Posts

በኣይነቱ የመጀመሪያ የሆነ እና ሙሉ በሙሉ በሲዳማ ኣፎ የተተርጎመ ፊልም...

The Jesus Film - Sidaama / Sidamo / Sidaamu Afoo / Sidaminya / Sidámo 'A... ስነ ሲኒማ የኣንድን ህዝብ ባህል፤ ታሪክ፤ ሰብዕና፤ ዘዴ_ልማዳዊ ኣኗኗር፤ቱፍት፤ እሴት በኣጠቃላይ ማንነት ለማስቀዋወቅ ያለው ፋይዳ የእትዬሌሌ ነው። በኣሁኑ ጊዜ ከቴክኖሎጂ እድገት ጋር ተያይዞ በዓለማችን ላይ ስነ ሲኒማ የህዝቦችን የእለተ እለት ኣኗኗር በመሸከፍ ህዝቦች በስልጣኔ የደረሱበትን ደረጃ ለመጪው ትውልድ በታሪክ በማስቀረት ላይ ነው። በኣገራችንም ብሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኣቅሚቲ በሚመረቱ ፍልሞች ራሳችንን እና ኣኗኗሯችንን በፊልሞች ማየት ጀምረናል። በዘፈን ክሊፖች እና በቲቪ ላይ ድራማዎች የተጀመረው የኣገራችን ስነ_ሲኒማ ዛሬ ላይ ኤች ዲ ጥራት ወዳላቸው ባለ 35 ሚ/ሜትር ፊልሞች ኣድጓል፤ ምንም እንኳን ኣሁንም ብዙ የምቀረው ቢሆንም። በኢትዮጵያ የሲኒማ ኢንዱስትሪ ላይ በመታየት ላይ ባለው እድገት በዋናነት በኣማርኛ ቋንቋ የምመረቱ የሲኒማ ስራዎች በመበራከት ላይ ሲሆኑ፤ ከኣማርኛ ቋንቋ ቀጥሎ በኦሮሚፋ እና ትግርኛ ቋንቋ የተሰሩ ስራዎች ይበዛሉ። የሲዳማ ኣፎ በኣገሪቱ የሰነ ሲኒማ ኢንዱስትሪ ውስጥ ያለው ቦታ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነው። በሲዳማ ኣፎ የተሰሩ ስነ ሲኒማ ነክ ስራዎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው። ኣሉም ብባሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ታትመው የወጡትን መንፈሳዊ መዝሙሮች ክሊፖች ካልሆኑ በስተቀር ለላ ስራ ለመጥቀስ ይከብዳል። በርግጥ በሲዳማ ኣፎ የምሰራጭ የቴለቪዥን ጣቢያ ኣለመኖሩ፤ ህዝቡ በራሱ በኣብዛኛው የገጠር ነዋሪ መሆኑ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ባለበት ኣለመሆን፤ በኣጠቃላይ የሰነ ሲኒማ ባህል ኣለመኖሩ ለሲዳማ ሲኒማ ኢንዱስትሪ ዝቅተኛነት እንደምክንያት ማንሳት ይቻላል። በእነዚህ እና በሌሎች ባልጠቀ

