Posts

Algeria beat Malawi, Ethiopia lose to Mali in CAN 2015 qualifiers

Image
Algeria players leave the pitch after the World Cup round of 16 soccer match between Germany and Algeria at the Estadio Beira-Rio in Porto Alegre, Brazil, Monday, June 30, 2014 (Photo: AP) Algeria moved closer to qualifying for the 2015 Africa Cup of Nations with a 2-0 victory over Malawi in Blantyre Saturday. Defenders scored both goals with Rafik Halliche putting the 'Desert Foxes' ahead on 10 minutes and substitute Djamel Mesbah adding a second in stoppage time. Halliche nodded a corner past goalkeeper McDonald Harawa and Mesbah scored with a deflected close-range shot for the top-ranked team in Africa. Victory before a capacity 30,000 crowd at Kamuzu Stadium lifted Group B leaders Algeria to nine points from three matches after defeating Ethiopia and Mali last month. Another win over Malawi in Blida Wednesday would guarantee the 1990 African champions a top-two finish and a place among the 16 finalists. In the other Group B game, Ethiopia suffered their thi

ዋሊያዎቹ ከማሊ አቻቸው ጋር እየተጫወቱ ነው

Image
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን  ከ10 ስአት ጀምሮ ከማሊ አቻቸው ጋር ወሳኝ ፍልሚያ እያደረጉ ነው። በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ የተካተቱ ተጫዋቾች ዝርዝር ግብ ጠባቂ፦ ሲሳይ ባንጫ ተከላካዮች፦ ቢያድግልኝ ኤልያስ ሳላሃዲን ባርጌቾ ዋሊድ አታ አበባው ቡጣቆ አማካዮች፦ ሽመልስ በቀለ ናትናኤል ዘለቀ አንዳርጋቸው ይላቅ የሱፍ ሳላህ  አጥቂዎች፦ ጌታነህ ከበደና ኡመድ ኡኩሪ በመጀመሪያው አሰላለፍ ውስጥ ገብተዋል። ተጠባባቆዎች፡ - ጀማል ጣሰው  ኤልያስ ማሞ ታደለ መንገሻ  ግርማ በቀለ  ኤፍሬም አሻሞ ዳዋ ሆኪታ ብርሃኑ ቦጋለ የጨዋታ ቅርፁም 4-3-3 መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፥ ቡድኑን አበባው ቡጣቆ በአምበልነት እየመራ ነው።

ኢትዮጵያ ከቡና ምርቷ የተሻለ ተጠቃሚ እንድትሆን እየሰራ ነው- ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ኢትዮጵያ ከቡና ምርቷ የተሻለ ተጠቃሚ እንዳትሆን የሚያደርጉ ማነቆዎችን ለማስወገድ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት  እየተሰራ መሆኑን ግብርና ሚኒሰቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የቡና ሻይና ቅመማ ቀመም ዳይሬክተር አቶ ፍቅሩ አመኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት በህገ ወጥ መንገድ ከሃገር ሾልኮ የሚወጣ፣ ከአካባቢ  አካበቢ የሚፈጠረው የዝርያ መቀላቀልና ህገ ወጦች ህጋዊ ነጋዴዎችን ከገበያ እንዲወጡ ማድረግ ከማነቆዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው። ዳይሬክተሩ እነዚህ ችግሮች በተለይም ቡና አብቃይ በሆኑ ምስራቅ ወለጋ፣  ሃረርጌና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ አካባቢዎች ሚኒስቴሩ ባደረገው ምልከታ መስተዋላቸውን ተናግረዋል። የመን ከሃረርጌ ሾልኮ የሚወጣውን  ሞካ የተባለ ቡና የራሴ ነው ብላ በሳውዲአረቢያ ለገበያ ማቅረቧ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የሚወጣው ቡና ደግሞ ደቡብ ሱዳን ገበያ ላይ ይውላል የሚል ግምገማ መኖሩን ገልጸዋል። ይህንን ችግር ለማስወገድ የግብርናና ንግድ ሚኒስቴሮችን ጨምሮ ከቀበሌ እስከ ፌደራል በበጀት የተዋቀረ ግብረ ሃይል መዋቀሩን ጠቅሰዋል። በመጪው ህዳር ወር በደቡብ ክልል አዘጋጅነት በሚከበረው በቡና ቀንና በተለያዩ አጋጣሚዎች ህብረተሰቡ እንዲህ አይነት ህገ ወጥነትን በጋራ እንዲከላከል ሰፊ ግንዛቤ የማስጨበጡ ስራ ይከናወናል ብለዋል። ዘንድሮ  በቡና ከለማው  850 ሺ ሄክታር መሬት ከ6 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። ባለፈው አመት 5 ሚሊየን ኩንታል የሚጠጋ የቡና ምርት መገኘቱን ዳይሬክተሩ አቶ ፍቅሩ አመኑ ተናግረዋል።

