Posts

በብራዚል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ኢትዮጵያ የቡና ገበያውን ለመምራት መዘጋጀቷ እየተነገረ ነው፤ ለመሆኑ የቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ምን ታስቧል?

Image
በዓለም ላይ ከፍተኛውን ቡና በምታቀርበው ብራዚል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ኢትዮጵያ የቡና ገበያውን ለመምራት መዘጋጀቷ እየተነገረ ነው። ለዚሁም የኣገሪቱ መንግስት እና ቡና ላኪዎች ከኣጋጣሚው ተጠቃሚ ለመሆኑ በመስራት ላይ መሆናቸው ታውቋል። ለመሆኑ የቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ምን ታስቧል?  የኣገሪቷን የቡና ኣቅርቦት ለማሳደግ በመሰራት ላይ መሆኑን በተመለከተ የቀረበ ዘጋባ፦ በዓለም ላይ ከፍተኛውን ቡና በምታቀርበው ብራዚል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ኢትዮጵያ የቡና ገበያውን ለመምራት እንደተዘጋጀች የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር ገለጸ። የማህበሩ ሊቀመንበር አቶ ሁሴን አግራው እንደሚሉት በጎርጎሮሳውያኑ 2014/15 መጨረሻ ከ235 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለውጭ ገበያ በማቅርብ 8 መቶ 62 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት እየተሰራ ነው። በብራዚል የተፈጠረውን የቡና ምርት መቀነስ ምክንያት በማድርግ ኢትዮጵያ በሰፊው ለዓለም ገበያ ቡናን ለማቅረብ እንደምትሰራ ገልጸዋል። ከለፈው ሐምሌ  ጀምሮ ባሉት አራት ወራት ኢትዮጵያ 54 ሺህ ቶን ቡናን ለዓለም ገበያ በማቅረብ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሆናለች። ከዚህም 2 መቶ 32 ሚሊየን ዶላር  ገቢ ማግኘት ችላለች፡፡ ይህ አሃዝ ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከ59 ሚሊየን ዶላር በላይ ብልጫ አለው። ምንጭ፦ ኢብኮ

በሃዋሳ ከተማ ኣሽናፊነት የተጠናቀቀው 6ኛው የከተሞች ፎረም

Image

የሲዳማን ራስገዝ ክልላዊ መንግስት ለመመስረት በህዝብ ለቀረበው ጥያቄ ምላሽ የነፈገው የኢትዮጵያ መንግስት በጎሮቤት ኣገር ሶማሊያ ክልላዊ መንግስታት እንድመሰረቱ በመስራት ላይ መሆኑ ተሰማ

Image
የሲዳማን ራስገዝ ክልላዊ መንግስት ለመመስረት በህዝብ ለቀረበው ጥያቄ ምላሽ የነፈገው መንግስት በሶማሊያ ክልላዊ መንግስታት እንድመሰረቱ በመስራት ላይ መሆኑ ተሰማ። ወሬው የኣገሪቱ ዜና ኣውታሮች ነው፦ ፎቶ፦ ኢብኮ በኢትዮጵያ ነጻ የወጡ የሶማሊያ አካባቢዎች የክልል መስተዳድር መሰረቱ በአሚሶም ጥላ ስር የዘመተው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአልሻባብ ነጻ ያወጣቸው የቦኮላ በይና ታችኛው ሸበሌ ግዛቶች በጋራ የደቡብ ምእራብ ሶማሊያ ክልላዊ አስተዳደር መሰረቱ:: በሶማሊያ የሚገኘው የቀጠናውና የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረመድህን ፈቃዱ እንዳሉት የሶስቱን ግዛቶች ፖለቲከኞች አቀራርቦ በማወያየትና በክልላዊ የመንግስት ምስረታው የኢትዮጵያ ሰራዊት ከፍተኛ ሚና ነበረው:: የፌዴራል ስርአት እየገነባች ባለችው ሶማሊያ ሶስቱ ግዛቶች ክልላዊ አስተዳደር መመስረታቸው እየተዳከመ የመጣውን የአልሻባብን ሀይል ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የላቀ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል:: ምንጭ፦ ኢብኮ

ለመሆኑ ኢትዮጵያ በሃይማኖቶች መከባበር ለኣፍሪካ ምሳሌ ናትን?

