Posts

ሃይ_ቴክ የህክምና መሳሪያዎች የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልን ጨምሮ በኣምስት ሆስፒታሎች ልከፋፈሉ መሆኑ ተሰማ

Image
ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ሃይቴክ የህክምና መሳሪያዎች የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልን ጨምሮ በኣምስት ሆስፒታሎች ልከፋፈሉ መሆኑ ተሰማ፤ የህክምና መሳሪያዎቹ መካከል ዲጂታል ኤክ ሪይ ማንሻ፤ የኩላሊት ማቆያ ሬፍሪጄራቶር፤ የኦፕሬሽን ኣልጋ፤ ወዘተ የሆኑ ለኩላሊት ትራንስ ፕላንት የምውሉ ናቸው ተብሏል። ዝርዝር ዜናው የኣፍሪካ ዶትኮም ነው፦ The Ethiopian Pharmaceuticals Fund & Supply Agency (PFSA) has acquired Hi Tech medical equipment for 3.1 billion Br to be distributed to five hospitals across Ethiopia. The equipment includes - Computed Tomography (CT) scanners, Magnetic Resonance Imaging (MRI) machines, Intensive Care Unit (ICU) machines, Radiant Warmers, anesthesia machines and endoscopy machines. There is also a set to be used for kidney transplants, including operation tables, Harmonic generators, kidney refrigerators and digital X-rays. This equipment will go to the Black Lion Hospital, St Paul Hospital, Jimma University Specialised Hospital, University of Gondar Hospital and Hawassa University Hospital, as soon as the they finish preparing for installation. Ninety-five

ከአዲስ አበባ ናዝሬት ለተዘረጋው የፍጥነት መንገድ ማስፋፊያ ለሆነው የሞጆ- ሐዋሳ-ሞያሌ መንገድ ከፊል ግንባታ የሚውል 300 ሚሊዮን ዶላር ብድር ከዓለም ባንክ ተጠየቀ፡፡

የብድር ጥያቄውን በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ያቀረበው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ሲሆን፣ የፕሮጀክቱ ፈጻሚ ደግሞ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን መሆኑን የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት የብድር ጥያቄውን ያቀረበው ከዝዋይ-ሐዋሳ ላለው የመንገድ ግንባታ መሸፈኛ የሚሆን 300 ሚሊዮን ዶላር ሲሆን፣ የዚህ መንገድ አጠቃላይ ወጪ 370 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ በብድር ከሚገኘው 300 ሚሊዮን ዶላር በተጨማሪ የሚቀረው ወጪ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሞጆ-ሐዋሳ-ሞያሌ (የኬንያ ድንበር ከተማ) መንገድ የሚገነባው በተለያዩ ምዕራፎች ሲሆን፣ የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ የሚካሄደውም ለሁለት ተከፍሎ ነው፡፡ በዚህም መሠረት ከሞጆ-መቂ-ዝዋይ ያለው መንገድ የመጀመሪያው ምዕራፍ አጠቃላይ ወጪውም 225 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ከሞጆ-መቂ ያለውን የመንገድ ክፍል ለመገንባት ከአፍሪካ ልማት ባንክ 126 ሚሊዮን ዶላር ሲገኝ፣ ቀሪው 99 ሚሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እንደሚሸፈን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ቀሪውን ከመቂ-ዝዋይ የሚገኘውን መንገድ ለመገንባት ደግሞ ከኮሪያ የኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ 100 ሚሊዮን ዶላር ብድር በመገኘቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ቀሪውን ወጪ ይሸፍናል፡፡ ከዓለም ባንክ የተጠየቀው ብድር ከዝዋይ-ሐዋሳ የሚያመራውን መንገድ ለመሸፈን የሚውል ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ባንኩ የቀረበውን የብድር ጥያቄ ተቀብሎ እየገመገመ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል፡፡ በባንኩ በኩል የብድር ጥያቄውን እየገመገመ ያለው ቡድን መሪ የቀድሞው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ተስፋ ሚካኤል ናሁሰናይ መሆናቸውን ለመረዳት ተችሏል፡፡ የተጀመረው የፍጥነት መንገድ ግንባታ የኢትዮጵያ መን

