Posts

Modjo-Hawassa Expressway Kicks Off By Impact Assessment

Image
The Ethiopian Roads Authority (ERA) has completed the environmental and social impacts and Resettlement Action Plan for the 202km Modjo-Hawassa Expressway. The civil work of the project is to be financed by the Ethiopian Government and four other financiers namely the African Development Bank, World Bank, the Korean and the Chinese Export Import (EXIM) Banks. The reasons such as high traffic in the area which is beyond the capacity of the current road, the frequent accident in the road, pollution in towns because of congested traffic, and the failure of the existing road to accommodate the traffic flow to the area initiated the construction of the expressway. The study and design of the Modjo- Hawassa expressway was awarded to Techniplan International Consulting firm with the studies to be further reviewed by Ethio-Infra Engineering PLC. The new road will be the connection the country will have with the 10,000Km Cairo- Gaborone- Cape Town highway and to alternative ports in

Concerns over media clampdown in Ethiopia

The Ethiopian government is stepping up oppression of independent journalists ahead of national elections due in May, Human Rights Watch (HRW) has reported.  'Ethiopia's government has systematically assaulted the country's independent voices, treating the media as a threat,' said Leslie Lefkow, HRW's deputy Africa director. A report on the  News24  site notes that she said state-owned radio, television and newspapers dominate Ethiopia's media landscape while independent journalists face threats, intimidation and harassment, said the group. Since the last polls in 2010 at least 60 Ethiopian journalists have fled into exile and 19 have been locked up, the report said. 'Muzzling independent voices through trumped-up criminal charges and harassment is making Ethiopia one of the world's biggest jailers of journalists,' Lefkow said. Full report on the News24 site

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

Image
አዲስ አበባ ጥር 16/2007 በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መሪው ሲዳማ ቡናና ንግድ ባንክ አንድ አቻ ሲለያዩ ኢትዮጵያ ቡና ወልድያ ከነማን በሰፊ ውጤት አሸንፏል። በዛሬው ጨዋታ ልዩ ክስተት ሆኖ የተስተዋለው የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ ቢንያም አሰፋ በአንደኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፉክክር ላይ በዓመቱ የመጀመሪያው ሀትሪክ የሰራ ተጫዋች ሆኗል። በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና ወልድያ ከነማን ባስተናገደበት ጨዋታ ቡና ጨዋታውን 5 ለ 2 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፎ ወጥቷል። ቢንያም አሰፋ ፣ሀብታሙ ረጋሳና አስቻለው ግርማ ቡና ድሉን እንዲያጣጥም ኳስን ከመረብ ያገናኙ ተጨዋቾች ናቸው። በተመሳሳይ ብርሃኑ በላይና አብይ በየነ ደግሞ ለወልድያ ከነማ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጨዋቾች ነበሩ ምንም እንኳን ከሽንፈት ባይታደጉትም። ቡናዎች በመጀመሪያ የጨዋታ አጋማሽ ጥሩ መንቀሳቀስ ችለዋል። ወልድያ ከነማዎች ከእረፍት መልስ ተጠናክረው ቢገቡም ከሸንፈት አልዳኑም። የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ጥላሁን መንገሻ ''ቡድኑ እኔ ወደምፈልገው አቋም እየመጣ ነው'' ብለዋል። ሀትሪክ ለሰራው ቢንያም አሰፋና ለአህመድ ረሺድ ባሳዩት ጥሩ አቋም ደስተኛ መሆኑንም ገልጿል። አስር ሰአት ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲዳማ ቡና ያደረጉት ጨዋታ አንድ ለአንድ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ከእረፍት በፊት ሁለቱም ቡድኖች ያለምንም ግብ ሲለያዩ በሁለተኛው አጋማሽ ሲዳማ ቡናዎች በአንዱአለም ንጉሴ መምራት ችለው ነበር፣ ነገር ግን የንግድ ባንኩ አጥቂ ፍሊፕ ዳውዝ የአቻነት ጎሉን በማስቆጠሩ ውጤትን ተጋርተው ወጥተዋል። ጨዋታው ሊጠናቀቅ ጥቂት ደቂቃ ሲቀሩ የሲዳማ ቡናው ተጫዋች ሞገስ ታደሰ በሰራው ጥፋት የቀይ ካርድ

