters

More than a year after researchers revealed an electronic eavesdropping campaign aimed at DC-area journalists, the hackers are at it again. Internet watchdog group Citizen Lab says hackers who attacked a US employee of Ethiopian Satellite Television in 2013 have recently launched a new round of attacks using upgraded espionage software. Citizen Lab, which is based at the University of Toronto's Munk School of Global Affairs, says the hackers used three booby-trapped emails sent out in November and December. The broadcaster's executive director, Neamin Zeleke - one of those targeted by the malicious messages - says it didn't take a genius to figure out the same actors were at work. "They didn't even bother to change the email address," he said. Zeleke believes Ethiopia's authoritarian government - one of Africa's top jailers of journalists - is behind the hackers. He said it was part of a broader campaign of "threats, inti