ያለሐኪም ትዕዛዝ የፀረ ተህዋስያን መድኃኒቶችን መጠቀምና ጠንቆቹ

Image
መድኃኒት ማለት በሽታን ለመመርመር፣ ለመከላከል፣ ለማከምና ለመፈወስ የምንጠቀምበት ኬሚካል ነው፡፡ መድኃኒት ለበሽተኛ በሐኪም ትዕዛዝም ሆነ ያለሐኪም ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡ ያለሐኪም ትዕዛዝ የሚሰጡ መድኃኒቶች በሽተኛው ላይ ብዙ የጎንዮሽ ጉዳቶች የሌሏቸውና በሽተኛው በሚፈልግበት ጊዜ በመድኃኒት ባለሙያው ድጋፍ፣ ምክርና መረጃ በመመርኮዝ የሚወስዳቸው ናቸው፡፡  በአገራችን ባለው የምግብ የመድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን መመርያ መሠረት ለራስ ምታት፣ ለጉንፋን፣ ለሆድ ቁርጠትና ለመሳሰሉት ቀላል ሕመሞች የሚወሰዱ መድኃኒቶች ያለሐኪም ትዕዛዝ ሊሸጡ የሚችሉ ናቸው፡፡  በሐኪም ትዕዛዝ (በማዘዣ ወረቀት) የሚሰጡ መድኃኒቶች፤ በባለሙያው ከፍተኛ ጥንቃቄ ተወስዶባቸው ካልታዘዙ በስተቀር በበሽተኛው ላይም ሆነ በማኅበረሰቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ ናቸው፡፡ በአግባቡ ካልተወሰዱም በሽታ አምጭው ተህዋስ መድኃኒቱን እንዲላመድ ያደርጋሉ፡፡  በሐኪም ትዕዛዝ ከሚወሰዱት መድኃኒቶች መካከል የፀረ ተህዋስያን መድኃኒቶች (Antimicrobials) ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ፀረ ተህዋስያን መድኃኒቶች የሚባሉት በቫይረስ፣ በባክቴሪያ፣ በፈንገስና በፕሮቶዝዋ አማካይነት የሚመጡ በሽታዎችን ለማከም የሚያገለግሉ ናቸው፡፡  ፀረ ተህዋስያን መድኃኒቶችን ያለሐኪም ትዕዛዝ መውሰድ ከሚያስከትላቸው ችግሮች መካከል አንዱና ዋነኛው የፀረ ተህዋስያን መድኃኒቶች መላመድ (Drug Resistance) ነው፡፡ አንድ የፀረ ተህዋስያን መድኃኒት በትክክለኛ መጠኑ ወይም የሰውነታችን ሴሎች ሊቋቋሙት በሚችሉት መጠን ወይም ከመጠኑ በላይ ተሰጥቶ ተህዋስያኑ የማይሞቱ ወይም መራባታቸውን የማያቆሙ ከሆነ ተህዋስያኑ መድኃኒቱን ተላመዱ ይባላል፡፡  የፀረ ተህዋስያን መድኃኒ

Ethiopia’s herbal high struggles after foreign ban

Image
People barter over prices in the khat market in Awaday, Ethiopia. Awaday is the biggest town in the eastern region of Ethiopia for khat growing and export to nearby countries such as Somalia, Djbouti and also Arab states. – AFP pic, August 27, 2014. For a town seen as a key trading centre for khat, a drug that is banned in many countries, Ethiopia's Awaday can seem pretty drowsy and laid-back. As the sun sets on the small eastern town, farmers and brokers of the amphetamine shrub rouse from an afternoon slumber to cut deals in the bustling market, one of the busiest centres of international trade for the leaves. Khat, a multi-million dollar business for countries across the Horn of Africa and in Yemen, consists of the succulent purple-stemmed leaves and shoots of a bush whose scientific name is Catha edulis. Chewing it for hours produces a mild buzz. But Britain in June classified khat as an illegal drug, closing the last market in Europe in the wake of a similar ban by t

Islamic Council To Expand Social Services In Ethiopia

Ethiopia's Islamic Affairs Supreme Council on Tuesday announced plans to expand social services across the Horn of Africa country. Ethiopia's Islamic Affairs Supreme Council on Tuesday announced plans to expand social services across the Horn of Africa country. This was disclosed at a meeting organized by the council to discuss means of expanding social services in health and education, among other sectors, through the Awalia Aid and Development Organization. "The organization will strive to expand education service at all levels Author:  Burak CINAR http://www.viewstimes.com/islamic-council-to-expand-social-services-in-ethiopia-1828