Posts

በቡና ዘርፍ ማሻሻያ ሳይደረግ ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት ታቀደ

•  ንግድ ሚኒስትር ሕገወጥ የቡና ንግድ ለመግታት ከነጋዴዎች ጋር መወያየት ጀመረ     • የቡና ላኪዎች ማኅበር የመፍትሔ ሐሳቦችን አቀረበ በቡና ወጪ ንግድ ዘርፍ የማሻሻያ ዕርምጃ ሳይወሰድ በ2007 በጀት ዓመት ከዘርፉ 900 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቀደ፡፡ የንግድ ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ 235,000 ሜትሪክ ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ 900 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት የተያዘውን ዕቅድ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሚመራው ብሔራዊ የኤክስፖርት ምክር ቤት ማፅደቁ ታውቋል፡፡ ይኼንን ዕቅድ ለማሳካት ንግድ ሚኒስቴር በቅርቡ ዋነኛ ከሚላቸው 195 ቡና ላኪዎች ጋር ለመምከር እንደተዘጋጀ የሚናገሩት ምንጮች፣ ሚኒስቴሩ በቡና የወጪ ንግድ ዘርፍ ያሉትን መሠረታዊ ችግሮች እስካልፈታ ድረስ በታቀደው ዕቅድ ስኬት ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው እየገለጹ ነው፡፡ ‹‹በሕገወጥ ነጋዴዎች ምክንያት ሥራችን ለማካሄድ ተቸግረናል፤›› የሚሉ ቡና ላኪዎች ባይቀበሉትም፣ ንግድ ሚኒስቴር ሕገወጥ የቡና ንግድን ለማስቀረት ያስችላል ያለውን ሥራ ጀምሯል፡፡ ሚኒስቴሩ ደረስኩበት ያለው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ በኤክስፖርት ደረጃ የተዘጋጀ ቡና በየሱፐር ማርኬቱና በየገበያው በብዛት ይገኛል፡፡ የዚህ ቡና ምንጩ አዲስ አበባ ውስጥ መፈልፈያ ጣቢያ ካላቸው ነጋዴዎች እንደሆነ የሚያስረዳው የሚኒስቴሩ መረጃ፣ እነዚህን ነጋዴዎች ማወያየት ያስፈልጋል የሚል ዕምነት እንዳሳደረ አመልክቷል፡፡ በዚህ መሠረት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የቡና መፈልፈያ ባለቤቶች ሚኒስቴሩ አንድ በአንድ እየጠራ በማነጋገር ላይ እንደሚገኝም ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ነገር ግን ሕጋዊ ነኝ የሚሉ ነጋዴዎች በዚህ የሚኒስቴር ተግባር ዕምነት እንደሌላቸው ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ምክንያታቸው

ኢትዮጵያን ጨምሮ በአለማችን ከ800 ሚ. በላይ ህዝብ የምግብ እጥረት ተጠቂ ነው ተባለ

Image
ኢትዮጵያ ችግሩ ከተስፋፋባቸው አገራት አንዷ ናት ተብሏል          የአለማችን ህዝብ በአሁኑ ወቅት ከሚያስፈልገው የምግብ እህል ከሁለት እጥፍ በላይ ማምረት ቢቻልም፣ አሁንም ድረስ በተለያዩ የአለም አገራት የሚገኙ ከ800 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቂ ምግብ እንደማያገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ባለፉት አስርት አመታት በአለማችን የርሃብ ችግር በተወሰነ መልኩ ቢቀንስም ባለፉት ሁለት አመታት 11 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆነው የአለማችን ህዝብ የምግብ እጥረት ተጠቂ እንደነበረ የጠቆመው ዘገባው፣ የምግብ እጥረቱ በከፍተኛ ሁኔታ ከሚታይባቸው አገራት መካከልም፣ ቻድ፣ መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ኢትዮጵያ እንደሚገኙበት ገልጿ ል፡፡ በቂ ምግብ የማያገኙ በርካታ ዜጎች ካሏቸው አገራት አንዷ በሆነችው ኢራቅ፤ ከአራት ኢራቃውያን አንዱ የምግብ እጥረት ችግር ሰለባ መሆኑንም፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሳምንቱ መጀመሪያ ያወጣውን መረጃ በመጥቀስ ዘገባው ጠቁሟል ፡፡ የአለም የምግብና የእርሻ ድርጅት እንዳለው፣ ምንም እንኳን በአለማችን በአሁኑ ወቅት ከሚያስፈልገው የምግብ እህል ከሁለት እጥፍ በላይ ማምረት ቢቻልም፣ ምርቱን ለተመጋቢዎች በማድረስ ረገድ ክፍተቶች በመኖራቸው የምግብ እጥረት ችግሩ ሊቀረፍ አልቻለም፡፡ ምርታማነት ቢያድግም የተመረተውን የምግብ እህል ለሸማቾችና የችግር ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ማድረስ ካልተቻለ፣ የምግብ እጥረቱ እንደማይቀረፍ የገለጸው ድርጅቱ፣ ለዚህም ሴፍቲ ኔትና ሌሎች የማህበራዊ ዋስትና አሰራሮችን ማጠናከር እንደሚገባ አስታውቋል፡፡ ከሚሊኒየሙ የልማት ግቦች አንዱ በታዳጊ አገራት የምግብ እጥረት የሚያጋጥማቸውን ዜጎች ቁጥር እስከ 2015 ድረስ በግማሽ መቀነስ መሆኑን ያስታወሰው ዘገባው፤ የተመድ ሪፖር

