Posts

Ethiopian journalists must choose between being locked up or locked out

Image
Journalists who fled to Nairobi over security fears perform a traditional Ethiopian coffee ceremony in one of the cramped apartments they share. (CPJ/Nicole Schilit) A sharp increase in the number of Ethiopian journalists fleeing into exile has been recorded by the Committee to Protect Journalists in the past 12 months. More than 30--twice the number of exiles CPJ  documented  in 2012 and 2013 combined--were forced to leave after the government began a campaign of arrests. In October, Nicole Schilit of CPJ's Journalist Assistance program and Martial Tourneur of partner group  Reporters Without Borders  traveled to Nairobi in Kenya to meet some of those forced to flee. The group of reporters, photographers, and editors we met had all been forced to make a tough decision that has affected them and their families--a life in exile or prison. All of the journalists spoke to CPJ on condition of anonymity, out of concern for their safety. During meetings to discuss their ca

ሲዳማ ቡና መከላከያን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

Image
አዲስ አበባ ታህሳስ 25/2007 ዛሬ በተካሄደው የ 10 ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ ሲዳማ ቡና መከላከያን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ሲዳማ ቡና ከመጀመሪያው ከዕረፍት በፊት ያገኘውን የቅጣት ምት በቀጥታ ወደ ግብ በመለጥ 1 ለ 0 አሸንፏል። ከጨዋታው በኋላ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን የሰጡ ሲሆን የመከላከያው አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ " ሜዳውና አንድ ስህተት ቀላል የማይባል ችግር ላይ ጥሎናል፤ ዋጋም  አስከፍሎናል " ብሏል። የሲዳማ ቡናው አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው በበኩሉ " የመልሶ ማጥቃት አጨዋወት ስልትን ተግብረን ኳስን ይዞ የሚጫወተውን መከላከያ አሸነፍን መውጣታችን ትልቅ ውጤት ነው " ሲል በውጤቱ መደሰቱን ገልጿል። አሰልጣኝ ዘላለም " በቀጣይ ዋንጫ ወደ ማንሳት እንድናነጣጠር አድርጎናል ውጤቱ " በማለት ውጤቱ የፈጠረለትን ተጨማሪ ተስፋ የገለጸው። አሰልጣኙ ይህን ያለው ጥቂት ልምድ ባላቸውና በበርካታ ወጣቶች ስብስብ የተዋቀረው ቡድኑ ውጤታማ ካደረገው በኋላ ነው። " ጥሩ ተፎካካሪ ሆኖ መጨረስ እንጂ ዋንጫን አላሰብነውም ነበር አሁን ግን ይህን ማድርግ እንችላለን " በማለትም ቀጣይ ግቡን አመላክቷል። ሁለቱም አሰልጣኞች የመጫወቻ ሜዳው ውጤት ላይና ተጨዋቾች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንዳለው ገልጸዋል። በአበበ ቢቂላ ስታዲየም አራት የሚደርሱ ተጨዋቾች ያለ ተቃራኒ ተጨዋች ንክኪ ሜዳው ባለው አስቸጋሪ ተፈጥሮ ለጀርባ፣ ለጭንና ለባት ጡንቻ ጉዳት ሲጋለጡ ተስተውለዋል። ሜዳው አስቸኳይ መፍትሄ የሚያሻው ቢሆንም በፍጥነት ግን መፍታት እንደማይቻል ነው ከፌዴሬሽኑ የተገኘ መረጃ ያመላከተው። ብሔራዊ ስታዲየሙ 12 ኛውን የአፍሪካ ወ

