Posts

IMF vs. Government

Image
The issue of fiscal consolidation It has been one of those weeks. Ethiopian monetary and fiscal authorities are kept on their toes 'defending' the outcome of their policies and what they have  in-store for the current budget year. Yes, it is time for receiving their report card; perhaps one of the most influential reports about country's overall economic standing. By one of the most influential international institution namely the International Monetary Fund (IMF). A well-established practice by now, a team of IMF experts pay a visit to countries like Ethiopia, countries receiving their financial assistance, to see how the economy is managed. The visits and the subsequent staff report are all done under what is dubbed the Article IV consultations between the IMF and respective nations. For many, the routine is more than consultation to say the least. It is an epic showdown where experts and authorities from both side get to test their intellectual and professio

Ethiopia: The greatest threat, “the next elections in 2015″

Image
London  (HAN) October 13, 2014.  Expert Analysis, Your Power & Regional Influence Magazine, opinion page By, Ahmed Soliman  is a researcher with the Africa Programme at the Chatham House think tank, in London. Ahmed Soliman is a researcher with the Africa Programme at the Chatham House In Ethiopia, Since 2000 has registered some of the greatest gains in human development seen anywhere on the planet. It is one of Africa’s fastest-growing economies, with near double-digit GDP growth over the past decade and large-scale infrastructural development. Meles Zenawi, in 2012; his death took Ethiopia into unknown territory Ethiopia’s geostrategic significance is built on a base of relative stability in a volatile region, enabling it to foster international partnerships on development and regional security. But its largely rural population remains poor, and images of drought, famine, poverty and war from the 1970s and 1980s have endured in the popular imagination around the w

Athletics-Chicago marathon women results

Image
Oct 12 (Infostrada Sports) - Results from the Chicago marathon Women on Sunday 1. Rita Jeptoo (Kenya) 2:24:35 2. Mare Dibaba (Ethiopia) 2:25:37 3. Florence Kiplagat (Kenya) 2:25:57 4. Berhane Dibaba (Ethiopia) 2:27:02 5. Amy Hastings (U.S.) 2:27:03 6. Clara Santucci (U.S.) 2:32:21 7. Sarah Crouch (U.S.) 2:32:44 8. Gelete Burka (Ethiopia) 2:34:17 9. Melissa Johnson-White (U.S.) 2:34:19 10. Lauren Jimison (U.S.) 2:34:38 Read more:  http://www.dailymail.co.uk/wires/reuters/article-2790048/Athletics-Chicago-marathon-women-results.html#ixzz3Fwt7Xbdm   Follow us:  @MailOnline on Twitter  |  DailyMail on Facebook

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት መመሥረቻ ሰነዶች ላይ ስምምነት ተደረሰ

Image
ከመስከረም 29 እስከ መስከረም 30 ቀን 2007 ዓ.ም. በመተዳደሪያ ደንቡና በሥነ ምግባር ደንቡ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገው የመጨረሻ የምክክር መድረክ ላይ በተፈጠረው ስምምነት ምክንያት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በምሥረታ ዋዜማ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ መሥራች ጉባዔው በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ እንደሚከናወን ይጠበቃል፡፡   በሁለቱ ቀናት ውይይት ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ተቋማት ተወካዮች፣ የጋዜጠኝነት ትምህርት የሚሰጡ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካዮች፣ የሚዲያ ተመራማሪዎችና አማካሪዎች፣ የመንግሥት ተወካዮች፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የአፍሪካ አዳራሽ ስለመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ለሁለት ቀናት በተደረገው ውይይት ባለፉት አሥር ዓመታት ሲያወዛግቡ የነበሩ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ በመድረሱ፣ ‹‹ትልቅ ዕርምጃ›› እንደሆነ የምክር ቤቱ አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሚሚ ስብሃቱ ለሪፖርተር ገልጻለች፡፡ ምክር ቤቱን ለመመሥረት ቁልፍ የሆኑት የመተዳደሪያና የሥነ ምግባር ደንቦች ላይ ሰፊና በንቁ ተሳትፎ የታጀበ ግልጽ ውይይት የተደረገ ሲሆን፣ በተለይ በመተዳደሪያ ደንቡ ላይ ታቅፈው ያሉ አንዳንድ ነጥቦች አወዛጋቢነታቸው ግልጽ ነበር፡፡ በመተዳደሪያ ደንቡ የተካተቱት የሕግ መሠረት፣ የተፈጻሚነት ወሰን፣ ሕጋዊ ሰውነት ለመስጠት የሕግ ሥልጣን ያለው የመንግሥት አካልን መለየት፣ በምክር ቤቱ አባልነት መሠረት ግለሰብ ጋዜጠኞች ሳይሆኑ የሚዲያ ተቋማት መሆናቸው፣ የሥራ አስፈጻሚ አባላት የአገልግሎት ዘመን አራት ዓመት መሆን፣ የፓናል አባላት ስብጥርና ምንጭ፣ የመንግሥት ሚናና የምክር ቤቱ የገቢ ምንጭ ዘርፈ ብዙና ሰፋ ያለ የውይይት መነሻ ነበሩ፡፡ ከመተዳደሪያ ደ

