Posts

Cancer on the rise in Ethiopia: Official

Image
World Bulletin/News Desk An Ethiopian official said Saturday that non-communicable diseases (NCDs) and particularly cancer are alarmingly increasing in Ethiopia. "Earlier NCDs were considered as problems affecting developed countries," Dr. Mahlet Kifle of the Health Ministry told Anadolu Agency. Colorectal cancer is the leading cancer in males followed by leukemia and prostate cancer, according to the registry. "Currently, they are affecting developing countries like Ethiopia as the lifestyle in such countries is being changed," Kifle said. According to the Addis Ababa Cancer Registry, a total of over 5700 cancer cases were recorded in Addis Ababa in the period from September 2011 to August 2014. The registry indicates that females constitute 67 percent of cancer cases in Addis Ababa, while 33 per cent are said to be males. Breast cancer is the most common in females followed by cervix cancer. Colorectal cancer is the leading cancer in males fo

UGANDA CRANES LAND ETHIOPIA, SUDAN INTERNATIONAL FRIENDLIES

Image
9th Nov 2014: Uganda Vs Ethiopia  11th Nov 2014: Uganda Vs Sudan Ahead of the next AFCON 2015 Qualifiers crucial deciders between Uganda and Ghana (at home) and Guinea (away), the Cranes have landed two international build up games early November. “The Cranes need these build up games to help the technical team gauge players ahead of the matches” FUFA President, Moses Magogo revealed as he addressed the delegates at the 90th FUFA general assembly held at Lira Hotel. The international build up against Ethiopia on the 9th November 2014 has been organized by the Ministry of Health to raise awareness about the deadly HIV/AIDS scourge. Three days later, Federation of Uganda Football Associations (FUFA) has organized another friendly match on the 11th November 2014 against Sudan. Both matches will be hosted at the Nelson Mandela Stadium, Namboole. Uganda, who currently lie  3rd in group E with 4 points  hosts Ghana on the 15th November in the second last AFCON 2015 qualifier at

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

Image
የመንግሥት ስልጠና የምርጫ ቅስቀሳ አካል ነው ብሏል  የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ለምን ወጣ መባሉ ተገቢ አይደለም - ምርጫ ቦርድ ምርጫ ቦርድ ከኢህአዴግ ተፅዕኖ ሙሉ ለሙሉ ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥና የምርጫ አፈፃፀም ችግሮች ሳይወገዱ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ለማወጅ መዘጋጀቱ ተገቢ አይደለም ሲል ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመሩት ኢማዴ-ደህአፓ ተቃወመ፡፡ መንግስት፤ የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎችን ጨምሮ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየሰጠ ያለው ስልጠና የምርጫ ቅስቀሳ አካል ነው ሲልም ፓርቲው ኮንኗል፡፡  የኢትዮጵያ ማህበረ ዴሞክራሲ ደቡብ ህዝቦች አንድነት ፓርቲ ሰሞኑን ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባስገባው ግልፅ ደብዳቤ፤ ያለፉት አገር አቀፍና የአካባቢ ምርጫዎች ከመካሄዳቸው በፊት በምርጫ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ኢህአዴግ ከተቃዋሚዎች ጋር የሚወያይበት መድረክ እንዲዘጋጅ በተደጋጋሚ ብንጠይቅም እስካሁን ከቦርዱ የተሰጠ ተግባራዊ ምላሽ የለም ብሏል፡፡  ሃገሪቱ “በአንድ አውራ ፓርቲ” ብቸኛ ቁጥጥር ስር መውደቋ አደገኛና አሳሳቢ ነው ያለው ፓርቲው፤ የመድብለ ፓርቲ ስርአት የመገንባት ተስፋችን ጨርሶ እንዳይከስም ቦርዱ ሃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት አሳስቧል፡፡ ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ የሚካሄድበትን ሁኔታ ለመፍጠር ገዥው ፓርቲና ሃቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚወያዩበት መድረክ እንዲያመቻች በህግ ስልጣን የተሰጠው ምርጫ ቦርድ የገባውን ቃል በማጠፍ መድረኩን ሳያመቻች የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማዘጋጀቱ ፋይዳ የለውም ብሏል - ፓርቲው፡፡  ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በተሻሻለው የምርጫ ህግ፣ ለቦርዱ የተሰጠውን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ መድረክ የማስተባበር ስልጣን ለመቀማት ታማኝ ፓርቲዎችን በተቃዋሚ ስም አሰባስቦ “የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ መድረክ” በመፍጠር የምርጫ ውድድር አሯሯጭ አሰልፏል ሲል ፓርቲው

SIDAMA BEAUTY

Image
Photo:  Dodho Magazine  

በፈረንጆቹ 2015 አንድ ሚሊየን የኢቦላ መከላከያ ክትባት ይሰራጫል- የአለም የጤና ድርጅት

Image
አንድ ሚሊየን የኢቦላ መከላከያ ክትባት በፈረንጆቹ 2015 ለማሰራጨት መዘጋጀቱን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ። በቀጣይ አመት አጋማሽ ብቻ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ክትባቶች በቫይረሱ ክፉኛ በተጠቁት ጊኒ፣ ላይቤሪያ እና ሴራሊዮን በተያዘው ዓመት ነሃሴ ወር ላይ እንደሚሰራጩም ነው የገለፀው። ይሁንና ክትባቱ የኢቦላን ስርጭትን ለመግታት ከሚደረገው ህሉን አቀፍ ጥረት በላይ ተዓምር መፍጠር የሚችል መሳሪያ ተደርጎ እንዳይወሰድም አሳስቧል። የኢቦላ ቫይረስ እስካሁን የ4 ሺህ 500 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። በኢቦላ ቫይረስ ተይዞ ካገገመ በሽተኛ የተወሰደን ደም በመጠቀም የኢቦላ ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል ክትባት ለመስራት መዘጋጀቱንና በፈረንጆቹ 2015 ተግባራዊ እንደሚደረግ የአለም የጤና ድርጅት ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር ፓውል ኬኒ ቀደም ብለው መናገራቸው ይታወሳል። ምንጭ፦  ኤፍ.ቢ.ሲ