ሲዳማ ያፈራቻቸው ታላላቅ ጸሃፊት:ደራሲ እና ባለቅኔ ደበበ ሰይፉ

Image
“ይርጋለም ዋ… ይርጋለም የልጅነቴ ህልም ቀለም ዓይኔን የከፈትሽው ጨረር ወርቃማይቱ ጀንበር” ብሎ ደበበ ፅፎታል። ደራሲ ደበበ ሰይፉ ፎቶ ከ ኣዲስ ገጽ ሲዳማ በኢትዮጵያ የሰነ ጽሁፍ ታርክ ኣንቱ የተባሉ ጸሃፊትን ኣፍርታለች። በተለይ ኣንጋፋዋ የሲዳማ ከተማ የሆነችው ይርጋዓለም/ ዳሌ በርካታ ደራሲያን እና ጸሃፍት የፈለቁባት ከተማ ናት። ይርጋዓለም ለስነ ጽሁፍ የሚመች ድባብ ኣላት። ነዋሪዎቹዋም ይህንን ደባብ ተጠቅመው የጥበብ ስራዎቻቸውን ለሰነ ጥበብ ኣፍቃሪያን ማድረሳቸውን ተያይዘውታል። “ይርጋለም ዋ… ይርጋለም የልጅነቴ ህልም ቀለም ዓይኔን የከፈትሽው ጨረር ወርቃማይቱ ጀንበር” ብሎ ደበበ ፅፎታል። ምንም እንኳን በሲዳማ ቋንቋ ይህ ነው የምባል የጎላ ስራ ከይርጋዓለም ባይወጣም በኣማርኛ ቋንቋ ግን ኣያሌ ስራዎች ለንባብ በቅተዋል።  የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ይርጋዓለም_ዳሌ በኣገሪቱ ሰነ ጽሁፍ ያላትን ሚና ለመዘከር ኣንጋፋ ጸሃፊቷን ለኣንባቢያን ያስተዋውቃል፤ ለዛሬ ደራሲ እና ባለቅኔ ደበበ ሰይፉ እነሆ ብለናል፦    የደራሲው ሥራዎች 1.    የብርሃን ፍቅር (ግጥምና ቅኔ) 2.    ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ (ግጥምና ቅኔ) 3.    ከባሕር የወጣ ዓሣ (ተውኔት) ስለደራሲው በጥቂቱ ደበበ ሰይፉ  የ አማርኛ  ባለቅኔ ነበሩ። ሚያዚያ 16 ቀን 1992 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ደበበ ሰይፉ ዘርፈ ብዙ የጥበብ ሰው ነው፡፡ ገጣሚ፣ ሃያሲ፣ መምህር፣ ጸሐፊ-ተውኔት፣ የሥነ-ጽሑፍ ተመራማሪ… ነው፡፡ “የብርሃን ፍቅር” እና “ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ” የግጥም ሥብስቦቹ የተደጎሱባቸው መጻሕፍቱ ናቸው፡፡ ከዚህ ለጥቆ ያለው መረጃ /አቀናባሪ አሉላ ከ EthioCurrent

የእኛ አገር ትምህርት ሁለት የቆዩ የቁልፍ ችግሮች

(በተለይ በመለስተኛና በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ) በሳምራዊት ኅሩይ የኢትዮጵያ ትምህርት ከፍተኛ የውድቀት ታሪክ በእጅጉ ከደርግ ዘመን ጋር ተያይዞ የመጣ ነው፡፡ ፖለቲካዊ ትርምስ፣ ርዕዮተ ዓለማዊና ፕሮፓጋንዳዊ እመቃ፣ የዘመቻና የጦርነት ጣጣዎች ኅብረተሰቡንና ትምህርቱን አዳሽቀውታል፡፡ በየትም ቦታ ቅድሚያ ይሰጠው የነበረው የፓርቲ፣ የፖለቲካ፣ የፕሮፓጋንዳ፣ የክብረ በዓልና የዘመቻ ሥራ ነበር፡፡ የሚያስመሰግነው፣ የሚያሸልመውና የሚያሾመው ይህ ዓይነቱ ‘አብዮታዊ ሥራ’ ነበር፡፡ ከትምህርቱ አስተዳደር አንስቶ እስከ መምህራን ድረስ በ‹‹አብዮታዊ ግዴታዎች›› መጠመድና ሥራ መፍታት እየበዛ ትምህርቱ ተዝረከረከ፡፡ ሥራ ትጋትና ዋጋ አጥቶ፣ ሥራ ጠሉ ሁሉ ‹‹አብዮታዊ›› እና ‹‹ጓድ›› እየተባለ ጥቅማ ጥቅሙን ሲቀራመትና የታታሪው ገምጋሚና አዛዥ ሲሆን የሥራ ፍቅርና ትጋት ሞተ፡፡ ‹‹አብዮታዊ አስተዋጽኦ››፣ ‹‹ጓድ››ነትና የ‹‹ጓድ›› ዘመድነት ከትምህርት ቤት የማያባርር፣ ልዩ ፈተና የሚያሰጥ፣ ፈተና የሚያሳልፍ፣ ከደንብ ውጪ ለመድገምና ማትሪክን ደጋግሞ በመደበኛነት ለመፈተን የሚያስችል እየሆነ በመምጣቱ የሙያ ሥነ ምግባሩ ተቦዳደሰ፡፡  የመምህራን ከሥራ መጓደል የተማሪን ታጉሮ መዋል እያስከተለ፣ የመምህራን የሥራ ስሜትና ሥነ ምግባር መውደቅ የተማሪውን ችሎታ እያደከመ፣ 12ኛ ክፍል ደርሶ የማለፍ ዕድልም ህልም እየሆነ መሄድ ራሱ ተስፋ እያሳጣ የተማሪው የትምህርት ስሜትና ትጋት ይጠፋል፡፡ የወጣት አጥፊነት ይለማል፡፡ የትምህርቱ መፋለስና የይስሙላ መሆን የግምግማና የማለፊያ ሥርዓቱን ያፋልሰዋል፡፡ በአግባቡ ያላስተማረ መምህር በቀላል ፈተና፣ ብዙ ተማሪ ከወደቀም ነጥብ በመጨመር ጉድ መሸፈን ውስጥ ይገባል፡፡ ያልሠራና ተስፋ ያጣ ተማሪም በበኩሉ በኩረጃ፣ በዛቻ

