Posts

የISIS ህልም

Image
Ethiopia: ISIS map angers Somalis, Oromos | Somalilandpress.com | Somaliland News

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአርሶ አደሮች የመስክ በዓል አከበረ

Image
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ኘ/ጽ/ቤት ከዩኒቨርሲቲው 6 የቴክኖሎጂ መንደሮች አንዱ በሆነው በቦርቻ ወረዳ በይርባ ጋንገሶ እና ሰኒዶሎ ሊዎ ቀበሌዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች 11 አይነት የቦቆሎ ዝርያዎችን በተቋቋሙት የአርሶ አደሮች ማሰልጠኛ ማዕከላት ላይ ሌሎች ለሚመለከታቸው አካላት በተገበት የምርምር ውጤቶቹን አስጎብኝቶአል፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአርሶ አደሮች የመስክ በዓል አከበረ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ኘ/ጽ/ቤት ከዩኒቨርሲቲው 6 የቴክኖሎጂ መንደሮች አንዱ በሆነው በቦርቻ ወረዳ በይርባ ጋንገሶ እና ሰኒዶሎ ሊዎ ቀበሌዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች 11 አይነት የቦቆሎ ዝርያዎችን በተቋቋሙት የአርሶ አደሮች ማሰልጠኛ ማዕከላት ላይ ሌሎች ለሚመለከታቸው አካላት በተገበት የምርምር ውጤቶቹን አስጎብኝቶአል፡፡ ነሐሴ 17­/2006  ዓ.ም በተካሄደው  መ ስክ በዓል ላይ ከሁለቱ ቀበሌዎች የተወጣጡ ከ 80 በላይ አርሶ አደሮች የተገኙ ሲሆን ሁሉንም አይነት የቦቆሎ ዝርያዎችን በተዘጋጀው የሙከራ ጣቢያ ላይ በመዘዋወር ጎብኝተው ገምግመዋል፡፡ ከግምገማው በኃላ ሊሙ ፣  ሻላ ፣  ጊቤ1 እና መልካሳ የተባሉት የበቆሎ ዝርያዎች ለአከባቢው ሥነ ምህዳር አመቺ  ፣ በሰብል አያያዛቸው የተሻሉና በምርታማነታቸው በአርሶ አደሩ የተመረጡ ናቸው ፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ኘ ዶ/ር ተስፋዬ  እንደተናገሩት ለሙከራ ከተዘሩት 11 አይነት የቦቆሎ ዝርያዎች መካከል ለአከባቢውና ለወረዳው ሥነ ምህዳር ተስማሚ የሆኑትን መለየትና በቀጣይም ከወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለአርሶ አደሩ እንዲዳረሱ ማድረግ የበዓሉ ዋነኛ አላማ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም

Inculcation of ideology among the Sidāma of Ethiopia

Image
Photo f rom Wikimedia Commons, the free media repository John H. Hamer A moral code as ideology is gradually inculcated at different stages in the male life cycle among the Sidama of Ethiopia. The elders constitute a gerontocracy in control of the code, enabling them to link household and community in perpetuating a system of subsistence production which generates sufficient surplus to support rituals and symbols that maintain the ideology. They encourage oscillation of males between household and community until death, when the authority of the code becomes transcendent. Link to this abstract Source: Cambridge Journals

ኣንድባል የምጋሩ የሲዳማ ሴቶች የመሬት ባለቤትነት ወይም የመጠቀም መብት እስከምን ደረጃ ነው?

Image
በሲዳማ የሴቶች የመሬት ባለቤትነት በተለይ ኣንድ ባል የሚጋሩ ምስቶች ( ባለቤቶቻቸው ከኣንድ በላይ ምስቶች ያሏቸው ከሆነ ) የመሬት ባለቤትነት ወይም የመጠቀም መብት እስከምን ደረጃ ነው ? Impacts of Polygamous Marriage on Women's Land Rights in Ethiopia: Its Impacts on Women's Rural Land Rights in Sidama Zone,Southern Nations, Nationalities and Peoples Regional State በምል ርዕስ በቴሬዛ ጴጥሮስ የተዘጋጀው መጽሐፍ በዚህ ጉዳይ ላይ የተሰራውን ጥናት ይዞ ቀርቧል። መጽሐፉ ከኣንድ በላይ ጋብቻ በሴቶች የመሬት ባለቤትነት እና ተጠቃሚነት ላይ ያለውን ተጽዕኖ ከሲዳማ ሴቶች ኣንጻር የምተነትን ሲሆን ያለውን ኣሉታዊ ገጽታን ያብራራል። መጽሐፉ ሴቶችን በኢኮኖሚ ብሎም በሌሎች ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ መስኮች ራሳቸውን ለማስቻል በመንግስት እና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ለምደረገው ስራ ኣጋዥ የሆነ መረጃ ይዟል። በኣጠቃላይ ከኣንድ በላይ ጋብቻ በሲዳማ ሴቶች ላይ ያለውን ኣሉታዊ ገጽታ በኣግባቡ ለመረዳት መጽሐፉ ጠቃሚ መረጃ ይስጣል። ለተጨማሪ መረጃ ከታች ይጫኑ፦  http://www.amazon.com/Impacts-Polygamous-Marriage-Womens-Ethiopia/dp/3659197424/ref=sr_1_4/186-0184352-4930450?s=books&ie=UTF8&qid=1409839362&sr=1-4&keywords=Sidama

Giant American Clothing Company to take its investment to Hawassa or Dire Dawa

Image
The government wants this company to take its investment to Dire Dawa or  Hawassa , but the company has its eyes on the Bole Lemi Industrial ... The company, Phillips-Van Heusen (PVH) Corporation, generated a revenue of 8.2 billion dollars in 2013 PVH has 700 outlets all over the world which sell Tommy Hilfiger, Calvin Klein and Heritage brands it sourced from factories in Bangladesh, Sri Lanka, China, Honduras, Hong Kong, Indonesia, Philippines, Malaysia, Mongolia, Singapore, Thailand and Taiwan. Phillips-Van Heusen (PVH) Corporation – a giant American clothing company and owner of the Tommy Hilfiger, Calvin Klein and Heritage brands – has set 10 investment preconditions to the Government of Ethiopia (GoE). Officials of the company made a visit to Ethiopia, along with 27 textile and garment factories from different countries, last week, for the third time in two months. The second round visit was made by 40 companies led by Mark Green, vice president of the com