የሲዳማ ቡና በሲዳሞ ቡናነት መጠራቱን ዛሬም ቀጥሏል

Image
ከመቶ ኣመታት በላይ በኢትዮጵያ የነበረው የነፍጠኛው ስርዓት የህዝቦችን እና የኣከባቢዎቻቸውን መጠሪያ ሰሞች በመሰለኝ እና በደሳሌኝ በመቀየር የሚታወቅ ሲሆን፤ በዘፈቀደ የተለወጡት እነዚሁ መጠሪያ ስሞች በተለይ በዛሬው የህዝቦች ማንነት ላይ ተጽዕኖ በመፈጠር ላይ ናቸው። ሲዳማ የመጠረያ የስያሜ ሞድፊኬሽን ከተደረገባቸው ህዝቦች መካከል ኣንዱ ነው። በሲዳማ የነበረው የነፍጠኛው ስርዓት የሲዳማ ኣከባቢዎች መጠረያ ሰሞችን ላይ ብቻ ሳይሆን በህዝቡ መጠረያ ስም ላይም ለውጦችን እስከማድረግ ደርሷል። ለኣብነት ያህል በሲዳማ ብሔር መጠረያ ስም ላይ ከተደረገው ለውጥ በተጨማሪ በሲዳማ ከተሞች እና ወረዳዎች ላይ መሰል ሞድፊኬሽን ተደርጓባቸዋል፦ሐዋሳን ወደ ኣዋሳ፤ ሐርቤጎናን ወደ ኣርቤጎና፤ ሐሮሬሳን ወደ ኣሮሬሳ፤ ወዘተ ይገኙበታል። እነዚህ በዘፈቀደ የተደረጉት ለውጧች በብሔሩ ማንነት ላይ ኣሉታዊ ተጽዕኖ ከመፍጠራቸው በላይ ብሔሩ እና ክልሉ በሁለት ስያሜ እንድጠራ የግድ ብሎታል። ኣንድን ብሔር ወይም ህዝብ ያለኣግባብ በሁለት ስም መጥራት ባለው ኣሉታዎ የፖለቲካ እና ማህበራዊ እንድምታ ላይ በሌላ ጊዜ የምመለስበት ሲሆን፤ ለዛሬ ግን ይህ በነፍጠኛው የተተዎው የመጠረያ ስም ለውጥ ኣሻራ በሲዳማ ምርቶች ላይ መንጸባረቅ መቀጠሉን በተመለከተ ትንሽ ማለት እወዳለሁ። እንደምታወቀው በኣገሪቱ የመንግስት ለውጥ መደረጉን ተከትሎ በርካታ ኣከባቢዎች እና ህዝቦች በቀድሞው መጠረያ ሰሞቻቸው መጠራት ጀምረዋል። ሲዳማም ብሆን የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆኑ እውን ነው። የመጠሪያ ሰሞችን ወደ ቀድሞ ስያሜዎቻቸው የመመለሱ ጉዳይ በብሔር እና በኣከባቢዎች ስያሜ ላይ ብቻ ሳይወሰን በብሔሩ እና በኣከባቢዎች ምርቶች ላይም ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል። ለም

የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ መረጣ ተገቢነት የለውም፡- ኢትዮጵያ

Image
የ2023ቱን የአፍሪካ ዋንጫ እንድታዘጋጅ ለጊኒ መስጠቱ ተገቢ እንዳልነበር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለጸ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲን ባሻ የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባው ጉባዔው ላይ ከያዘው አጀንዳ ውጭ የ2023ቱን የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ መምረጡ ተገቢ አይደለም። በዚህ ጉባዔው ላይ የጎርጎሮሳውያኑ 2019 እና 2021 የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገራትን መምረጥ ቢሆንም አጀንዳው የ2023ቱ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር ግን ምርጫ ተገቢ አለመሆኑን ተናግረዋል። የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ላይ ባደረገው ጉባዔው የ2019 አፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ካሜሩን እንዲሁም የ2021 ዋንጫን ደግሞ ኮቲዲቯር እንዲያዘጋጁ መርጧል። ኢትዮጵያ የአፍሪካን ዋንጫ ለማዘጋጀት ፍላጎቱ ቢኖራትም አሁን ከሊቢያ የተነጠቀውን የ2017 ዋንጫ ለማዘጋጀት ያቀረበችው ጥያቄ ውድቅ ከሆነ ለረጅም ጊዜ መጠበቅ ይኖርባታል።  ኢብኮ ስፖርት ኦንላይን

Ethiopia federation questions CAF Guinea decision

ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — The president of the Ethiopian federation questions the impromptu decision by the Confederation of African Football to award Guinea hosting rights for the 2023 African Cup, seemingly without a proper bidding process. Junedin Basha told The Associated Press on Friday there was nothing on CAF's agenda for its executive committee meeting last weekend relating to choosing the host for 2023. "We don't know what CAF's consideration was when it selected a host nation for 2023," Junedin said. There was also no reason for making such a "swift decision." CAF President Issa Hayatou announced Guinea as host on Saturday without giving details of the process, saying the spontaneous decision was a display of "solidarity" with the Ebola-hit West African nation. CAF wasn't scheduled to choose the 2023 tournament host at the meeting — which was meant to decide only the 2019 and 2021 winning bids — and it wasn't clea