ማጆ እና መንገዶቿ

Image
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ  ከትላልቅ ከተሞች ጀምሮ እስከ ትናንሾቹ ድረስ በመካሄድ ላይ ከምገኙት የከተማ ልማት ፕሮግራሞች መካከል ኣንዱ የከተሞችን የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በኮብል ድንጋይ ንጣፍ ማልበስ ስራ ነው። የዛሬ 10 እና 12 ኣመታት በፊት በድሬዳዋ ከተማ ተጀምሮ እንደሰደድ እሳት በመላዋ ኣገሪቱ የምገኙትን ከተሞች ያዳረሰው የኮብል ድንጋይ ንጣፍ ለከተሞቹ ገጽታ መለወጥ ከፍተኛ ኣስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ነው። በሲዳማም ኣከባቢ በተለይ በሃዋሳ ከተማ የኮብል ድንጋይ ንጣፍ ስራ ለበርካታዎቹ ስራ ኣጦች የስራ እድል ከፍቷል፤ ብሎም ከተማዋን ኣሳምሯታል።  በሌሎች የሲዳማ ከተሞችም በመካሄድ ላይ ያሉት እና የተካሄዱት የኮብል ድንጋይ ንጣፍ ስራዎች ለየከተሞቹ ገጽታ መሻሻል እና ከነዋሪዎቻቸው የስራ  እድል በመፍጠሩ በኩል እሰዬ የሚያስብሉ ናቸው። ከዚህም ባሻገር በክረምት ወቅት በተለይ በይጋዓለም፤ ኣለታ ወንዶ ወይም በሌሎች የሲዳማ ከተሞች ይታዩ የነበሩት በጭቃ የተለወሱ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ቁጥር እንድቀንስ ማድረግ ችሏል፤ ይህ የኮብል ድንጋይ ንጣፍ ስራ።  Lodazal en los alrededores del poblado de Mejo, al sureste de Etiopía. JUAN CARLOS TOMASI (MSF) ከላይ እንዳነሳሁት ኣንዳንድ የሲዳማ ወረዳ ከተሞች በከተማ ልማት ፕሮግራማቸው ውጤት በማስመዝገብ ለነዋሪዎቻቸው መልካም ኣገልግሎት በመስጠት ላይ ቢሆኑን በፎቶ ላይ እንደምታየው እንደ ማጆ  የመሳሰሉት ከተሞች ደግሞ በተለይ በውስጥ ለውስጥ መንገዶች ኣያያዝ ላይ ጉድለቶች ይታይባቸዋል። በፎቶው ላይ እንደምታየው የሆሮሬሳ ወረዳ ዋና ከተማ በሆነችው ማጆ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ብቻ ሳይሆኑ ዋና ዋና መንገዶቿም

የመንግስት ጫና በግል ሚዲያው የምርጫ ዘገባ ነጻነት ላይ ተጽእኖ ፈጥሯል ተባለ

Image
መንግስት መሰረተቢስ ውንጀላ ነው በሚል ያጣጥለዋል የኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ የግል ሚዲያ ላይ የሚያደርገው የተራቀቀ ጫና፣ ሚዲያዎቹ በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደውን ምርጫ በተመለከተ በሚሰሩት ዘገባ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ ምህዳሩን እያጠበበባቸው ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ገለጸ፡፡ መንግስት የግሉን ሚዲያ እንደ አንድ የታመነ የመረጃና የትንተና ምንጭ ሳይሆን እንደ ስጋት በመቁጠር የተጠና ጫና ያደርስበታል ያሉት የሂውማን ራይት ዎች የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ሌስሊ ሌፍኮው ሚዲያው በመጪው ምርጫ ቁልፍ ሚና መጫወት ቢኖርበትም፣ በአንጻሩ ግን በርካታ የአገሪቱ ጋዜጠኞች ምርጫን በተመለከተ በሚያቀርቡት ዘገባ ለእስር እንዳረጋለን የሚል ስጋት እንዳደረባቸው ገልጸዋል፡፡ መንግስት በአገሪቱ የግል ሚዲያ ላይ የሚያደርገው ጫና እየተባባሰ በመምጣቱ ባለፈው አመት ብቻ ስድስት የግል የህትመት ውጤቶች ተዘግተዋል፤ በ22 ጋዜጠኞች፣ ብሎገሮችና አሳታሚዎች ላይ የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፤ ከ30 በላይ ጋዜጠኞችም እስራትን በመፍራት አገራቸውን ጥለው ተሰደዋል ብሏል ሂዩማን ራይትስ ዎች ከትናንት በስቲያ ባወጣው ሪፖርት፡፡ “ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም፣ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ጥሰት በኢትዮጵያ” የሚል ርዕስ ያለው  ሪፖርቱ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት አራት አመታት ነጻ ዘገባን የሚያቀጭጩ ተግባራትን ሲፈጽም እንደቆየ ጠቅሶ፣ በእነዚህ አመታትም ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታቸውን በመጠቀማቸው 19 ጋዜጠኞች መታሰራቸውንና 60 ያህሉም መሰደዳቸውን ገልጿል፡፡ ሂውማን ራይትስ ዎች በስደትና በአገራቸው የሚገኙ ከ70 በላይ ጋዜጠኞችን አነጋግሬ ያዘጋጀሁት ነው ባለው በዚህ ሪፖርቱ፣ በአገሪቱ አብዛኞቹ የህትመትና የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች በመንግስት ቁጥጥር ስር እንደሚገ