ሲዳማ ቡና ጠንካራ ግስጋሴውን ቀጥሎበታል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛው ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር እሁድ 9 ሰዓት ይርጋለም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና 2ለ0 በመርታት በሊጉ አናት ላይ የሚያቆየውን ድል አስመዝግቧል፡፡ ሲዳማን መሪ ያደረጉትን ሁለት ጎሎች ኤሪክ ሙራንዳ አስቆጥሯል፡፡ ሲዳማ ድሉን ተከትሎ በ9 ጨዋታዎች 17 ነጥብ በመያዝ በሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል፡፡ ወላይታ ድቻ በአንጻሩ ከመሪዎቹ ተርታ የሚያሰልፈውን ነጥብ አሳልፎ ሰጥቷል፡፡ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት አዲስ አበባ ስታዲዮም ላይ ወልዲያ ከነማን 2ለ0 ያሸነፈው መከላከያ ከሲዳማ ቡና በአንድ ነጥብ ዝቅ ብሎ ሁለተኛ ደረጃ ተቀምጧል፡፡ ተስፋየ በቀለ እና መሀመድ ናስር ለመከላከያ የድል ጎሎችን አስቆጥረዋል፡፡ ወልዲያ ከነማ ካደረጋቸው 9 ጨዋታዎች ስድስት ተሸንፎ፣ ሁለት አቻ ወጥቶ እና አንድ አሸንፎ 5 ነጥብ በመያዝ በሊጉ ግርጌ ተቀምጧል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመብራት ኃይል ያደረጉት ጨዋታ በአዳነ ግርማ ብቸኛ ጎል ጊዮርጊስ ሙሉ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል፡፡ ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው በ15 ነጥብ ከመሪዎቹ ተርታ ተሰልፏል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ  የተረታው መብራት ኃይል በዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ  ሽንፈት ያስመዘገበበት ጨዋታ ሆኗል። ወደ አሰላ በመጓዝ ሙገር ሲሚንቶን የገጠመው ደደቢት ነጥብ ሳይዝ ተመልሷል፡፡ ደደቢት በሙገር ሲሚንቶ 2ለ1 ተረቷል፡፡ ጎንደር ላይ አርባ ምንጭ ከነማን ያስተናገደው ዳሽን ቢራ 1ለ0 በመርታት ሙሉ ሶስት ነጥብ አግኝቷል፡፡ ቅዳሜ አዲስ አበባ ስታዲዮም በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ከሀዋሳ ከነማ እንዲሁም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአዳማ ከነማ በተመሳሳይ 1ለ1 ተለያይተዋል፡፡ ሊጉን ሲዳማ ቡና በ17 ነጥብ ሲመራ መካላከያ በ1

ሲኣንን በኣባልነት የያዘው መድረክ የሕዝብ ታዛቢዎች ምርጫ በድጋሚ እንዲካሄድ ጠየቀ

Image
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ታኅሳስ 12 ቀን 2007 ዓ.ም የተደረገው የሕዝብ ታዛቢዎች ምርጫ፣ በሕጉ መሠረት የተከናወነ ባለመሆኑ እንዲደገም ጥያቄ አቀረበ፡፡ መድረክ ይኼን ያስታወቀው ባለፈው ዓርብ ስድስት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ ነው፡፡ ‹‹ያለ ገለልተኛ የምርጫ አስፈጻሚና የሕዝብ ታዛቢ ነፃ፣ ፍትሐዊና ተዓማኒነት ምርጫ ሊኖር ስለማይችል፣ ኢሕአዴግ ከሀቀኛ ታቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በአስቸኳይ ይደራደር፤›› በማለት መግለጫ አውጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የመድረክ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣ የውጭ ጉዳይ ኃላፊው ዶ/ር መረራ ጉዲናና ዋና ጸሐፊው አቶ ገብሩ ገብረ ማርያም ሲሆኑ፣ ከምርጫው ጋር ተያያዥ የሆኑ በርካታ ጉዳዮችን አንስተው ገለጻ አድርገዋል፡፡ ‹‹ታኅሳስ 12 ቀን 2007 ዓ.ም. የተደረገው የሕዝብ ታዛቢዎች ምርጫ በሕጉ መሠረት የተከናወነ ባለመሆኑ፣ የምርጫውን ሕግጋት ባከበረ መንገድ በድጋሚ እንዲካሄድ እንጠይቃለን፤›› ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ አስታውቀዋል፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያካሄደውን የሕዝብ ታዛቢዎች ምርጫ በተሻሻለው የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ቁጥር 532/1999 መሠረት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በደብዳቤ ተጠርተው በተገኙበት ሳይሆን፣ የኢሕአዴግ አባላት የተሰየሙበት በመሆኑ የሕዝብ ታዛቢዎች ምርጫ በአዋጁ አንቀጽ 82 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 መሠረት ለሕዝቡና ሕጋዊ ዕውቅና ላላቸው ፓርቲዎች ጥሪ ተደርጎ ገለልተኝነታቸው እየተረጋገጠ እንዲመረጡ እንጠይቃለን፤›› በማለት አዲስ የሕዝብ ታዛቢዎች ምርጫ እንዲካሄድ ጠይቋል፡፡ መግለጫው በዋንኛነት ያተኮረው በመጪው ግንቦት ወር በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ነው፡፡ የፖለቲካ ምኅዳሩን ማስፋት የተመለከቱና ሌሎች ተያያዥ ጉ

Dozens of migrants drown in shipwreck off Red Sea

Dozens of migrants drown in shipwreck off Red Sea