ኣንዳንዴ ሰለጤና
የዝንጅብል ሻይ 10 የጤና ጥቅሞች ዝንጅብል ውስጡ ባለው የቫይታሚን ሲ፣ የማግንዚየም እንዲሁም ሌሎች ንጥረ ነገሮች ለጤና ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጥ ይነገራል። ከእነኚህ መካከል አስሩን እነሆ፦ 1/ ካንሰርን መከላከል ከ 17 በላይ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ዝንጅብል የካንሰር እድገትን የሚያቆም ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ በመሆኑ ከ101 በላይ በሽታዎችን ይከላከላል። 2/ ማቅለሸለሸን ያስቆማል ረጅም ጉዞ ከመጀመርዎ በፊት አንድ ሲኒ የዝንጅብል ሽይ መጠጣት ማስመለስ እና ማቅለሽለሽን የመሳሰሉ ችግሮችን ሊካላከሉ ይችላሉ። 3/ የጨጓራ እና የሆድ ስራን ይሻሽላል ዝንጅብል የምግብ መፈጨት እንዲሁም የሆድ ጤንነትን የማሻሻል አቅም አለው። 4/ የሰውነት መቆጣትን ይቀንሳል የመገጣጠሚያ እና የጡንቻ ችግሮች| ካለብዎት ዝንጅብል ፍቱን መድሀኒት መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ። የዝንጅብል ሻይን ከመጠጣት ባለፈ የተቆጡ የሰውነት መገጣጠሚያ አካባቢን በዝንጅብል ማሸትም ጥሩ ማስታገሻ ነው። 5/ የመተንፈሻ አካላት ችግሮችን ይከላከላል ከጉንፋን ጋር ከተያያዙ የመተንፈሸ አካል በሸታዎች ለመፈወስም ያግዛል። 6/ የደም ዝውውርን ያሻሽላል በዝንጅብል ሻይ ውስጥ የሚገኙ ቪታሚኖች፣ ማእድናት እና አሚኖ አሲድ ለደም ዝውውር መሻሻል ከፍተኛ ጠቀሜታ ያላቸው ናቸው። 7/ በወር አበባ ጊዜ የሚኖር የሆድ ህመምን ይቀንስል ሴቶች በወር አበባ ጊዜ የሚኖርን የሆድ ህ|መም ለመቀነስ ሞቅ ባለ የዝንጅብል ሻይ ውስጥ ፎጣን በመንከር ሆድ አካባቢ ማሸት የሚሰማቸውን ህመም ለመቀነስ ያግዛል። 8/ በሽታን የመከላከል አቅምን ይጨምራል ውስጡ ባለው ከፍተኛ ንጥረ ነገር ምክንያት በሽታ የመከላከል አቅምን ሊጨምር ይችላል። 9/ ጭንቀትን ያስወግዳል ዝንጅብል ጭን