Posts

የኢትዮጵያ የተቃዉሞ ፓርቲዎች ወቅታዊ ይዞታ

Image
ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ጥርጊያ የሚከፍተዉ በነፃ የመደራጀት መብት በሕገ መንግስት ተደንግጎ እንቅስቃሴ ከተጀመረ ከሁለት አስርት ዓመታት ያላነሰ ጊዜ አስቆጥሯል። በዚህ ጊዜም በሥልጣን ላይ ያለዉን ማለትም ገዢዉን ፓርቲ ለመፎካከር በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተቋቋሙ ፈርሰዋል። ተጠናክረዉ የቀጠሉም ቁጥራቸዉ በጣት ተቆጥሮ የሚወሰን አይደለም። የፓርቲዎቹ ዳራና መርሕ እንደየተነሱለት ዓላማ ብሔራዊና ጎሳዊ ሊሆን ብችልም ድምፃቸዉ ግን ተመሳሳይ ነዉ። ሁሉም ለዉጥን ያዜማሉ፤ እነሱ የሚያልሙት ለዉጥ እንዲኖርም የየራሳቸዉን ስልት ይከተላሉ ወይም እንከተላለን ይላሉ። በተለይ ከ1997 ወዲህ ስለሥርዓት ለዉጥ ደጋግመዉ ሲናገሩ ቢደመጥም ተባበሩ ሲባል ሲበታተኑ፤ ጠነከሩ ሲባል ሲዳከሙ መታየቱ ጉዟቸዉ ገና ሩቅ መሆኑን በግልፅ ማመላከቱን ብዙዎች ይስማማሉ። እነሱ ለመበተን፣ መዳከማቸዉ ፈርጣማ ክንዱን በየአቅጣጫዉ የሚያሳያቸዉ ገዢዉን ፓርቲ ተጠያቂ ያደርጋሉ። ገዢዉ ፓርቲ ማለትም መንግስት ደግሞ የራሱን ትችት አልፎ ተርፎም ዉግዘት ይሰነዝራል። ቁጣዉ ሲንርም እስር ቤት የሚወረዉራቸዉ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ከዕለት ወደዕለት ቁጥራቸዉ እየጨመረ ነዉ። ሙሉዉን ዉይይት ከድምፅ ዘገባዉ ያድምጡ! የኢትዮጵያ የተቃዉሞ ፓርቲዎች ወቅታዊ ይዞታ

ጥቂት ስለ ጤና

Image
ጭንቀትና ስነ ልቦናዊ መፍትሄው ተጻፈ በ ኣዲስ ኣዲማስ ጋዜጣ   ከወንድወሰን ተሾመ የማህበራዊ ሳይንስና የስነ ልቦና ባለሙያ  (ከአልታ ምርምር ሥልጠናና ካውንስሊንግ) ጭንቀት ምንድን ነው? ጭንቀት የሰውነትን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚያዛባ የአካል፣የአዕምሮና የስሜት ትንኮሳ(stimulus) የሚፈጥረው  ምላሽ፣ ወይም የአንድ ሰው  ፍላጎት (demand) ሊያንቀሳቅሰው ከሚችለው የግልና የማህበራዊ ሃብቶች አቅም በላይ ሆኖ ሲታየው የሚፈጠር ስሜት፣  ወይም ነገሮች ና ሁኔታዎች ከቁጥጥራችን  እንደወጡ ስናስብ የሚፈጠር ስሜት ነው፡፡ መጠኑና ጊዜው ይለያይ እንጂ ጭንቀት የማይነካው ሰው እንደሌላ ይታወቃል፡፡ በአንድ ወቀት በአንድ ኮሌጅ ውስጥ የሳይኮሎጂ ኮርስ ሳስተምር አንድ ተማሪ አንድ ከፍተኛ ባለስልጣንን ጠቅሶ “እንዴት እሳቸው ይጨነቃሉ?” በማለት ሰውየው ከማንኛውም ጭንቀት በየትኛውም ሁኔታና  ጊዜ ነፃ ናቸው ብሎ እንደሚያምን ገልጾ እንደተሟገተ ትዝ ይለኛል፡፡ ሆኖም በየትኛውም የስልጣን እርከን ወይም የሥራ ሃላፊነት ላይ ብንሆን በጥቂቱም ቢሆን በተለያየ ጊዜና ሁኔታ ጭንቀት ወደ እኛ ሊመጣ ይችላል፡፡ የሚወጡ ሳይንሳዊ መረጃዎች ደግሞ ሃላፊነትና ውሳኔ ሰጪነት ሲጨምር ጭንቀት እንደሚጨምር ይጠቁማሉ፡፡ ለዚህም ነው ባለስልጣናት፣ ስራ አሰኪያጆች፣ ዲሬክተሮች፣ ሥራ ሃላፊዎች በጭንቀት መቆጣጠሪያ (stress management strategies) ስልቶች እንዲሰለጥኑ መደረግ ያለበት፡፡ በማንኛውም ደረጃ የሚሰራና ከስራ ውጪም የሆነ ሰው የጭንቀት መቆጣጠሪያ  ስልቶችን መሰልጠኑ፤ማወቁና መተግበሩ የተረጋጋ ህይወት እንዲመራ ይረዳዋል፡፡ ጭንቀት ውሳኔን የማዛባትና ትኩረትን የመቀነስ ሃይል ስላለው የጭንቀት መቆጣጠሪያ ስልቶችን ማወቅና መሰልጠን ይገባቸዋል፡፡ የጭንቀት ምንጮች

ወቅታዊ የሃዋሳን ከተማ ገጽታ የሚያሳይ ቪድዮ

by  Muluken Mekonnen

The horrific truth about FGM

Image
WARNING: This article contains graphic content The practice of FGM is painful, harmful and incredibly dangerous in any form, but the most severe and debilitating type – infibulation – is so shocking, it's difficult to even read about.  Practised largely in the Somali region of Ethiopia, the traditional process for infibulation involves the girl having her clitoris cut out and other parts of her genitalia carved away. The bleeding sides of the girl's labia are then sewn up with silk or held together with horizontally-inserted thorns. Then, after a paste of herbs has been applied on the wound, the thighs of the girl are tied up and she is left lying on a mat for several weeks. If she survives, and the wound has healed, the entrance to the vagina is closed except for a tiny opening created by inserting a splinter of wood. On her wedding night (which for many of these girls will happen before she is even 10 years old), the groom will have to open his bride (de-infibulation). T

Africa suffers major brain drain

Image
JOHANNESBURG - Almost 30 percent of professionals leave Africa for greener pasture each year. Subscribe to our newsletters This exodus has been termed the brain drain. According to the World Bank, Africa's big four - Nigeria, South Africa, Kenya and Ethiopia are the hardest hit. Professionals are seeking better career, financial and political climates and the drain takes place mostly in senior management. Professions such as medicine, engineering, technical and agriculture suffer the most. eNCA's Ntokozo Khumalo looks at some of the contributing problems, and what steps could be taken to retain talent within Africa. * Watch the video report in the gallery above. -eNCA