Image
የኢትዮጵያ ሃይማኖቶች መከባበር ለአፍሪካ ምሳሌ ነው ተባለ  ምንጭ፦  ኢብኮ Ethiopia Destroys Evangelical Church Building; 100 Christians Forced Underground .  ምንጭ፦  ቦስኒውላይፍ  ሰሞኑን ኢትዮጵያ በሃይማኖቶች መከባበር ለኣፍሪካ ምሳሌ መሆናን በመግለጽ የመንግስት የወሬ ኣውታሮች የዘገቡ ሲሆን፤ በተቃራኒው ደግሞ  በኣገሪቷ የሃይማኖቶች የመቻቻል ባህል ኣደጋ ላይ መሆኑን የምገልጹ ወሬዎች ተሰምቷል። በኢትዮጵያ ባለው የሃይማኖቶች መከባበር ዙሪያ የተነገሩትን ሁለት ፊት ወሬዎችን ከታች ያንቡ፦ መቀመጫውን በደቡብ አፍሪካ ያደረገው አክሽን የድጋፍ ማዕከል የተባለ የሠላም ተቋም ባካሄደው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ላይ ከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የሃይማኖት መሪዎች ተካፋይ ሆነዋል፡፡ የማዕከሉ ስራ አስኪያጅ ፒላኒ ዲዴቤሌ እንዳሉት በኢትዮጵያ ያለው የሃይማኖቶች መከባበር ለአፍሪካ ሀገራትም በምሳሌነት ሊማሩበት የሚገባ ነው፡፡ በመሆኑም  ጉባኤው በአዲስ አ,በባ እንዲካሄድ መደረጉን ነው የተናገሩት፡፡ ፒላኒ ዲዴቤሌ የአፍሪካ ሀገራት ከሠላምና ጸጥታ ባሻገር በሀገር ልማት ሃይማኖቶች እንዴት አስተዋጽኦ ያደርጉ ለሚለው ጥያቄ መልሱን የምናገኘው ከኢትዮጵያ ነው ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሃፊ ፓስተር ዘሪሁን ደጉ የዕምነት ተቋማትንና 97 በመቶ ህዝብ ያቀፈው ጉባኤው የሚያደርገው የሠላምና የልማት አስተዋጽኦ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡ የሃይማኖት ተቋማት በራሳቸው የሚሰሩት የሠላምና የልማት ተግባርም ለአፍሪካ ሀገራት እንደአህጉር ያለንን የሠላምና ልማት የማረጋገጥ አላማ የሚያግዝ ነው ብለዋል፡፡ በአፍሪካ ህብረት በተካሄደው ጉባኤ የአፍሪካ የህዝብ ለህዝብን መደጋ

Not Just for Export: Ethiopia's Coffee Culture

Image
My first trip to a coffee-producing country was in 2008. I was traveling to Costa Rica, and right up there with surfing in Tamarindo and seeing the Volcan Arenal was what I considered a culinary must: sampling some fabled Costa Rican roast. Imagine my dismay when, upon settling into a cozy local restaurant, and requesting a coffee, I received... Nescafe. As I continued to travel to countries famous for their coffee - Peru, Tanzania, Rwanda - I realized that my experience in Costa Rica was no aberration. As many frustrated travelers come to find, the countries richest in coffee often produce almost exclusively for export, resigning themselves to drinking instant. Not so in Ethiopia. Coffee culture in Ethiopia - considered to be the drink's birthplace - dates back centuries, and continues to this day. In fact, according to the International Coffee Organization (ICO), domestic coffee consumption accounts for  more than half  of the country's production; unheard of in A