Posts

What does it take to be an Ethiopian ambassador?

Image
By Mikias Sebsibe Five months after the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) announced the result of the fourth general elections; former President Girma Woldegiorgis appointed 36 ambassadors and special envoys to various diplomatic missions on October 2010. Nominated by the late Prime Minister, Meles Zenawi, the list included former ministers, state ministers and speakers of the House of Peoples’ Representatives.  Veteran politicians like Seyoum Mesfin and Girma Birru, who were appointed Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary to China and the US, respectively, were among them. Prior to their foreign service missions, Seyoum served as the country’s Foreign Minister while Girma was Minister of Trade and Industry. The pair only had to wait for a month to secure ambassadorial appointments after leaving their ministerial posts in favour of their party comrades, when the then leader of the Ethiopian Peoples' Revolutionary Democratic Front (EPRDF) established its

አንድነትና መድረክ ተለያዩ

Image
ላለፉት ስድስት ዓመታት ገደማ ያህል በጋራ ለመሥራት ተስማምተው የተቃውሞ ጐራው ላይ በጋራ ሲሠሩ የነበሩት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የነበራቸውን አብሮ የመሥራት ስምምነት አቋርጠው ተለያዩ፡፡  ሁለቱ ፓርቲዎች የቀድሞው የአንድነት ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው ሰጥተውታል በተባለው አስተያየት የተነሳ እሰጥ አገባ ውስጥ መግባታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ አስተያየቱን አንድነት ያስተባብል በሚል ከመድረክ የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ለፓርቲዎቹ መለያየት ከፍተኛውን ድርሻ መውሰዱን የሁለቱ ፓርቲዎች ባለድርሻ አካላት መግለጻቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው፡፡  ከሁለት ሳምንታት በፊት ዳግም የመድረክ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአንድነት እስከ ኅዳር 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ ገደብ መስጠታቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው፡፡  በዚህም መሠረት አንድነት ለመድረክ ኅዳር 11 ቀን 2007 ዓ.ም. በጻፈው የመልስ ደብዳቤ፣ ከመድረክ አባልነት መውጣቱን ገልጾ መጻፉን የመድረክ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጥላሁን እንደሻው ለሪፖርተር አረጋግጠዋል፡፡ የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አበበ አካሉ በበኩላቸው፣ ‹‹ከመድረክ ጋር በይፋ ተለያይተናል፤ ፊርማችንን ቀደናል፤›› በማለት ከመድረክ ጋር የነበራቸውን ግንኙነት ማቋረጣቸውን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ለሁለቱም የፓርቲ አመራሮች ምርጫ በተቃረበበት ወቅት እንዲህ ዓይነት ውሳኔ መውሰድ አጠቃላይ ሰላማዊ ትግሉን አይጐዳውም ወይ የሚል ጥያቄ ሪፖርተር አቅርቦ ነበር፡፡ የሁለቱም ፓርቲ አመራሮች ጉዳት ማስከተሉን ተቀብለው ነገር ግን ከአቅም በላይ በመሆኑ መለያየት መፍትሔ እንደሆነ አስረ

ኢትዮጵያ ለዓለም ገበያ የምታቀርበው ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› መጠን ዛሬ ይፋ ይሆናል

Image
የኢትዮጵያ መንግሥት ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚያቀርበው ‹‹የሶቨሪን ቦንድ››  መጠን ዛሬ ይፋ እንደሚሆን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር አመለከተ፡፡  የኢትዮጵያ ‹‹ሶቨሪን ቦንድ››ን ለመሸጥ ከተመረጡ ኩባንያዎች ጋር መግለጫው በአውሮፓ እንደሚሰጥም የገንዘብና ኢካኖሚ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አህመድ ሽዴ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አቶ ሱፊያን አህመድ የሚመራ የኢትዮጵያ ቡድን ወደ አውሮፓ ማቅናቱን የገለጹት አቶ አህመድ፣ የኢትዮጵያን ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ለመሸጥ ከተመረጡት አመቻች ኩባንያዎች ጋር በመሆን፣ በሚሰጠው መግለጫ ላይ ኢትዮጵያ በዶላር የምትሸጠው የዕዳ መጠን ወይም ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ይፋ ይሆናል ብለዋል፡፡ ከዛሬ ጀምሮም የዕዳ መጠኑን ወይም ቦንዱን ከሚገዙ ኢንቨስተሮች ጋር ውይይት እንደሚደረግ ጠቁመዋል፡፡ ለዓለም አቀፍ ገበያው የሚቀርበው ቦንድ መጠንን ግን ሚኒስትር ዴኤታው አቶ አህመድ ሽዴ ከመግለጽ ተቆጥበዋል፡፡ ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ማለት ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ ለመገንባት ለኢትዮጵያውያን እንደቀረበላቸው ዓይነት የመንግሥት ሰነድ ሆኖ፣ ይኼኛው የሚለየው ለዓለም አቀፍ ገበያ ወይም ኢንቨስተሮች በዶላር ወይም በውጭ ምንዛሪ እንዲገዙት የሚቀርብ ነው፡፡ ኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ከውጭ የምታገኛቸው ብድሮች በረዥም ጊዜ የሚከፈሉና በአገሮች የሁለትዮሽ ስምምነት መሠረት ቀላል ወለድና ረዥም የዕፎይታ ጊዜን የሚሰጡ ናቸው፡፡ ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ግን በንግድ ወለድ መሠረት የሚገዛ ሲሆን፣ ገዢዎች ወደዚሁ ውሳኔ ከመግባታቸው በፊት የአገሪቱን ወይም የቦንዱ ባለቤት አገርን ብድር የመሸከምና አጠቃላይ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያው ሁኔታዎችን ከግምት ያስገባሉ፡፡ የአንድ አገርን ወይም ድንበር ዘለል ኩባንያን ዕዳ የመ

Search Results for "Waste Management In Hawassa"

Image
Photo: elmartyhawassa.blogspot.com Inadequate management of healthcare waste is a serious concern in many developing countries due to the risks posed to human health and the environment. This study aimed to evaluate healthcare waste management in Hawassa city, Ethiopia. The study was conducted in nine healthcare facilities (HCFs) including hospitals (four), health centres (two) and higher clinics (three) in two phases, first to assess the waste management aspect and second to determine daily waste generation rate. The result showed that the ...  Read more HERE

HIGHER GROUNDS TRADING COMPANY // ETHIOPIA SIDAMA SCFCU

Image
Today’s coffee was grown and harvested by smallholder farmers who belong to the Abela Galuko Cooperative, which falls under the Sidama Coffee Farmers Cooperative Union (SCFCU). Located in the Sidama region of southern Ethiopia, SCFCU began representing small-scale farmers in 2001 and has since grown to become the second largest coffee producing cooperative union in Ethiopia. The majority of its member coops are organic and Fair Trade certified and nearly all their coffee is grown in the shade of diverse, indigenous trees. Approximately 5,000 tons of sidamo coffee is produced per year, 95% of which is washed. Harvest time occurs between September to December depending on the coffee’s altitude and rainfall. After the families harvest the cherries, they sell them to the primary cooperatives for wet processing. There are approximately 220 wet processing centers, 92 of which are owned by members of the coops. The dried parchment is sthen stored in a warehouse until delivery to the c