Perhaps the greatest threat to Ethiopia comes from within

Image
Some of Addis Ababa’s national-development initiatives are bringing the government into conflict with its own people Since 2000  Ethiopia  has registered some of the greatest gains in human development seen anywhere on the planet. It is one of Africa’s fastest-growing economies, with near double-digit GDP growth over the past decade and large-scale infrastructural development. Ethiopia’s geostrategic significance is built on a base of relative stability in a volatile region, enabling it to foster international partnerships on development and regional security. But its largely rural population remains poor, and images of drought, famine, poverty and war from the 1970s and 1980s have endured in the popular imagination around the world. The population has grown by more than a quarter since 2001; the UN says Ethiopia will be one of the world’s 10 most populous countries by 2050. This population pressure drives Addis Ababa’s “pro-poor” vision for national development. Ethiopia:

የዲያስፖራ ተቃዋሚዎች በስዊድን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጥሰው ለመግባት ሞከሩ

Image
በዋሺንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መሳሪያ የተኮሰው  የፀጥታ ሰራተኛ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ በሳምንቱ መጀመሪያ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በዳያስፖራ ተቃዋሚዎች የተደረገውን ጥሰት ተከትሎ፣ ባለፈው ረቡዕም በስዊድን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በተቃዋሚዎች ተመሳሳይ የጥሰት ሙከራ መደረጉን ምንጮቻችን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ በስዊድን ስቶክሆልም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ ባለፈው ረቡዕ የዳያስፖራ ተቃዋሚዎች ተመሳሳይ የጥሰት ድርጊት ለመፈፀምና በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ወይንሸት አሰፋ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ጥቃት ለማድረስ እንደሞከሩ የጠቆሙ ምንጮች፤ የፀጥታ ሃይሎች ደርሰው ሙከራውን እንዳከሸፉት ገልፀዋል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቅጥር ግቢ  ጥሰው ከገቡ የዳያስፖራ ተቃዋሚዎች ጋር በተፈጠረ አተካሮ መሳሪያ ወደ ላይ የተኮሰው የኤምባሲው የፀጥታ ሰራተኛ ያለመከሰስ መብቱን ተጠቅሞ ወደ ኢትዮጵያ መመለሱን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሬስ ኃላፊ ጄን ሳኪ አስታወቁ፡፡ ባለፈው ሰኞ  የተወሰኑ ያለ የዳያስፖራ ተቃዋሚዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ በተፈጠረ አምባጓሮ ሰለሞን ገብረስላሴ (በቅፅል ስሙ ወዲ ወይን) የተባለው የኤምባሲው የፀጥታ ሰራተኛ መሳሪያ በመተኮሱ፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የግለሰቡ ያለመከሰስ መብት ተነስቶ ጉዳዩ በአሜሪካ ፍርድ ቤት እንዲታይ ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን ጥያቄው በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ተቀባይነት ባለማግኘቱ ወደ አገሩ እንዲመለስ ተደርጓል ተብሏል፡፡ በተመሳሳይ ምክንያት ከአሜሪካ የወጣ ማንኛውም ዲፕሎማት ወደ አሜሪካ መመለስ የሚችለው ክሱ በፍርድ ቤት እንዲታይ ብቻ ነው፡፡ በዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በዳያስፖራ ተቃዋሚዎች የተፈጸመውን ጥሰ