ደመወዝ ጭማሪና አሳዛኙ ድርጊት

የአገሪቱ የግብይት ሥርዓት ሁሌም የሚተች ነው፡፡ ይሻሻላል ተብሎ ሲጠበቅ ብሶበት ይገኛል፡፡ በግብይት ሥርዓቱ ውስጥ ያሉ ተዋንያኖች ከእንከን ፀድተው አያውቁም፡፡ ጥቂት የማይባሉ ነጋዴዎች ከሸማቾች ሮሮ አምልጠው ያውቃሉ ተብሎ አይታሰብም፡፡ የንግድ ሥርዓታቸው ሚዛናዊ አይደለም፡፡ የራስን ጥቅም ያስቀድማሉ፡፡ በሸማቾች ሲረገሙ መስማትም የተለመደ ነው፡፡ ይህ አብዛኛውን የንግዱ ኅብረተሰብ የሚገልጽ ነው ባይባልም፣ ጥቂት የማይባሉ ነጋዴዎች መገለጫ ሊሆን እንደሚችል ግን ደፍሮ መናገር ይቻላል፡፡  የእስከዛሬውን ትተን ሰሞኑን ብዙዎቻችንን ያስገረመን፤ እንደውም ያበሳጨንን ድርጊት በአስረጅነት መግለጽ ይቻላል፡፡ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እንደተሰማው መንግሥት ከሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ የመጨመሩን መረጃ ተከትሎ እየፈጸመው ነው የተባለው ድርጊት ነው፡፡ ነጋዴዎቻችንን ያስገረመን ብቻ ሳይሆን መች ይሆን እንዲህ ካለው ተግባር ፀድተው ሸማቾችን በአግባቡ የሚያስተናግዱት? ብለን አሁንም እንድንጠይቅ የሚያደርግ ነው፡፡ ደመወዝ ሊጨመር ነው የሚለውን ወሬ የሰሙ አንዳንድ ነጋዴዎች ወዲያው የዋጋ ለውጥ አደረጉ፡፡ ዋጋ ጨመሩ፡፡ ነገሩ ሠርግና ምላሽ ሆነላቸውም ብንል ማጋነን አይሆንም፡፡ ደመወዝ ከተጨመረ እኛም ዋጋ መጨመር አለብን የሚለው ስግብግብ ስሜትቸው ፈጥጦ ወጣና ሸማቹን ምስቅልቅል ስሜት ውስጥ ከተቱት፡፡ በደመወዝ ጭማሪው ሊደሰት የሚገባውን የኅብረተሰብ ክፍል ከወዲሁ አሸማቀቁት፡፡ ምን ዋጋ አለው ብሎ ከንፈሩን እንዲመጥ አስገደዱት፡፡  ይህ አሳዛኝ ድርጊት ነው፡፡ ገና ለገና ደመወዝ ሊጨመር ነው ተብሎ ወሬው እንደተሰማ ለዋጋ ጭማሪ መንቀልቀል ጤናማ የንግድ ባህሪ አይደለም፡፡ ሆኖም አደረጉት፡፡  ከሁሉም በላይ አስገራሚ

Ethiopian farmer given taxpayers' money to sue Britain... for sending international aid to his homeland

Image
Farmer claims UK aid is used to prop up repressive Ethiopian regime He says regime has driven thousands of farmers from their land UK has spent £1.3billion pouring aid into Ethiopia to help alleviate poverty He has been given legal aid despite lodging the court papers from Kenya By  JAMES SLACK  and  IAN DRURY PUBLISHED:  15:33 GMT, 14 July 2014  |  UPDATED:  16:17 GMT, 14 July 2014         305   shares 399 View comments An Ethiopian farmer was today given permission to use thousands of pounds of taxpayer’s money to sue the British government…for sending international aid to his homeland. The ‘farcical case’ – which has provoked fury at Westminster - will be entirely funded by the British public. The UK taxpayer must pick up the bill for both the farmer’s lawyers and a defence team from the Department for International Development. International Development Secretary Justine Greening is being forced to defend the Government over claims that