Posts

Hailemariam Desalegn Humiliated By Abebe Gellaw

Hailemariam Desalegn Humiliated By Abebe Gellaw Posted By  Mesay  On July 23, 2014 @ 9:30 pm In  Ethiopia  | (AV) Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn faced a stinging humiliation as Azusa Pacific University (APU), whose motto is “God First”, has withdrawn an honor it had already bestowed on him. The university administration had to reverse its decision to honor Mr. Desalegn in light of gross human rights violations in Ethiopia being perpetrated by the regime he serves. The administration of the American evangelical university made the decision in an emergency meeting last Friday after this reporter raised a number of critical questions on whether honoring a human rights violator was consistent with APU’s core values and motto. The Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) also wrote a letter highlighting gross human rights violations being perpetrated by Mr. Desalegn and the TPLF-led regime he is serving. The honoring ceremony, which was slated for July 31 a

Alemitu Heroye

Image
Heroye and Hawi soaked it in on their victory lap EUGENE -- Alemitu Heroye of Ethiopia held off teammate Alemitu Hawi on the home straight to win the women's 5,000 meters Wednesday in the IAAF World Track & Field Championships at Hayward Field. Heroye finished in 15 minutes, 10.08 seconds. Hawi went wide coming off the final turn in a bid to pass, but Heroye held her off to win. Hawi's time was 15:10.46, a personal record. Agnes Tirop of Kenya earned the bronze medal with a third-place finish in 15:43.12. The University of Oregon's Maggie Schmaedick placed 12th in 16:19.01. Here are  complete results  of the women's 5,000.

ገዥው ፓርቲና ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቆም ብለው ያስቡ!

Image
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዋር ውስጥ እየታየ ያለው አካሄድ የሕዝቡን ፍላጎት መሠረት ማድረግ የተሳነው ይመስላል፡፡ ምንም ያህል ለሕዝብ ጥቅም ሲባል እንዲህና እንዲያ ተደረገ ቢባልም፣ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሕዝብን ማዕከል እያደረጉ አይደሉም፡፡ ይህንንም በተለያዩ መገለጫዎች ማሳየት ይቻላል፡፡ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን ከዚህ አንፃር እንቃኛቸዋለን፡፡ ኢሕአዴግ ባለፉት ዓመታት ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ግማሽ መንገድ ድረስ ተጉዞ ለማወያየት ዝግጁ መሆኑን በተደጋጋሚ ቢገልጽም፣ ከምርጫ 97 በኋላ ይህንን ሐሳቡን ቀይሯል፡፡ እስካሁን ድረስ በጠንካራ ተቃዋሚዎች አለመኖር ደስተኛ አለመሆኑን የሚናገረው ኢሕአዴግ፣ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ተቀምጦ ለመነጋገር ፈቃደኛ አይደለም፡፡ መነጋገሩ ቀርቶ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመኖራቸው በራሱ ደስተኛ አይመስልም፡፡ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ሰላማዊ ሠልፍ፣ ሕዝባዊ ስብሰባና መሰል ተግባራትን ለማካሄድ ሲንቀሳቀሱ የተለያዩ መሰናክሎችን ይፈጥራል፡፡ በሰበብ በአስባቡ ለቅስቀሳ የወጡ የፓርቲ አመራሮችንና አባላትን ያስራል፡፡ ለሚያቀርቡዋቸው የመብት ጥሰትና የዲሞክራሲ መጓደል ጥያቄዎች ምላሽ አይሰጥም፡፡ በርካታ አቤቱታዎችና ጥያቄዎች እንዳሉዋቸው ሲናገሩ ለማዳመጥ ፍላጎት የለውም፡፡  ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ አጠቃላይ የፖለቲካ ሥነ ምኅዳሩን ከማጣበብ አልፎ የሚያዳፍን ሁኔታ እየታየ ነው፡፡ በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ውስጥ ነን ያለነው እያሉ የሚወተውቱ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት በሽብርተኝነት እየተከሰሱ ናቸው፡፡ የፍርድ ሒደቱን በተመለከተ ለጊዜው የምንለው ባይኖርም፣ በሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ የሽብርተኝነት ነገር ሲመጣ ብዙዎችን ያስደነግጣል፡፡ ገዥው

