Posts

የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ_ሲኣንን በኣባልነት የያዘው መድረክ ሰሞኑን ኣዲስ መሪ መርጧል

Image
The Ethiopian Federal Democratic Unity (MEDREK) elected new Chairperson in its 10th General Assembly here yesterday. Prof. Beyene Petros was elected Chairperson while the outgoing Chairperson Dr. Merara Gudina was elected as Party's External Relations Head. “We never give up. We peacefully and continuously struggle to bring about all-inclusive democracy in Ethiopia,” said the newly elected Chairperson. Prof. Beyene said that the MEDREK has a 'principle' difference with the ruling party, not hostility. “We are ready to participate in the upcoming general election with a view to quenching thirst of our people to exercise their democratic rights,” he added. Prof. Beyene said that MEDREK has informed Andinet party that it is expected to announce its stance until November 25 as National Electoral Board scheduled on same day to select election symbol. Source:  http://www.ethpress.gov.et/herald/index.php/herald/news/8530-medrek-elects-new-chairperson

ስለ ለምለሚቷ የሲዳማ ወረዳ_ወንዶገነት የተፈጥሮ ሃብት ኣያያዝን በተመለከተ

Image
ከጥቂት ወራት በፊት ስለ ለምለሚቷ የሲዳማ ወረዳ_ወንዶገነት የተፈጥሮ  ሃብት ኣያያዝን በተመለከተ የ ሪፖርተር ጋዜጣ ልዩ ዘጋብ  አስፋው ብርሃኑ  እንደምከተለው ተዘግቦ ነበር። በዘገባውም በ1970ዎቹ የተካሄደውን የወንዶገነት የኣረንጓዴ ዘመቻ ኣስታኮ የወረዳውን የደን ገጽታን ኣስታውሷል። ኣክሎም ኣሁን ያለበት ሁኔታ ገልጿል። ለመሆኑ በተፈጥሮ ሃብት ኣያያዝ ይታያል ያላቸውን ጉድለቶች ተቀርፈው ይሁን? ለማንኛውም ስለ ወንዶገነት ደን እና የተፈጥሮ ሃብት ኣጠቃላይ ግንዛቤ ይኖራችሁ ዘንድ ሙሉ ዘጋባውን ከታች ኣቅርበዋለሁ። መልካም ንባብ! ከአዲስ አበባ 250 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደምትገኘው ሻሸመኔ ከተማ ሲደርሱ ቀኙን ትተው ወደ ግራ ሲታጠፉ አንድ አረንጓዲያማ አካባቢ የሚያደርሰውን አስፋልት  ያገኛሉ፡፡ ከዚያም 11 ኪ.ሜ እንደተጓዙ በአገራችን የመጀመሪያው በደን የተሸፈነ ስፍራና በአገሪቱ ብቸኛው  የደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ይደርሳሉ፡፡ ቀጥሎም በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች መዳረሻ ወደሆነው ዋቢሸበሌ መዝናኛ ሆቴል ከሦስት ኪ.ሜ ጉዞ በኋላ ያገኛሉ፡፡ በአሳብ ይዤአችሁ  የምወስዳችሁ ሥፍራ ወንዶ ገነት ይባላል፡፡ እነዚህን ከላይ የዘረዘርኳቸው ስፍራዎች ከ30 ዓመታት በፊት በነበሩበት ማራኪ የተፈጥሮ ውበታቸው ጋር ማየት በእርግጥ የማይቻል በመሆኑ የሰነድና የስው አስረጅ ካላገኙ የቀድሞውን ታሪክ ማወቅ አስቸጋሪ ይሆንቦታል፡፡ በአገሪቱ በደን ሽፋንና በተፈጥሮ መስህብ የማንንም ቀልብ የመግዛት አቅም የነበረው ስፍራ ዛሬ ትዝታ የመሆኑ ምስጢርና ተያያዥ የሥነ ምህዳር ችግሮች ሰለባ ሆኗል፡፡ ወንዶገነትና የአረንጓዴው ዘመቻ   በ1970ዎቹ መጀመሪያ በደርግ የሥልጣን ዘመን የአረንጓዴው ዘመቻ ደን ሠርቶ ማሳያ ማዕከል የነበረው ወንዶገነት ከ

MSF helping mothers safely through childbirth in rural Sidama

Image
A feeling of homeliness is typical of villages in the Sidama zone,  Ethiopia , where oval-shaped huts are scattered all around a small area adorned with lush indigenous trees and expansive green meadows. This is where Médecins Sans Frontières/Doctors without Borders (MSF) runs a maternal health project in the Chire and Mejo divisions (known as woredas), providing essential care to expectant mothers and their children. Expectant mother Widinesh Legabo’s village is 20 kilometres from the administrative town of Mejo. Widinesh, 32, has already gone through five challenging pregnancies, with long hours of labour, extensive bleeding and extreme shock during child birth. Mother’s difficulty in childbirth From the age of 16, when she had her first child, each delivery has always been a tormenting time for Widinesh. “Once I even went through a terrible six-day labour. I was suffering day and night. The cheerful voices of children playing out in the open and the sound of mooing cow