በሐዋሳ ከተማ ባለሀብቱ የተከራካሪያቸውን ጠበቃ መግደላቸው ተሰማ

Image
- ከጠበቃው ጋር የተመቱት ረዳት ጠበቃ ተርፈዋል -ተጠርጣሪው ባለሀብት አለመያዛቸውን ፖሊስ ገልጿል በደቡብ ክልል ሐዋሳ ከተማ መስከረም 27 ቀን 2007 ዓ.ም. የብሉ ናይል ሆቴል ባለቤት ናቸው የተባሉ ባለሀብት፣ በፍትሐ ብሔር ክስ ይሟገቷቸው የነበሩ ጠበቃ በሽጉጥ መትተው መግደላቸውንና ረዳታቸውን ማቁሰላቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ የሆቴሉ ባለቤት የተከሰሱበት የፍትሐ ብሔር ጉዳይ ለጊዜው ባይታወቅም፣ እሳቸውን ወክለው ከሚከራከሩት ጠበቃ በተቃራኒ ሆነው ሲከራከሩ የነበሩት ጠበቃ ዳንኤል ዋለልኝ፣ በጥይት ተመትተው እንደወደቁ ወደ ሆስፒታል ቢወሰዱም ሊተርፉ አለመቻላቸውን ምንጮች አስረድተዋል፡፡ አንገታቸው አካባቢ ተመትተው የነበሩትና የአቶ ዳንኤል ረዳት መሆናቸው የተገለጸው አቶ ዳግማዊ አሰፋ፣ አዲስ አበባ ኮሪያ ሆስፒታል መስከረም 27 ቀን 2007 ዓ.ም. ማምሻውን ገብተው በተደረገላቸው የቀዶ ሕክምና መትረፋቸውንም ምንጮች አክለዋል፡፡ ባለሀብቱ በሟቹ ጠበቃ በሌላም ክርክር መሸነፋቸውንና አሁንም በመከራከር ላይ ባሉት የፍትሐ ብሔር ክርክር በመሸነፍ ላይ በመሆናቸው ምክንያት ዕርምጃውን ሳይወስዱ እንዳልቀሩ የሚናገሩት ምንጮች፣ ጠበቃ ዳንኤልንና ረዳታቸውን በጥይት የመቷቸው በቢሮአቸው በሥራ ላይ እንዳሉ ከጠዋቱ አራት ሰዓት አካባቢ መሆኑን አስረድተዋል፡፡  የደቡብ ክልል ፖሊስ ስለ ጉዳዩ ከሪፖርተር ለቀረበለት ጥያቄ በሰጠው ምላሽ፣ ድርጊቱ እውነት መሆኑ አረጋግጦ ተጠርጣሪው ግን አለመያዛቸውን አስታውቋል፡፡ ፖሊስ በክትትል ላይ መሆኑና ተጠርጣሪው ከአገር እንዳልወጡም አክሏል፡፡  የሟች ጠበቃ ዳንኤል ዋለልኝ አሰፋ የቀብር ሥነ ሥርዓት በሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መስከረም 29 ቀን 2007 ዓ.ም. መፈጸሙንም አስታውቋል፡፡