Posts

የመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ለሐምሌ ወር አልደረሰም

“ከተፈቀደበት ጊዜ አንስቶ ጭማሪው ተሠልቶ ይከፈላል”       ለመንግስት ሠራተኞች ከሃምሌ ወር ጀምሮ የደሞዝ ጭማሪ ይደረጋል ቢባልም ጭማሪው ከሐምሌ ወር ደሞዝ ጋር ባለመሰጠቱ ሠራተኞች ቅር የተሰኙ ሲሆን የሲቪል ሠርቪስ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ የደሞዝ ጭማሪው እየተሰራ መሆኑን ጠቁሞ፣ የሃምሌ ወሩ ጭማሪ ቃል በተገባው መሠረት ተሰርቶ ባለቀ ጊዜ ተሰልቶ ይከፈላል ብሏል፡፡ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ጭማሪው ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ፣ በጉጉት ሲጠብቁት እንደነበር የተናገሩ የመንግስት ሠራተኞች፤ ደሞዝ ሲቀበሉ የተባለው ጭማሪ አለመታከሉ በኑሮአቸው ላይ ጫና እንደሚፈጥር ገልፀዋል፡፡ በአንድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በግዥ ኦፊሠሪነት የሚሰራ አንድ ወጣት የደሞዝ ጭማሪውን አስመልክቶ በሰጠው አስተያየት፤ “መንግስት አስቀድሞ ደሞዝ ሊጨምር መሆኑን በማወጅ በመንግስት ሠራተኛውም ሆነ በሌላው ህብረተሰብ ላይ ከቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ አንስቶ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠር የቅስቀሳ ስራ መስራቱ አግባብ አልነበረም” ብሏል፡፡ አብዛኛው ሠራተኛ ጭማሪውን በወሩ መጨረሻ ላይ ጠብቆት እንደነበረ የገለፀው ሌላው አስተያየት ሰጪ፤ ጭማሪው ከወዲሁ ተግባራዊ ቢደረግ ኖሮ፣ ነጋዴው በሸቀጦች ላይ ያደረገውን የዋጋ ጭማሪ ለመቋቋም ያስችል ነበር ብሏል፡፡ ነጋዴዎች ያደረጉትን የዋጋ ጭማሪ ወደነበረበት እንዲመልሱ መንግስት እርምጃዎችን እየወሰደ ቢሆንም ውጤታማ አልሆነም፤ ይህ ደግሞ የመንግስት ሠራተኛውን ይበልጥ ተጐጂ ያደርገዋል ሲል ተናግሯል፡፡ የሲቪል ሠርቪስ ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሃላፊ አቶ መሐመድ ሰይድ፤መንግስት ለሠራተኛው ከሃምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ደሞዝ እንዲጨመር መፍቀዱን አስታውሰው፣ ቀን ባይቆረጥለትም ዝርዝር ሁኔታው ተሰርቶ እንደተጠናቀቀ ከተፈቀደበት ጊዜ አንስቶ ጭማሪው ተ

Local European Union Statement on the Situation in Ethiopia

LONDON, 31 July 2014 / PRN Africa / — A statement by the local European Union (EU) on the situation in Ethiopia The European Union Delegation issues the following statement in agreement with the EU Heads of Mission in Ethiopia “The EU Delegation is deeply concerned about developments in the case of the ten bloggers and journalists charged under the Anti-Terrorism Proclamation on 18 July, as well as recent arrests of opposition members. It calls on the Ethiopian authorities to ensure that proceedings are carried out according to the Ethiopian Constitution and respecting international and regional human rights standards, in particular granting access to legal counsel and family, as well as the right to apply for bail when applicable, and that the trial is transparent and free from political interference. The EU Delegation recalls the European External Action Service statement of 6 May 2014 which underlined the importance of enhancing the political space, particularly in view of the e