መንግሥት የገንዘብ ምንዛሪ ተመን አላስተካክልም አለ

Image
- ከሚመስሏት አገሮች ዝቅተኛ ተወዳዳሪነት አላት - መንግሥት የገንዘብ ምንዛሪ ተመን አላስተካክልም አለ የዓለም ባንክ ለሦስተኛ ጊዜ ባካሄደው የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ጥናት፣ ኢትዮጵያ በአሥር ዓመት ውስጥ አስከፊ የተባለውን የወጪ ንግድ አፈጻጸም ማስመዝገቧን አመለከተ፡፡ መንግሥት የኤክስፖርት ዘርፍ መዳከሙን አምኗል፡፡  በባንኩ ዋና ኢኮኖሚስትና የፕሮግራም መሪ የሆኑት ዶ/ር ላርስ ክርስቲያን ሞለር፣ ‹‹ባለፉት 18 ወራት በተለይ አገሪቱ እያሽቆለቆለ የመጣ የወጪ ንግድ ውጤት አስመዝግባለች፤›› ብለዋል፡፡ ቀድሞውንም ለውድድር ተጋላጭ በሆኑ የግብርና ውጤቶች ላይ የተመሠረተው የአገሪቱ ኤክስፖርት ዘርፍ፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ በታየው የሸቀጦች ዋጋ መቀነስ የተነሳ፣ አጣብቂኝ ውስጥ በመግባቱ ነው አስከፊ የተባለውን አፈጻጸም ያስመዘገበው፡፡ ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ያሳየው ለውጥ ከሁለት እስከ ሦስት ከመቶ ዝቅ ያለ መሆኑን፣ ዓምና ጭራሽ ከዜሮ በታች አሽቆልቁሎ እንደነበርም ባንኩ አስታውሷል፡፡  87 በመቶ የሚደርሱት ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከአነስተኛ ገንዘብ አቅራቢዎች የብድር አቅርቦት እንደሚያገኙ፣ ከ94 በመቶ በላይ የሚሆኑት ትልልቅ ድርጅቶች ደግሞ ባንኮች ፋይናንስ እንደሚያደርጓቸው የባንኩ ጥናት ያመለክታል፡፡ በሁለቱ መካከል የሚገኙት አነስተኛና መካከለኛ ድርጅርቶች ግን ብድር እያገኙ እንዳልሆነ ተጠቁሟል፡፡ መሀል ላይ የተረሱ ወይም ‹‹ዘ ሚሲንግ ሚድል›› በሚል በባንኩ የተገለጹት ድርጅቶች ከባንክ የሚያገኙት ፋይናንስ ስድስት በመቶ ብቻ መሆኑን፣ ከአነስተኛ የገንዘብ ድርጅቶች ብድር የሚያገኙ ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ደግሞ 11 ከመቶ ናቸው፡፡ ይህ በመሆኑም አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች ወደላይ እንዳያድጉና ኤክስፖር

የሲዳማ ዘመን መለወጫ ፊቼ በኣል በዩኔስኮ ጊዜያዊ መዝገብ መመዝገቡ ተሰማ፤ በኣሉ ከትናንትና ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች በመላው ኣለም በመከበር ላይ ነው

Image
ፎቶ: ከመብራቴ መለሰ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተገኘ  የፊቼን በኣል በዩኔስኮ በኣለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ከጫፍ መደረሱን  ድረሳቸውን የሲዳማ ዞን የባህል ቱሪዝምና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ገለፀ። የመምሪያው ሀላፊ ካላ ወርቅነህ ፍላቴን ጠቅሶ ፋና እንደዘጋበው፥ የፊቼን በኣል በዩ ኔስኮ በማስመዝገቡ እንቅስቃሴ የመሪነቱን ሚና በመጫዎት ላይ ያለው የሲዳማ ዞን በአሉ በዩኔስኮ ጊዜያዊ መዝገብ ላይ መመዝገቡን የምገልጽ ደብዳቤ እንደደረሰው ኣስታውቋል። ኣገሪቱን የማይዳሰሱ ቅርሶች በዩኔስኮ በኣለም ቅርስነት ለማስመዝገብ በተደረገው እንቅስቃሴ እስከኣሁን የመስቀልን በኣል በኣለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የተቻለ ሲሆን፤ ከመሰቀል በኣል ውጭ የፊቼን እና ሌሎች የማይዳሰሱ የኣገሪቱን ብርቅዬ ባህላዊ ቅርሶች በዩኔስኮ  የማስመዝገቡ ህደት ተጠናክሮ  መቀጠሉ ታውቋል። የፊቼ በኣል በዩኔስኮ በኣለም ቅርስነት መመዝገብ በኣሉን ለማሳደግ ብሎም ለመንከባከብ ከማስቻሉ በላይ የሲዳማን ህዝብ ባህላዊ ቱፊቶችን ለኣለም ህዝብ ለማስተዋወቅ ያስችላል። በኣሉ ከትናንትና ጀምሮ በመላዋ ሲዳማ በተለይ በሲዳማ መዲና በሃዋሳ ከተማ በታላቅ ድምቀት በተለያይ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ሲሆን፤ጠዋት ላይ የአርድና የትንበያ ስነስርአት በብሄረሰቡ አባቶች ተከናውኗል። በትንበያው ዘመኑ የሰላም የፍቅርና ወጣቱ ለስራ የሚነሳሳበት ዘመን ይሆናል ብለዋል። በዛሬው እለት የጨንበላላ በአል በመከበር ላይ ነው። በተያያዘ  ዜና የፊቼ በኣል ከሲዳማ ውጭ በኣሜሪካ፤ በኣውሮፓ እና በደቡብ ኣፍሪካ በሚገኙ የሲዳማ ዳይስፖራ ኣማካይነት በኣለም ኣቀፍ ደረጃ በመከበር ላይ ነው። የወራንቻ ኔትወርክ ያሰባሰባቸው መረጃዎች እንደምያመለክቱት፤ በተለያዩ ኣገራት የምኖሩ የሲዳማ ኮሚኒት ኣባላ