Posts

Sidama Baby Names and their meanings

Image
 Edit  0  36 … Click here to  discuss babies  in an open forum! In Sidama, baby names are given based on: 1. An event that happens when the baby is born. eg. Jilo: A baby born during feast. Fichcho: A baby/girl born during fichee celebration. 2. A month or day in which a baby is born. eg. Ammajje: A baby born in February. Dikkaashe:A girl born on a day of Dikko. 3. A time that a baby is born. eg. Beeddakko: A girl born during night hours. Agana: A baby born during a full moon time. 4. A wish of parents. eg. Ararso:A baby who arbitrate a dispute between parties. Dureette: a rich, baby girl. 5. Past events: eg. Riqiwa: a baby born after loss of a child. 6. Character or nature of a child. eg. Amalao: A baby that makes trouble. Fayo: a beautiful girl. Danbowa: a tiny baby. 7. Association with things that are loved. eg. Sunkurta: an aromatic fragrant smelling garden plant. Furra: legendary sidama woman. surrogacy lawyer The Following are few of native Sidama names, some with

Report Back from FERRO Cooperative in Sidama, Ethiopia

Image
In November our friend and colleague  Erin Schneider  visited our partners in the FERRO Cooperative in Ethiopia’s Sidama Department. She was kind enough to document her experiences and insights for us. Below is a summary of her time at FERRO: The SNNPR (Southern Nations, Nationalities and Peoples Region) has fifty-two coffee cooperatives, that cover twelve district woredas (township-sized regions), representing 92,964 farmer members, of which 87,925 are male and 5,093 are female. These include both conventional and organic/fair trade certified coffee co-ops who sell to private market and for export. Among these is the larger SCFCU (Sidama Coffee Farmers Union) and within that the primary cooperative FERRO. SCFCU and FERRO have been partners with Just Coffee for five years now. Most farms are between 0.5 – 2 hectares (1 hectare is ~ 2 acres) with land that is co-owned by men and women, although the amount of land a farmer might own is allocated and regulated by the government.Ther

30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ በኢኳቶሪያል ጊኒ ይጀመራል

Image
(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢኳቶሪያል ጊኒ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከነገወዲያ ይጀመራል። 30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በመጪው ቅዳሜ በምዕራብ አፍሪካዋ አገር ኢኳቶሪያል ጊኒ እና በኮንጎ መካከል በሚደረገው የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል። ከ35 ሺህ በላይ ተመልካቾችን የሚይዘው ባታ ስታዲዮም የመክፈቻ ጨዋታውን የሚያስተናድ ሲሆን፥ አዘጋጇኢኳቶሪያል ጊኒ ውድድሩን ማላቦ፣ ባታ፣ ሞንጎሞ እና ኢብየን በተባሉ ከተሞቿ ታዘጋጃለች።  የፊታችን ቅዳሜ በሚጀመረው የ2015ቱ የአፍሪካ ዋንጫ አስተናጋጇ ኢኳቶሪያል ጊኒ ከኮንጎ ስትፋለም፥ በዕለቱ ቡርኪና ፋሶ  ጋቦንን ትገጥማለች። በምድብ አንድ አስተናጋጇ ኢካቶሪያል ጊኒ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ጋቦን እና ኮንጎ የተደለደሉ ሲሆን፥ ከዚህ ምድብ ጎረቤታሞቹ ኢካቶሪያል ጊኒ እና ጋቦን እ.ኤ.አ በ2012 ውድድሩን አሰናድተው ሩብ ፍፃሜ ድረስ መጓዝ መቻላቸው ይታወሳል። እሁድ ከምድብ ሁለት ዛምቢያ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የሚጫወቱ ሲሆን፥ ቱኒዚያ በበኩሏ ከኬፕ ቨርዴ ጋር ጨዋታዋን ታደርጋለች። በምድብ ሁለት ዛምቢያ፣ ቱኒዚያ ኬፕ ቨርዴ እናኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ሲመደቡ፥ አልጄሪያ የሞት ምድብ በተባለውና ጋና ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ሴኔጋልን ባገናኘው  ምድብ ሶስት ውስጥ ተደልድላለች። በብራዚሉ የዓለም ዋንጫም ጠንካራ የተከላካይ ክፍል እንዳላት ያስመሰከረችው አልጄሪያ ከባድ በተባለው ምድብ ውስጥ መደልደሏ ትኩረትን ስቧል። በማጣሪያ ጨዋታዎችም በስተመጨረሻ በማሊ ከደረሰባቸው የ2 ለ 0 ሽንፈት በስተቀር ሁሉንም በድል የተወጡት የበራሃ ቀበሮዎቹ፥ በከባድ ምድብ ቢገኙም ከምድብ የማለፍ ቅድመ ግምትን ግን የነፈጋቸው አለ ለማለት አያስደፍርም። በመጨረሻው ምድብ አራት ላይም አይቮሪኮስት ፣ ማሊ ፣ ካሜሮን እ