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ከደደቢት ተረከበ

Image
ትናንትና በተደረጉ 4 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አዳማ ከነማ እና ሲዳማ ቡና ድል አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ በአስገራሚ መልኩ አቻ ተለያይቷል፡፡ በአዲስ አበባ ስታድየም 9፡00 ላይ መከላከያ አርባምንጭ ከነማን አስተናግዶ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ ጨዋታው ተመጣጣኝ የነበረ ሲሆን አልፎ አልፎ ከተደረጉ ሙከራዎች ውጪ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴ ሳይታይበት ተጠናቋል፡፡ ቀጥሎ በአዲስ አበባ ስታድየም የተካሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሙገር ሲሚንቶ ጨዋታ በግቦች እና ሙከራዎች እንዲሁም በፈጣን እንቅስቃሴዎች የታጀበ ጨዋታ ነበር፡፡ ንግድ ባንኮች በመጀመርያዎቹ 5 ደቂቃዎች 3 ያለቀላቸው የግብ እድሎችን ያመከኑ ሲሆን ፊሊፕ ዳውዚ በ17ኛው ደቂቃ በፊሊፕ ዳውዚ ፣ በ37 ኛው ደቂቃ በአዲሱ ካሳ በተቆጠሩ ግቦች 2-0 መርተው የመጀመርየውን አጋማሽ አጠናቀዋል፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ ሙገር ሲሚንቶዎች ግርማ ኃ/ዮሃንስ በወሰዱት የተጫዋች ቅያሪ እርምጃ ታግዘው ባልተጠበቀ ሁኔታ አከታትለው ባስቆጠሯቸው ግቦች ወሳኝ አንድ ነጥብ ይዘው ተመልሰዋል፡፡ ለሙገር ሁለቱንም ግቦች ከመረብ ያሳረፈው ተቀይሮ የገባው ጋናዊው አጥቂ ጌድዮን አካፖ ነው፡፡ አዳማ ላይ ዘንድሮ ፕሪሚየር ሊጉን የተቀላቀሉት አዳማ ከነማ እና ወልድያ ተገናኝተው አዳማ ከነማ በቀላሉ 3-1 አሸንፎ የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ 3 ነጥብ አሳክቷል፡፡ ይርጋለም ላይ በሜዳው ጠንካራ የሆነው ሲዳማ ቡና 1-0 ከመመራት ተነስተው በመጨረሻዎቹ 15 ደቂቃዎች ባስቆጠሩት ግብ ዳሽን ቢራን 2-1 አሸንፈው የሊጉ መሪነትን ከደደቢት የተረከቡበትን ድል አስመዝግበዋል፡፡ ቀሪዎቹ 3 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘሙ ሲሆን ፕሪ

ሴት ተማሪዎችን የማብቂያ መንገዶች... እና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሲዳማ ቋንቋ የሶስተኛ ዓመት ተማሪ ንጋቷ ዮሐንስ ኣስተያየት

Image
አዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኖ፣ አካባቢ ቀይሮ፣ ከቤተሰብ ርቆ መሄድ ትልቅ ፈተና ነው። በተለይ ደግሞ ሴትነት ሲጨመርበት ፈተናው እጥፍ ድርብ ይሆናል። የዩኒቨርሲቲ ህይወት ከቤተሰብ ቁጥጥር ውጪ የሚኮንበት፣ ራስን በራስ ማስተዳደር የሚጀመርበት ወቅት በመሆኑ፣ በዚያ ላይ ወጣትነት ተዳምር ሁኔታዎቹ ሁሉ ለጥፋት የተመቻቹ ይሆናሉ። እናም አንዳንድ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከዓላማቸው ውጪ ሆነው ሲሰናከሉ ይታያሉ - በተለይ ሴቶች። ተማሪ ንጋቷ ዮሐንስ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሲዳማ ቋንቋ የሶስተኛ ዓመት ተማሪ ናት። ሴት ተማሪዎች የሚሰናከሉበትን ዘመን እሷ ጠንክራ ተወጥታዋለች። ወደ ዩኒቨርሲቲው ከተቀላቀለችበት ካለፈው ሶስት ዓመት ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ብዙ ለውጦችን ማየቷን ትናገራለች። በአካዳሚም ሆነ በግቢው ውበት ዩኒቨርሲቲው እጅግ ብዙ ለውጥ አሳይቷል። በተለይ ደግሞ ሴት ተማሪዎችን ለማብቃት የሚሰራው ስራ አበረታች ነው ስትል ትገልፀዋለች። ተማሪ ንጋቷ ተወልዳ ያደገችው በሲዳማ ዞን ሸበዲኖ ወረዳ ውስጥ ነው። ከአንደኛ እስከ 12 ኛ ክፍል የተማረችውም በተወለደችበት አካባቢ ሲሆን፤ ከቤተሰብ ተለይታ ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመጣችው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ያኔ የተለያዩ ስጋቶች ነበሯት። ሆኖም ግን በዩኒቨርሲቲው ያገኘችው የተለያየ ድጋፍ በትምህርቷ በጥሩ ነጥብ እንድትቀጥል አስችሏታል። « ዩኒቨርሲቲው ለሴት ተማሪዎች የተለያየ ድጋፍ ነው የሚያደርገው። በተለይ የኢኮኖሚ አቅማቸው አነስተኛ ለሆኑ ሴቶች የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል። ለሴት ተማሪዎች ብቻ መገልገያ በባለሙያ የተሟላ ክሊኒክ፣ ማደሪያ ቤታችን አካባቢ ደግሞ ቤተመጻሕፍት ተከፍቷል። እንዲሁም በተለያዩ መምህራን የማጠናከሪያ ትምህርት ይሰጣል » በማለት በዩኒቨርሲቲው የሚደረገውን ድጋፍ