Posts

የቀብር ማስፈጸሚያ የመድን ሽፋን አገልግሎት ተጀመረ

Image
  የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቀብር ማስፈጸሚያ የመድን ሽፋን አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ለደንበኞቹ መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ የወንድወሰን ኢተፋ እንደገለጹት፥ አገልግሎቱ የሰው ሞትን ተከትሎ የሚመጡና  የቀብር ማስፈጸሚያ ወጪዎችን በተሟላ ሁኔታ የሚሸፍን የዋስትና አይነት ነው። ሽፋኑ በእድር ላልታቀፉ ዜጎች አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ያሉት ስራ አስፈጻሚው ፥ እየናረ የመጣውን የቀብር ማስፈጸሚያ ወጪን ለመሸፈን ከእድሮች ጋር በመቀናጀት የሚሰራ መሆኑንም አመልክተዋል። ድርጅቱ በመላው አገሪቱ በሚሰጠው አገልግሎት ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ለሆነ ንብረት የመድን ሽፋን መስጠቱን አመልክተዋል። በደንበኞቹ ንብረትና ህይወት ላይ ለደረሰ ጉዳትና ከሶስተኛ ወገን ለቀረበባቸው ህጋዊ ኃላፊነት 6 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የካሳ ክፍያ በመፈጸም አጋርነቱን እያረጋገጠ እንደሚገኝም ጠቁመዋል። የተዘጋጀው የመድን ሽፋን ዕድሜ፣ ጾታ፣ ሃይማኖት ሳይለይና የጤንነት ሁኔታን ሳይጠይቅ  ለሁሉም ዜጎች የሚያገለግል ሲሆን፥ በተጨማሪ በተለያዩ አገራት ለሚገኙ ሽፋኑን ለገዙ ዜጎች የመድን ዋስትና ለመስጠት የሚያስችል መሆኑን አመልክተዋል። የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከተቋቋመ 39 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በመላው አገሪቱ በሚገኙ 66 ቅርንጫፎቹ የተለያዩ የመድን ሽፋን አገልግሎቶች እየሰጠ ይገኛል። ምንጭ፦ ኤፍ.ቢ.ሲ

The quest for peace in Africa: transformations, democracy and public policy

Image
First presented at the seventh Organization for Social Science Research in Eastern and Southern Africa congress in 2002, these 17 essays address the ongoing conflicts in Africa and present solutions for overcoming these conflicts and sustaining peace. Topics include the sources, management, resolution, and prevention of conflict; building democracy; and public policy throughout the African continent. The discoveries made in these essays provide a useful and novel approach to the promotion of peace in an African and international context. Page 60: The status of the (H) Awassa town - the Sidama and the authorities of the SNNPR.... Read more

Farmers’ local knowledge and topsoil properties of agroforestry practices in Sidama, Southern Ethiopia

Image
Abstract Based on farmers’ knowledge and laboratory studies, the nutrient accumulation in the topsoil (0–20 cm) under  Cordia africana  Lam (Cordia),  Millettia ferruginea  Hochst (Millettia) and  Eucalyptus camaldulensis  Dehnhardt (Red gum) managed under two agroforestry practices on different farms at three sites was evaluated. The number of these trees on individual farms has increased during the last two decades. The number of stems ha −1  of Red gum was higher on farms of wealthier households than on farms of poor and medium households at two of the sites, but, at one site the number of stems ha −1  on farms of poor households was higher than on farms of wealthier households. Apart from the concentration of Na in the topsoil, there were significant variations in the analysed soil nutrients between the tree species. At all study sites, significantly higher concentration of P was observed under Millettia and Cordia than under Red gum. At one site, concentrations of available