Posts

Hawassa University (HU) and Wondo Genet Collage of Forestry & Natural Resources are to Receive Equipments

Image
Ethiopian Universities is to receive donation of equipments worth two million Birr, including laboratory equipment, machines, printers and projectors. Horn of Africa Regional Environment Center & Network (HoA-RECN), which leads the Ethiopian consortium of sustainable tourism based on natural resource management with balance towards women (STRONGBOW) project, and the Center for International Cooperation at University of Amsterdam (CIS-VU) will hand over these equipment to selected higher learning institutions in Ethiopia on September 9, 2014 at HoA-RECN headquarters inside Gullele Botanic Garden, Addis Abeba. The Handover ceremony will take place in the presence of Araya Asfaw (PhD), executive director of HoA-RECN, Denyse Snelder (PhD), STRONGBOW Project director, Henk van den Heuvel, senior advisor for higher education management & Organization for CIS-VU, Rawda Seman, STRONGBOW project coordinator for HoA-RECN and representatives of different higher learning institu

ኣዲሱን ኣመት ምክንያት በማድረግ የደቡብ ክልል ብሎም የሲዳማ ዞን መንግስት ለሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፤ ኢትዮጵያ በእስረኞች ቁጥር በኣፍሪካ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች

Image
ሰሞኑን ከኣገሪቱ መገናኛ ብዙሃን የተለያዩ ወንጀሎችን በመፈጸማቸው የእስራት ቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸው ሁለት ሦስተኛውን የቅጣት ጊዜያቸውን በእስራት ያሳለፉና በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ሥነ ምግባር የነበራቸው፣ ከ 900 በላይ ታራሚዎች ኣዲሱን ኣመት ምክንያት በማድረግ በይቅርታ እንደሚፈቱ ገልጸዋል፡፡ Photo from http://mereja.com/forum/viewtopic.php?t=70171&p=427589 እንደሪፖርተር ጋዜጣ ዘገባ ከሆነ ታራሚዎቹ ስለይቅርታ አጠያየቅ በይቅርታ ቦርድ ጽሕፈት ቤት በተዘጋጀው ቅጽ መሠረት ሞልተው የሚያቀርቡትን የይቅርታ ጥያቄ፣ ቦርዱ ተቀብሎና ከማረሚያ ቤቶቹ አጣርቶ ለፍትሕ ሚኒስቴር ካቀረበ በኋላ፣ ሚኒስቴሩ ለአገሪቱ ፕሬዚዳንት በማቅረብ ፕሬዚዳንቱ ይቅርታ እንደሚያደርጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ፕሬዚዳንት ዶ / ር ሙላቱ ተሾመ በይቅርታ ቦርድ ጽሕፈት ቤት በኩል ተጣርቶ የቀረቡላቸውን ከ 900 በላይ ታራሚዎች፣ ከእስር እንዲለቀቁ ጳጉሜን 5 ቀን 2006 ዓ . ም . ይፋ እንደሚያደርጉ ተገልጿል፡፡ እነዚሁ ታራሚዎች በኣዲሱ ኣመት ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንድቀላቀሉ ለማድረግ መታሰቡ ይበል የሚያሰኘ ኣካሄድ ቢሆንም በኣገሪቱ ውስጥ በእስር ላይ ከምገኙ በርካታ ቁጥር ካላቸው ታራሚዎች ኣንጻር በይቅርታ የምፈቱት ታራሚዎች ቁጥር በጣም ኣነስተኛ ነው። ከተለያዩ ምንጮች የተገኙ መረጃዎች እንደምያሳዩት በኢትዮጵያ ሶስት ፌደራል ፤ ከ 117 በላይ የክልል እና በርካታ ቁጥር ያላቸው ያልታወቁ እስር ቤቶች እንዳሉ የተገለጸ ሲሆን፤ ኣለምኣቀፍ የእስረኞች ጥናት ማዕከል ( InternationalCentre for Prison Studies – ICPS) ከኣንድ ኣመት በፊት ባሳተመው World Prison Populatio

