Posts

ለሳምንታት የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ደጅ ስጤና የቆው ሲኣን የሰላማዊ ሰልፍ እውቅና ደብዳቤ ማግኘቱ እየተነገረ ነው

Image
ምንጭ፦  Selamu Bulado ለሳምንታት የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ደጅ ስጤና የቆየው ሲኣን የሰላማዊ ሰልፍ እውቅና ደብዳቤ መግኘቱ እየተነገረ ነው። ከማህበራዊ ሚድያ ላይ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የዕውቅና ደብዳቤው የተሰጠው ለሰላማዊ ሰልፉ ሁለት ቀናት ሲቀሩት መሆኑ ታውቋል። የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ  በሰላማዊ ሰልፉ ዝግጅት እና የዕውቅና ደብዳቤውን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰው ለኣንባቢያን እንደሚያቀርብ በኣክብሮት ይገልጻል።

Political 3D Map of Sidama

Image
This is not just a map. It's a piece of the world captured in the image. The 3D political map represents one of several map types and styles available. Look at Sidama, Southern, Ethiopia from different perspectives. Get free map for your website. Discover the beauty hidden in the maps. Maphill is more than just a map gallery. Look more  @http://www.maphill.com/ethiopia/southern/sidama/3d-maps/political-map/

The Politics of Genocide - The Case of Sidama

Image
Paper on genocide This paper uncover a serious of policies of the Ethiopian government intended to destroy the social, economic and political fabric of oppressed people who are demanding respect for their basic rights. There is no claim that this brife presentation, is a comprehensive study into genocide in Ethiopia, yet it sheds light into the processes that potentially and actually indicate to crime s against humanity and genocide. Read here

AFRICAN GOVERNANCE REPORT URGES FAIR POLITICAL REPRESENTATIVENESS TO DEEPEN DEMOCRACY IN AFRICA

Image
Good management of diversity and fair political representativeness remain crucial to the successful holding of elections and the deepening of democracy on the African continent, says the 3rd edition of the African Governance Report (AGR III), which was launched in Addis Ababa, Ethiopia  yesterday. “In about 35 out of the 40 countries covered by the Report, the trend of experts’ opinions favors proportional representation,” highlighted Adam Elhiraika, Director of the Macroeconomic Policy Division at the Economic Commission for Africa. “This is the first major finding of the Report and is quite a significant one as it clearly points to the importance ofinclusiveness as an ingredient for strong democracies in African societies.” Among the other important findings of the Report is the importance for African countries to embark on electoral, constitutional and political reforms; making electoral management boards more independent and competent while improving the diversity within th

ሰንሻይን ሦስተኛውን የማሪዮት ሪዞርት ሆቴል በሐዋሳ ሊገነባ ነው

Image
ሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከማሪዮት ኢንተርናሽናል ጋር በፍራንቻይዝ ስምምነት ሦስተኛውን የማሪዮት ሪዞርት ሆቴል ሐዋሳ ከተማ ውስጥ ሊገነባ ነው፡፡ ምንጭ፦ ethiopianreporter.com አዲስ አበባ ውስጥ በተመሳሳይ መንገድ እየተገነቡ ካሉት ሁለት ባለአምስት ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ አንደኛውን ከስድስት ወራት በኋላ እንደሚያስመርቅ ተገለጸ፡፡ በሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥር ከሚገኙ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው በሰንሻይን ቢዝነስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሦስተኛውን ማሪዮት ሪዞርት ሆቴል ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ይጠይቃል ተብሏል፡፡  ለሐዋሳ ማሪዮት ሪዞርት ሆቴል የመሠረት ድንጋይ ባለፈው እሑድ ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደሴ ዳልኬና የሐዋሳ ከንቲባ አቶ ዮናስ ዮሴፍ በተገኙበት ተቀምጧል፡፡ የሐዋሳው ማሪዮት ሪዞርት ሆቴል ስዊት ቪላዎች፣ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሕንፃዎችና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውሉ ግንባታዎችንም ያካተተ ነው፡፡ የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ፕሬዚዳንት አቶ ሳሙኤል ታፈሰ እንደገለጹት፣   ማርዮት ሪዞርት ሆቴልን በሐዋሳ ለመገንባት የወሰኑት ሐዋሳ ከተማ እያሳየች ካለው ዕድገትና በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ከተማዋ ልታሳይ የምትችውን የኢንቨስትመንት ዕድሎች ከግምት በማስገባት ነው፡፡  አቶ ሳሙኤል ሐዋሳን ለምን እንደመረጡ በሰጡት ተጨማሪ ማብራሪያ፣ ሐዋሳ ከሌሎች ከተሞች በተሻለ እያደገችና በተደጋጋሚ ምርጥ ከተማ በመባል ተሸላሚ መሆኑዋ አንዱ ምክንያት ነው፡፡ እንዲሁም የከተማዋ ኢንቨስትመንት ዕድገትና በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ከተማዋን የሚያቋርጠው የፈጣን መንገድ ግንባታ የሚጠናቀቅ መሆኑም ሌላው ምክንያት ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በሐዋሳ ሐይቅ