Free speech alive in France; dying in Ethiopia

Free speech alive in France; dying in Ethiopia By Robele Ababya The French Revolution (1789 – 1799) was preceded by the Age of Enlightenment in Western Europe in which intellectual giants and philosophers like Francis Bacon, Rene Descartes, John Locke, Baruch Spinoza, Pierre Bayle, Voltaire, Francis Hutcheson, David Hume, Cesare Beccaria, Immanuel Kant,  and Isaac Newton influenced society by publishing widely read works. Coinciding with the Age of Enlightenment was the Scientific Revolution, spearheaded by England’s Sir Isaac Newton (1643-1727). Their noble works fostered the principle of tolerance to diverse ideas and acceptance of multiple religious beliefs to take center-stage in the development of society with which some rulers went along. Voltaire was among these intellectuals of the Enlightenment who gave the world this immortal quote: “I do not agree with what you have to say, but I’ll defend to the death your right to say it“; the quote is attributed to the French philoso

የይርጋለም ከተማ ወጣት መምህራን

Image
መምህርት ሰብለ ሽፈራው እና መምህር ታምራት ታደሰ ትምህርት ቤት የወጣትነት ትውስታ ነው። አብዛኞቻችን ትምህርት ቤትን የመጀመሪያ የዕውቀት መቅሰሚያ አድርገን ትተን ወደ ተለያዩ የሙያ መስክ ስናመራ፤ አንዳንድ በፍላጎት አልያም በአጋጣሚ የመምህርነት ሞያን ይዘዉ ፤ በዝያዉ እዉቀትን በቀሰሙበት፤ ትምህርት ቤት ይቆያሉ። መምህርት ሰብለ ሽፈራው እና መምህር ታምራት ታደሰ ይባላሉ። ወጣት መምህራኑ እንደሚሉት አስተማሪ መሆን ሁሌም ምኞቻቸው ነበር።ታምራት የ9ኛ ክፍል የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር ነው። ወደ ይርጋለም የሄደው በዚሁ በሥራ እድል ምክንያት ነው፤ ያደገው ግን ሐዋሳ ከተማ ነው። መምህርት ሰብለም እንዲሁ ከይርጋለም ከተማ 12 ኪሎ ሜትር ወጣ ብሎ በሚገኘው ትምህርት ቤት ውስጥ የ10ኛ ክፍል የባዮሎጂ መምህርት ናት።ወጣት መምህራኑ፤ ከከተማ ትንሽ ወጣ ብሎ ማስተማሩን እንደ ህዝባዊ ግዴታ ነው የሚቆጥሩት። በዚህም ደስተኛ ናቸው። መምህራኑ ከሙያው የሚወዱት ነገር ምንድን ነው? አስተማሪነትስ ምን አይነት ኃላፊነት አለው? በመምህርነት ከሚያገለግሉት ሁለት ወጣት መምህራን ጋር በወጣቶች ዓለም ዝግጅት ያካፈሉንን ከዚህ በታች በድምፅ ያገኛሉ። ምንጭ፦ www.dw.de