EDP requests to use Election 2015 to eliminate hate politics

Image
The Ethiopian Democratic Party (EDP) has requested relevant stakeholders in the Ethiopian political space to use the 2015 elections to eliminate the culture of hate politics entrenched deep in the society. For the upcoming New Year, the party told The Reporter it wishes to take the opportunity in this election to instill: a strong multi-party political system, eliminate the culture of hate politics, strengthen the politics of tolerance and respect, replace blind opposition with alternative politics, promote a civilized and broad-based public participation and broaden the political space.  EDP’s president Chane Kebede (PhD) told The Reporter that creating a culture of tolerance and respect, and establishing a national consensus are the core principles of the party. Chane is of the opinion that rational politics that gives due consideration to the needs and interests of the public is a better instrument of development and democracy, than the prevailing culture of extreme positio

መንግስት በምቀጥለው ኣመት እንደባብሎን ግንብ በግንባታ ላይ ያረጁትን የኣዋዳ ቦርቻ ኣይነት የንጽህ ውሃ ፕሮጀክቶችን ለመጠናቀቅ ማሰቡ ለህዝብ ጠቀሜታ ሲባል ነው ወይስ ለፖለቲካ?

Image
መንግስት በምቀጥለው ኣመት እንደባብሎን ግንብ በግንባታ ላይ ያረጁትን የኣዋዳ ቦርቻ ኣይነት የንጽህ ውሃ ፕሮጀክቶችን ለመጠናቀቅ ማሰቡ ለህዝብ ጠቀሜታ ሲባል ነው ወይስ ለፖለቲካ?  የተጀመሩ የመጠጥ ውሃ ፕሮ ጀክቶች እንዲጠናቀቁ በኣዲሱ ኣመት ርብርብ እንደምደረግ የመንግስት ሃላፊዎች ሰሞኑን ሲናገሩ ተሰምቷል፤ ለመሆኑ በሲዳማ ዞን ውስጥ ከተጀመሩ በርካታ ኣመታትን ያስቆጠሩ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዳለው የባብሎን ግንብ ታሪክ በግንባታ ላይ ያረጁ እንደ ኣዋዳ ቦርቻ ፕሮጀክትን ጨምሮ  ሌሎች በርካታ ከምገባው በላይ የተጓተቱ የንጽሕ ውሃ ፕሮ ጀክቶችን ይጨምር ይሁን? ወይስ ምርጫ ለማሸነፍ የምደረግ የገዥው ፓርቲ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ነው? ለማንኛውም በቆይታ የምናገው ይሆናል። ሙሉ ዜናው የፋና ብሮድካንቲን ነው ፦     የተጀመሩ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁ በአዲሱ አመት ርብርብ ይደረጋል - አቶ አለማየሁ ተገኑ   አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አራት ዓመታት ከ30 ሚሊዮን በላይ ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል አለ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር። በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ 5 ዓመታት 32 ሚሊዮን ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለማድረግ የታቀደ ሲሆን፥ ይሄንንም በተያዘው የ2007 በጀት ዓመት ለማሳካት ይሰራል ብለዋል ሚኒስትሩ አቶ አለማየሁ ተገኑ። ተጠቃሚዎች በበኩላቸው የአገልግሎት ጥራት መጓደል ችግር በሰፊው እንደሚታይ ያነሳሉ። ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ እንዳሉት፥ የችግሩ መንስኤ ተለይቶ ለመፍትሄው ርብርብ እየተደረገ ነው። የንፁህ መጠጥ ውሃ አገልግሎትን ለማሻሻል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች እንዳሉ ሆነው ፤ በከተሞች አካባቢ የ

Inflation considerations delays income tax reform

Image
The Ministry of Finance and Economic Development (MoFED) is said to have halted the revision of Ethiopia's income tax structure following advice from Prime Minister Hailemariam Desalegn's macroeconomic team on the inflationary implication of rolling out the tax amendment so close to when the government gave its employees a pay bump. According to The Reporter's sources, the PM's macro-economy advisory team recommended exercising some precaution when thinking of introducing the revision made on the income tax structure mainly for the inflationary pressure it might have when coupled with the salary increment. As per the suggestion of the advisory team, MoFED delayed the tax revision proposal submitted to it by the Ethiopian Revenues and Customs Authority (ERCA) two years ago. After conducting a thorough assessment of the country’s tax schedule, ERCA proposed a general tax reform affecting many of the tax proclamations including the Customs Proclamation, which