Posts

የሲዳማ ፊቼ በኣል በማይዳሰሱ እና ኣስቸኳይ ጥበቃ በሚሹ ባህል ስር በዩኔስኮ በኣለም ቅርስነት መመዝገቡ ወይም ኣለመመዝገቡ የምታወቀው እንደፈረንጆች የዘመን ኣቆጣጠር በ2015_2016 ባለው ጊዜ ውስጥ መሆኑ ታወቀ።

Image
© 2013 by the Authority for Research and Conservation of Cultural Heritage (ARCCH) EN: After the actual date for the Fichee celebration is reckoned and identified by ayyanto, clan leaders and competent elder (chimeesa) attend a meeting called songo summoned to make decision on the proclamation of the date to the people. የሲዳማ ኣዲስ ኣመት በኣል ፊቼን በኣለም የማይዳሰሱ እና ኣስቸኳይ ጥበቃ በሚሹ ባህል ተርታ መመዝገቡና ኣለመመዝገቡ የምታወቀው ከሶስት ኣመታት በኃላ ነው። ከዩኔስኮ ድረገጽ ላይ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ የፌቼን በኣል በኣለም ቅርስነት ለማስመዝገብ መሟላት ያላባቸው ዶክመንቶች እየተሟሉ ያሉ ቢሆንም፤ ሌሎች ቅዲሚያ የምሰጣቸው መሰል ቅርሶች በመኖራቸው የተነሳ የፊቼን በኣል የመመዝገቡ ሂደት ለሚቀጥሉት ሶስት ኣመታት ልቆይ ይችላል። ለዚህም እንደምክንያት የምጠቀሰው፤ በኣለም ቅርስነት እንድመዘገቡላቸው ጥያቄ ከሚያቀርቡ ኣገራት መካከል እስከኣሁን ድረስ ምንም ኣይነት መሰል ቅርሶችን ያላስመዘጋቡ ወይም ጥቂት ቅርሶችን ያስመዘጋቡ ኣገራት እና ከ 25 ሺ የኣሜሪካ ዶላር በላይ ለቅርሶች እንክብካቤ ጥያቄ ኣቅርበው ወሳኔ የተሰጣቸው ቅርሶች ቅዲሚያ እንድያገኙ በሚል በዩኔስኮ ስምምነት ኣንቀጽ 34 ላይ በተቀመጠው መሰረት ለእነዚሁ ቅርሶች በቅድሚያ እውቅና የሚሰጥ በመሆኑ ነው። በ 2015 እና በ 2016 ውሳኔ ይሳጥባቸዋል ተብሎ በዩኔስኮ ፊይል ውስጥ የተካተቱት የማይዳሰሱ እና ኣስቸኳይ ጥበቃ በሚሹ ባህል እና ሌሎች በቁጥር 100 ሲሆኑ፤

ሰሞኑን ሃዋሳ ላይ ልምምድ ሲያደርግ የሰነበተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ብድን ወደ ኣንጎላ ያቀናል

Image
አዲስ አበባ ሐምሌ 21/2006 የወንዶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ በመጪው ረቡዕ ወደ አንጎላ እንደሚያቀና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ወንድምኩን አላዩ እንደተናገሩት ብሔራዊ ቡድኑ የወዳጅነት ጨዋታውን ከአንጎላ አቻው ጋር የፊታችን እሁድ ያካሂዳል፡፡ ቡድኑ የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታውን የሚያደርገው በሚቀጥለው ዓመት ሞሮኮ በምታዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመካፈል እንደሆነ ጠቁመው በተጨማሪም ጨዋታው ኢትዮጵያ ከአልጄሪያ ጋር ለምታደርገው የማጣሪያ ውድድር ለቡድኑ ቅድመ ዝግጅት ይረዳዋል ብለዋል። በፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ በሃዋሳ ልምምድ ሲያደርግ የሰነበተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ይገኛል። አስልጣኙ አገሪቱን በመወከል ከአንጎላ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚጫወቱ ተሰላፊዎችን ዛሬና ነገ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። ብሄራዊ ቡድኑ ከአንጎላ ጨዋታ መልስ ወደ ብራዚል በመጓዝ ከአምስት የብራዚል ክለቦች ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋል ያሉት ኃላፊው  ዋልያዎቹ በብራዚል ለ17 ቀናት እንደሚቆዩ ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ከግብፅ፣ ቤኒን እና ከሌሎችም ብሔራዊ ቡድኖች ጥያቄዎች መቅረባቸውን አቶ ወንድምኩን ተናግረዋል። ግብጽ በነሐሴ ወር ከኢትዮጵያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ያቀረበችው ጥያቄ ፌዴሬሽኑ እንደተቀበለውና በቀጣይ ለአገሪቱ እንደሚያሳውቅ ገልጸዋል። ከቤኒን እና ከሌሎች ብሔራዊ ቡድኖች በኩል ለቀረበው ጥያቄ ግን ፌደሬሽኑ እስካሁን ምላሽ አልሰጠም። ኢዜኣ

Ethiopia needs to do better

Image
That's the message for Ethiopia Copyright 2014: Houston Chronicle July 28, 2014  |  Updated: July 28, 2014 10:25pm As they ready for two days of wheeling and dealing with a high-ranking Ethiopian delegation at a local hotel, Houston business and elected leaders today need to look beyond a foreign market opportunity and first ask hard questions about Ethiopia's recent crackdown on nine journalists, as well as the country's unsuccessful move this spring to make homosexuality a "non-pardonable" crime. Ethiopia is the second largest jailer of journalists in Africa, behind its neighbor on the Horn, Eritrea. This month it upped the tally by formally indicting nine editors, freelancers and bloggers with trumped up charges of inciting violence and terrorism. The world's preeminent advocacy organization for journalists and press freedom, the Committee to Protect Journalists, called the government's action a move to "suppress political dissent an

Ethiopia should consider currency devaluation: World Bank

Image
Ethiopia should consider devaluing its currency to boost exports as they are mostly unprocessed products and need to stay competitive on price, a World Bank economist said on Tuesday. Ethiopia, whose main exports are coffee, horticultural products, oilseeds and livestock, has operated a carefully managed floating exchange rate regime since 1992. The last big devaluation was in 2010 when the birr lost 16.7 percent of its value to the dollar. The central bank quoted the birr at 19.6511/19.8476 to the US currency on Tuesday. "By one measure of real exchange rate, Ethiopia's currency is 31 percent overvalued," the World Bank's lead economist in Ethiopia, Lars Christian Moller, said in Addis Ababa. At an event to launch an economic report on the Horn of Africa nation, he said devaluing the currency by 10 percent could increase export growth by 5 percentage points a year. "Ethiopia's exports are relatively unsophisticated, unprocessed and tend to compete in pri

'Freedom of the press' in Ethiopia

Image
Source: RADIO NETHERLANDS Nine Ethiopian journalists and bloggers, who had been arrested in April, have been charged with terrorism for having links with the US-based  Ginbot 7 opposition movement , and for planning attacks. Ginbot 7 is considered a terrorist organisation in Ethiopia. Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn denies he is undermining the freedom of the press. "Anyone who is seen and acting within this terrorist network will be eligible for the course of law," he told reporters. "When you put yourself into this network and you try to become a blogger, don't think that you are going to escape from the Ethiopian government.” Gado by Gado Cartoon: Gado Who is Gado? Gado, full name Godfrey Mwampembwa, is one of Africa's most influential cartoonists. He draws a daily cartoon for Kenyan newspaper The Nation, and his work has appeared in various other publications, such as Le Monde, the Washington Times and the Japan Times