Posts

Sidaamu_Fidalla1

Image

ቦርዱ በአቶ ትዕግስቱ ለሚመራው የአንድነት ፓርቲ እና በአቶ አበባው ለሚመራው መኢአድ ፓርቲ ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት በአመራር ውዝግብ ውስጥ በነበሩት አንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲና በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ዙሪያ ውሳኔ አሳለፈ። አንድነትን በተመለከተ አቶ ትዕግስቱ አወሎ የፓርቲው ህጋዊ ሊቀመንበር ናቸው ብሏል። በመኢአድ በኩል ለአቶ አበባው መሃሪ የፓርቲው የህጋዊ ፕሬዚዳንትነት ዕውቅናም ሰጥቷል። አንድነትም ሆነ መኢአድ ቦርዱ ዕውቅና በሰጣቸው መሪዎች እየተመሩ በምርጫው መሳተፍ እንደሚችሉም ነው የተወሰነው። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ፀሃፊ አቶ ነጋ ዱፌሳ ቦርዱ ለሁለት የተከፈሉትን የሁለቱንም ፓርቲዎች አመራር ችግራቸውን ለመፍታት የተሰጣቸውን ጊዜ ለመጠቀም ያከናወኗቸውን ተግባራት በጥልቀት መመርመሩንም ተናግረዋል። ቀደም ሲል የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድ በውስጣቸው የተከሰተውን ችግር ፈትተው እንዲመጡ የ14 ቀናት ጊዜ ሰጥቶ የነበር ሲሆን፥ ቦርዱ የጊዜውን መጠናቀቅ ተከትሎ በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት የመጨረሻ ውሳኔ ለማሳለፍ በዛሬው ዕለት ቀጠሮ መያዙ ይታወሳል። በአቶ በላይ ፈቃዱ የሚመራው አንድነት የምወያየውም ሆነ የማካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ የለም በማለት ባለፈው አርብ በሰጠው መግለጫ ሲያስታወቅ፣ በአቶ ትዕግስቱ አወሉ የሚመራው የአንድነት ቡድን ደግሞ ቅዳሜ እለት ባካሄደው ጉባኤ ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ ሌሎች አመራሮቹን መምረጡም አይዘነጋም።

Pied Kingfisher (Ceryle rudis) at Hawassa Fish Market

Image
Recorded  7 January 2015 Added to IB  2 days 20 hours   ago Author MatzePutze Locality  Hawassa Fish Market ,   Hawassa ,   Awassa Lake ,   SNNP Region , Ethiopia Photo:  MatzePutze More photo here

SOS Children of Ethiopia: a new kindergarten in Hawassa

Image
The SOS Village Hawassa built a new kindergarten, open to the surrounding community. The creation of the preschool educational institution contributes to the efforts of the country to develop a quality education system. The former SOS Kindergarten Hawassa was housed in dilapidated classrooms in the local primary school.  In addition, equipment and playgrounds were used primarily by students of primary school. Read more at www.sosve.org

Sidama

Image
La región Sidama está rodeada por el Estado de Oromia y el país Wolayata. Su capital es la ciudad de Awassa. Su actividad económica principal es el la agricultura, siendo la principal región productora de café de toda Etiopía. La producción del café supone para el país más del 50% de la entrada de divisas del extranjero. Su organización social ha cambiado mucho durante los últimos años,debido a los cambios en la educación y la relación con los otros pueblos. Source: endoethiopia.com