በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ከንቲባ ካላ ዮናስ ዮስፍ የተመራው የከተማው ኣስተዳደር ልዑክ በደቡብ ኣፍሪካ ኬፒ ታዎን የስራ ጉብኚት በማድረግ ላይ ነው።
የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ የከተማይቱን ዜና ኣውታዎች ጠቅስው እንደዘገበው፤ በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ከንቲባ በኣቶ ዮናስ ዮስፍ የተመራው የከተማው ኣስተዳደር ልዑክ በደቡብ ኣፍሪካ ኬፒ ታዎን የስራ ጉብኚት በማድረግ ላይ ነው። የስራ ጉብኚቱ በደረቅ ቆሻሻ ኣወጋገድ፤ በከተማ ትራንስፖርት፤ በኢንፍራንስትራክቸር፤ በቤቶች ልማት፤ በኣከባቢ ጥበቃ ላይ እና ታላላቅ ኢቨንት/ hosting of big events/ ማስተናገድን በተመለከተ የ ሃዋሳ ከተማ ከደቡብ ኣፍሪካዋ ኬፒ ታዎን ልምድ ለመቅሰም ያለመ መሆኑ ታውቋል። በትናንትናው እለት የኬፒታዎን ከተማ ከንቲባ ዲኮ ዴ ሊለይ የሃዋሳ ከተማ ኣታቸውን ካላ ዮናስ ዮስፍን በቢሮኣቸው ተቀብለው ማነጋገራቸው ታውቋል። የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ልዕካን በኬፒታዎን ቆይታው የተለያዩ የከተማዋን ሳይቶች እንደምጎበኝ ታውቋል። Photo from www.thenewage.co.za Cape Town yesterday welcomed a delegation from Hawassa municipality, Ethiopia, to discuss possible formal relations between the two cities. Mayor De Lille met the visitors led by the Mayor of Hawassa, Yonas Yosef Sanbe. The delegation from Hawassa will be conducting various site visits during their stay in Cape Town. This includes a tour of MyCiTi transport network, Cape Town stadium, Green Point Urban Park and the Goodwood Traffic Manag