Posts

በዚህ ኣመት በሲዳማ ዞን 21 ኣዲስ የተሽከርካሪ ስምሪት መስመሪ መከፈቱ ተሰማ

Image
በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በሲዳማ ዞን ኣዳዲስ የተሽከርካሪ ስምርት መስመር መከፈቱን የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ  ገለጸ። የቢሮውን ኃላፊ አቶ ላጫ ጋሩማ ጠቅሶ ኢዜአ እንደዘጋበው፤ በዞኑ 21 ኣዲስ የሰምሪት መስመር ከፍቷል። አዲስ በተከፈቱ የስምሪት መስመሮች ቋሚ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን በመመደብና ታሪፍ በማውጣት የትራንስፖርት አገልግሎት ሳይቆራረጥ እንዲቀጥል መደረጉንና በዚህም አርሶ አደሩ ምርቱን ገበያ ለማቅረብና በእግር ረዥም መንገድ ከመጓዝ እንዳላቀቀው እኙሁ ኃላፊ ተናግረዋል። በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ የዶሬ ባፈና ነዋሪ አርሶ አደር ብርሀኑ ባጢሶና አርሶ አደር ይፍሩ ይማም ቀደም ሲል ከሀዋሳ እስከ ወረዳ ከተማ  ካልሆነ ወደ ገጠር ቀበሌ ለመጓዝ የፈረስ ጋሪና የጭነት መኪና ይጠቀሙ እንደነበር አስታውሰው አሁን በሳምንቱ አብዛኛው ቀናት መለስተኛ አውቶብሶች በበመደባቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል። የዜና ምንጩ ኢዜኣ ነው

የሲዳማ ዞን መንግስት ከዞኑ ውጪ ነዋሪ በሆኑ የሲዳማ ብሔር ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ኢሰብኣዊ ድርጊት ማስቆም ኣልቻለም፤ በኦሮሚያ ክልል በባሌ ሮቤ ዞን የሀንጌቱ ወረዳ ኣስተዳደር የሲዳማ ብሔር ተወላጆችን እያፈናቀለ ነው

Image
በቃጠሎ  ከወደሙ ቤቶች መካከል በቃጠሎ  ከወደሙ ቤቶች መካከል በቃጠሎ  ከወደሙ ቤቶች መካከል 4 6 ቤቶች ከእነ ንብረታቸው በቃጠሎ ወድሟል፤ 400 የሲዳማ ብሄር ተወላጆች ከፍተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸው ከኣከባቢው እንዲሰደዱ በመደረጋቸው ከ 2 ወራት በላይ በጫካና በዱር እየተንገላቱ ነው በኦሮሚያ ክልል በባሌ ሮቤ ዞን በሀንጌቱ ወረዳ ለኣመታት ከኣከባቢው ህዝብ ጋር ተጋብቶ ና ተዋልዶ በሰላም የኖ ሩት የሲዳማ ብሔር ተወላጆች በወረዳው ኣስተዳደር ቤት ንብረ ታቸውን ተቀምተው ከኣከባቢው እንድለቁ በመደረግ ላይ ናቸው። ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ የላከልክ ዘጋባ እንደሚያመለክተው ከሆነ፤ በወረዳው ኣስተዳዳር የተመራው የጸጥታ ኃይል በኣንድ ቀን ብቻ 46 ቤቶች ከእነ ንብረታቸው በማቃጠል፣በ 400 ሰዎች ላይ ከፍተኛ ድብደባ በመፈጸም ለዘመናት ከኖሩበት አካባቢ እንድሰደዱ እና ከ 2 ወራት በላይ በጫካና በዱር እንድገላቱ ኣድርጓል። ከ 400 በላይ በደል የደረሰባቸው የሲዳማ ተወላጆች በተወካዮቻቸው የደረሰባቸውን ኢሰብኣዊ ድርጊት በመቃዎም ብሎም በደ ሉ እንዲቆምና በደል የፈፀሙ አካላት በህግ እንዲጠየቁ ተፈናቃዮች ለፌዴራል ጉዳይ ሚንስቴር አቤቱታ ቢያቀርቡም አቤቱታውን የተቀበለ አካል ጉዳዩ እንዲጣራ ለኦሮሚያ ክልል መንግስት በስልክ ትዕዛዝ ሠትተናልና ሄዳችው የሚሰጣችሁን መልስ ጠብቁ የምል ምላሽ መሰጠቱ ታውቋል ፡፡ ሆኖም እስከ ዛሬ ድረሰ ምንም መፍትሄ ሳይሰጥ ተጨማሪ ነዋሪዎች ላይ ንብረት የማውደምና የማፈናቀል እርምጃ ተጠናክሮ ቀ ጥሏል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የተፈናቃዮችን አቤቱታ ተቀብሎ ለባሌ ዞን አስተዳደር ጽ / ቤትና ለሀረና ቡሉቅ ወረዳ አስተ

