Posts

Does Hawassa Airport preliminary design depict cultural values of the Sidama people?

Image
Preliminary design of Hawassa Airport Source: Ethiopian Airports

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አስገዳጅ ሥልጠና እየወሰዱ ነው

Image
በሁለት ዙር ለሚደረግ ሥልጠና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በመንግሥት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ዙርያ ሥልጠና እየወሰዱ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ሥልጠናውን የማይሳተፉ ተማሪዎች ለቀጣዩ ዓመት ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት መመዝገብ እንደማይችሉም ታውቋል፡፡ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በተመደቡበት ጣቢያ ለ15 ቀን ያህል በሁለት ዙር የፖሊሲ፣ የስትራቴጂና የፕሮግራም ሥልጠና ከመስጠት ባሻገር በመማር ማስተማር ሒደቱ ስለሚከሰቱ ተግዳሮቶች፣ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎችና የመልካም ዜጋ ባህሪያት ላይ ጥልቅ ውይይቶች እንደሚደረጉ፣ የትምህርት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ሳሙኤል ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ በየዓመቱ መጀመርያ ላይ ካለፈው ዓመት የመማር ማስተማር ሒደት ግምገማ ማድረግ የተለመደ መሆኑን የጠቀሱት አቶ ደሳለኝ፣ የትምህርት ጊዜን ላለመሻማትና በአዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ የተነሳ የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች መግቢያ ጊዜ የተለያየ በመሆኑ በክረምቱ ወቅት ሥልጠናውን ለመስጠት እንደመረጡም አመልክተዋል፡፡ በሥልጠናው ላይ ተካፋይ የሆኑ ተማሪዎች ሥልጠናው አስገዳጅ በመሆኑ ነፃነታቸውን የሚጋፋ መሆኑን ለሪፖርተር መግለጻቸውን አስመልክቶ የተጠየቁት አቶ ደሳለኝ፣ ሥልጠናው የትምህርታቸው አንድ አካል በመሆኑ መሠልጠን የማይፈልጉበት ምክንያት እንደማይታያቸው ገልጸዋል፡፡ ሥልጠና ለማይካፈሉ መመዝገብ የተከለከለ ስለመሆኑም የተወሰነው በትምህርት ሚኒስቴር እንደሆነም አረጋግጠዋል፡፡ በሥልጠናው ላይ ከ250,000 በላይ የሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች፣ እንዲሁም ከ116,000 በላይ አዳዲስ ተማሪዎች እንደሚሳተፉ የተጠቆመ ሲሆን፣ ሥልጠናው በትምህርት ሚኒስቴርና በኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት በጋራ መዘጋጅቱም ተገልጿል፡፡ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ሥ

‹‹በጣም የጎላ የብር ምንዛሪ ቅነሳ የምናደርግበት ምክንያት የለም›› አቶ ሬድዋን ሁሴን

Image
መንግሥት በጣም የጎላ የብር ምንዛሪ ቅነሳ የሚያደርግበት ምክንያት እንደሌለ፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ፡፡  ሚኒስትሩ ባለፈው ሰኞ ከቀትር በኋላ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ የዓለም ባንክ የብር የመግዛት አቅም እንዲቀንስ የሰጠውን ምክረ ሐሳብ አስመልክቶ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ ነው ይህንን የተናገሩት፡፡  የዓለም ባንክ እ.ኤ.አ. ጁላይ 22 ቀን 2014 የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ካቀረባቸው የመፍትሔ ሐሳቦች መካከል የብር የመግዛት አቅምን በመቀነስ፣ የአገሪቱን የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ማጎልበትና የውጭ ምንዛሪ ገቢን ማሳደግ እንደሚቻል መምከሩ ተዘግቧል፡፡  ይህንን ምክረ ሐሳብ ተንተርሶ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት ሚኒስትሩ፣ ‹‹የቀረቡ አማራጮች በሙሉ አይተገበሩም፣ መንግሥት አጠቃላይ አማራጮችን ግንዛቤ ውስጥ አስገብቶና ትርፍና ወጪውን አገናዝቦ በአጠቃላይ ለኢኮኖሚው ይጠቅማል የሚለውን ዕርምጃ ነው የሚወስደው፤›› ብለዋል፡፡  መንግሥት በ2002 ዓ.ም. የብር የመግዛት አቅምን በአሥር በመቶ፣ በ2003 ዓ.ም. ደግሞ 20 በመቶ በመቀነስ ወደ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትግበራ መግባቱን አስታውሰዋል፡፡  ‹‹ይህ የተደረገው በተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ በመሆን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለመተግበር በማቀድ ነው፤›› ብለዋል፡፡ መንግሥት የብር የመግዛት አቅምን ዝቅ እንዲል ከማድረጉ በፊት ስፋት ያለው የማክሮ ኢኮኖሚ ትንተና እንደሚያደርግ የገለጹት ሚኒስትሩ፣ ‹‹አሁን ባለው ሁኔታ በጣም የጎላ የምንዛሪ ቅነሳ የምናደርግበት ምክንያት የለም፡፡ ተለቅ ያለ ቅነሳ አሁን ትክክለኛ ነው ተብሎ አይታሰብም፤››

Two Tales, or One?: On Ethiopia’s Federalism and South Africa’s Apartheid

Image
By Tsegaye R Ararssa* 1.     Introduction What is the story of the Ethiopian federal experiment? What stories does it tell? And what stories can be told about it? Feeding from and into the ever polarized and polarizing ‘debate’ on Ethiopia’s politics, Dr Taye Negussie recently argued that the Ethiopian federal arrangement is synonymous with apartheid’s ‘racial federation’. In a similar vein, Dr Asfawossen Asrate also remarked that “ethnic federalism amounts to nothing but apartheid.” [i]  In this piece, I seek to explore the tales the Ethiopian federal experiment tells (and masks) with a view to shedding light on whether, by juxtaposing the two systems, there emerges a tale of two federations or two tales of two differently unjust governance systems. In what follows, I will first offer a sketchy ‘description’ of the federation in context. I will then discuss what to look for in a federal system as its fundamental features. I do this in order to determine whether the tale

No Case of Ebola Virus in Ethiopia

Image
The Ethiopian Government has dispelled rumours of alleged cases of the Ebola in the country. An East Africa correspondent reports that information that Ebola may have been brought into the country by two Chinese who travelled to Nigeria went viral in Addis Ababa last week. Ahmed Amano, the Director, Communication, at the Ethiopian Ministry of Health, told the media in Addis Ababa that the two Chinese national tested negative to the Ebola virus. The Chinese were treated for malaria after being admitted at the Korean hospital in Addis Ababa, he said. Amano said the Ethiopian Government had taken measures to prevent the spread of the virus, including screening of passengers from West Africa on arrival at Bole international airport in Addis Ababa. “The airport is already checking passengers who are coming from West Africa countries with cases of Ebola.” The media recalls that the Ethiopian Government has established a National Committee on Ebola, headed by the Prime Minister, Hailemaria