East Africa boosts anti-Ebola measures

NAIROBI, July 31, 2014 (AFP) - Kenya and Ethiopia, home to some of Africa's largest transport hubs, said Thursday they had boosted measures to combat possible Ebola cases arriving in their countries. Kenya's National Disaster Operation Centre said in a statement that "port health services are on standby, with enhanced screening at border points to prevent and contain any possible disease threat". Meanwhile Ethiopia Airlines said it was taking "extraordinary precautions in connection with the outbreak of the disease". Ethiopia's national carrier is a major airline connecting countries across Africa, as well as flying to the Americas, Europe, Asia and the Middle East.    "Stringent and specific surveillance is being carried out regarding all flights from west Africa at Addis Ababa airport," the airline said in a statement. Fears that the outbreak of the virus in west Africa could spread have grown in recent days. Almost 700 people have been kill

በአራት ቢሊዮን ብር ወጪ የሚስፋፋው ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ

Image
ፎቶ ከ ሪፖርተር ጋዜጣ ሐዋሳ ከተማ እንደ ዕድሜ ለጋነቷ ሁሉ በውስጧ አቅፋ የያዘቻቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋሞች ዕድሜ ከሁለት አሠርት ብዙም አይርቅም፡፡ ወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ኮሌጅን፣ ሐዋሳ ግብርና ኮሌጅን፣ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅንና ሌሎችን ጨምሮ የያዘው ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በመጀመርያና በሁለተኛ ዲግሪ ሲያስመርቅ የዘንድሮው ለ15ኛ ጊዜ ነው፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሴፍ ማሞ እንደገለጹት፣ ዩኒቨርሲቲው ዘንድሮ ከሁሉም ተቋማቱ 4,276 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ሲመሠረት በቅድመ ምረቃ የነበሩት ስምንት የሥልጠና መስኮች ሲሆኑ፣ በአሁኑ ወቅት መስኩን ወደ 67 አሳድጎ በድኅረ ምረቃ 52 ፕሮግራሞችን ከፍቷል፡፡ ከዚህ ውስጥ ሰባቱ የዶክትሬት (ፒኤችዲ) ዲግሪ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡ ከመማር ማስተማሩ ሒደትና ተያያዥ ጥያቄዎችን በማንሳት  ደረጀ ጠገናው  የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሴፍ ማሞን አነጋግሯቸዋል፡፡ ሪፖርተር፡- የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመበት መሠረታዊ ዓላማና ከዕድሜው ለጋነት አኳያ ምን ያህል ኃላፊነቱን ተወጥቷል ማለት ይቻላል? ዶ/ር ዮሴፍ፡-  ዩኒቨርሲቲው አምስት ካምፓሶች ያሉት ሲሆን፣ በሰባት ኮሌጆችና በአንድ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተደራጀ ነው፡፡ ከሐዋሳ ዋናው ግቢ፣ ግብርና ኮሌጅ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጆች በተጨማሪ፣ በይርጋለም የሚገኘው የሐዋሳ ካምፓስና ወንዶገነት ደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጆች የዩኒቨርሲቲው አካል ናቸው፡፡ በዚህ መነሻነት ዩኒቨርሲቲው ከተቋቋመበት መሠረታዊ መርሆዎች ማለትም መማር ማስተማር፣ ምርምር፣ የኅብረተሰብ አገልግሎትና የቴከኖሎጂ ሽግግር አኳያ በ2006 የትምህርት ዘመን ከመንግሥት በተመደበለት 1.2 ቢሊዮን ብር በጀት መጠነ ሰፊ ሥራዎችን አከናውኗል፡

Ethiopia: New Housing Scheme for Diaspora and Diplomatic Mission Workers

A draft directive is prepared by the Ministry of Development, Housing and Construction (MUDHC) on housing registration for members of the Ethiopian Diaspora community. This housing scheme is going to be open only for the Ethiopian Diaspora. The directive stipulates different list of prices and different housing schemes from which they can own a house from 40/60 and 20/80 schemes, which currently are underway. According to the draft document, beneficiaries of the directive are the Diaspora and workers of the Ethiopian diplomatic missions. Members of these groups can register individually or can organize themselves and register under housing cooperative associations. Individuals who would like to be included under this scheme have different alternatives. They can register for houses from two to four bedroom houses. According to Fortune, the directive rules out the alternative of a one bedroom apartment. A two bedroom apartment is going to lie on 74 square meters and built on a