በተገኘውን ኣጋጣሚ ሁሉ ኣገሪቷን የምከዱ በዙሷ

Image
AIDS conference delegates seek asylum in Australia “It’s hard though when people do not have any money at all,": Heather Hoist.  Photo: Getty Images Read more:  http://www.smh.com.au/federal-politics/political-news/aids-conference-delegates-seek-asylum-in-australia-20140803-zzzkn.html#ixzz39NGWHjpC At least 25 delegates who attended Melbourne’s high-profile AIDS conference intend to seek asylum in Australia after failing to board their flights home last week. The men and women, who are mostly from African countries including Tanzania, Uganda and Ethiopia, decided to stay in Melbourne after the week-long conference finished on July 25. Many of them are now homeless and have been put up in motels, backpacker hostels and rooming houses across the city. Fairfax Media has spoken to three male African asylum seekers at length, but has chosen not to identify them over concerns for their safety if they were forced to return to their home countries. One of the men said he

የመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ለሐምሌ ወር አልደረሰም

“ከተፈቀደበት ጊዜ አንስቶ ጭማሪው ተሠልቶ ይከፈላል”       ለመንግስት ሠራተኞች ከሃምሌ ወር ጀምሮ የደሞዝ ጭማሪ ይደረጋል ቢባልም ጭማሪው ከሐምሌ ወር ደሞዝ ጋር ባለመሰጠቱ ሠራተኞች ቅር የተሰኙ ሲሆን የሲቪል ሠርቪስ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ የደሞዝ ጭማሪው እየተሰራ መሆኑን ጠቁሞ፣ የሃምሌ ወሩ ጭማሪ ቃል በተገባው መሠረት ተሰርቶ ባለቀ ጊዜ ተሰልቶ ይከፈላል ብሏል፡፡ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ጭማሪው ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ፣ በጉጉት ሲጠብቁት እንደነበር የተናገሩ የመንግስት ሠራተኞች፤ ደሞዝ ሲቀበሉ የተባለው ጭማሪ አለመታከሉ በኑሮአቸው ላይ ጫና እንደሚፈጥር ገልፀዋል፡፡ በአንድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በግዥ ኦፊሠሪነት የሚሰራ አንድ ወጣት የደሞዝ ጭማሪውን አስመልክቶ በሰጠው አስተያየት፤ “መንግስት አስቀድሞ ደሞዝ ሊጨምር መሆኑን በማወጅ በመንግስት ሠራተኛውም ሆነ በሌላው ህብረተሰብ ላይ ከቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ አንስቶ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠር የቅስቀሳ ስራ መስራቱ አግባብ አልነበረም” ብሏል፡፡ አብዛኛው ሠራተኛ ጭማሪውን በወሩ መጨረሻ ላይ ጠብቆት እንደነበረ የገለፀው ሌላው አስተያየት ሰጪ፤ ጭማሪው ከወዲሁ ተግባራዊ ቢደረግ ኖሮ፣ ነጋዴው በሸቀጦች ላይ ያደረገውን የዋጋ ጭማሪ ለመቋቋም ያስችል ነበር ብሏል፡፡ ነጋዴዎች ያደረጉትን የዋጋ ጭማሪ ወደነበረበት እንዲመልሱ መንግስት እርምጃዎችን እየወሰደ ቢሆንም ውጤታማ አልሆነም፤ ይህ ደግሞ የመንግስት ሠራተኛውን ይበልጥ ተጐጂ ያደርገዋል ሲል ተናግሯል፡፡ የሲቪል ሠርቪስ ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሃላፊ አቶ መሐመድ ሰይድ፤መንግስት ለሠራተኛው ከሃምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ደሞዝ እንዲጨመር መፍቀዱን አስታውሰው፣ ቀን ባይቆረጥለትም ዝርዝር ሁኔታው ተሰርቶ እንደተጠናቀቀ ከተፈቀደበት ጊዜ አንስቶ ጭማሪው ተ

Local European Union Statement on the Situation in Ethiopia

LONDON, 31 July 2014 / PRN Africa / — A statement by the local European Union (EU) on the situation in Ethiopia The European Union Delegation issues the following statement in agreement with the EU Heads of Mission in Ethiopia “The EU Delegation is deeply concerned about developments in the case of the ten bloggers and journalists charged under the Anti-Terrorism Proclamation on 18 July, as well as recent arrests of opposition members. It calls on the Ethiopian authorities to ensure that proceedings are carried out according to the Ethiopian Constitution and respecting international and regional human rights standards, in particular granting access to legal counsel and family, as well as the right to apply for bail when applicable, and that the trial is transparent and free from political interference. The EU Delegation recalls the European External Action Service statement of 6 May 2014 which underlined the importance of enhancing the political space, particularly in view of the e