Posts

Shshama Sidaanicho Wesse hogaana

Yirgalem Ethiopia

The Safe Motherhood Center in Hawassa is celebrating a new milestone

Image
The Safe Motherhood Center in Hawassa is celebrating a new milestone – over 7,000 women have delivered safely since training programs began in 2011.  In 2014 trainings focused on neonatal resuscitation and early newborn care.  Twenty-five midwives and clinical nurses participated and the results show as all infants born in the final quarter of 2014 survived their first birthdays. Read more

ሞቆ

Image
Cucharón de servir realizado en cuerno de cebú con tallas simples en el extremo, por la tribu Sidama de Etiopía. Accesorio elegante en cualquier mesa y como adorno decorativo. Puedes usarlo como cucharon de servir pero su utilidad está superada por el carácter ornamental. La etnia Sidama del sur de Etiopía se dedica al café y a la ganadería del cebú con cuyas astas realiza estos hermosos cucharones.   http://mimub.com/es/cucharon-cuerno-189161?cc=31266

የሳምንቱ ምርጥ ፎቶ

Image
Awassa ciudad de Etiopia - Minube.com

የአውሮፓ ህብረት “ሪፖርቶቹን መንግስት ስለማይቀበል ነው ምርጫውን የማልታዘበው” አለ

የታዛቢነት ግብዣም ከመንግስት አልቀረበልኝም ብሏል    የግንቦቱን ምርጫ ለመታዘብ ከመንግስት ግብዣ እንዳልቀረበለት የገለፀው የአውሮፓ ህብረት፣ ባለፉት ሁለት ምርጫዎች በታዛቢዎቼ የቀረቡ ሪፖርቶች በኢትዮጵያ መንግስት ተቀባይነት ማጣታቸውም ከታዛቢነት እንድርቅ ገፋፍቶኛል አለ፡፡  የኢትዮጵያ መንግስት በ1997 እና 2002 ምርጫዎች የህብረቱን የትዝብት ሪፖርት ሙሉ ለሙሉ ሳይቀበለው መቅረቱ፤ ለዘንድሮ ምርጫ ሌላ የታዛቢ ቡድን የማሠማራትን ጥቅም አጣራጣሪ እንዲሆን አድርጓል ብሏል - የአውሮፓ ህብረት፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ የአውሮፓ ህብረት በታዛቢነት አለመሳተፉ በምርጫው ተአማኒነት ላይ የሚያወጣው ለውጥ የለም ብሏል፡፡  ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ የአውሮፓ ህብረት በራሱ ምክንያት ምርጫውን እንደማይታዘብ ማሣወቁን ጠቁመው፤ ምርጫውን የአፍሪካ ህብረት፣ የአገር ውስጥ ሲቪል ማህበራትና ተቋማት ይታዘቡታል ብለዋል፡፡  በአና ጐሜዝ የሚመራው የአውሮፓ ህብረት ታዛቢ ቡድን በ97 ዓ.ም የተካሄደውን ምርጫ ክፉኛ በመተቸቱ ከፍተኛ ውዝግብ ከመፈጠሩም በተጨማሪ፣ በ2002 ምርጫም ህብረቱ የምርጫው እለት ሂደቱ መልካም የነበረ መሆኑን ከገለፀ በኋላ፣ በጥቅሉ ምርጫው በአለማቀፍ መመዘኛዎች ሲፈተሽ ግን በርካታ ጉድለቶች አሉበት በማለት ሪፖርት ማቅረቡ ይታወሳል፡፡  Addis Ademas